TIKVAH-SPORT
258K subscribers
51.6K photos
1.48K videos
5 files
3.4K links
加入频道
#TikvahImages🇪🇹

ሀገራዊ ስፖርታዊ ውድድሮች ላይ የሚነሱ ምስሎችን በፌስቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ትዊተር ማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ያገኛሉ።

ትዊተር :- https://twitter.com/KYoftahe/status/1573354055623213056?t=pgVtvU_J0HAq5hD5hjD94Q&s=19

ፌስቡክ :- https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02VWnfunVPVimrRzJNsPyaGMWtLcsUsBXUw3bGVQ9LNzehz2NQwb2YYMwSyaG7EWBEl&id=100078710023164

ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/p/Ci4WBpXo9C-/?igshid=YmMyMTA2M2Y=

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
8 አዳዲስ፣  ማራኪ እና ልብ አንጠልጣይ ጨዋታዎች ከቤቲካ ፋስታ! ለፈጣን ጨዋታ ቤቲካ ፋስታ!

አሁኑኑ ለመጫወት  ሊንኩን ይጫኑ
https://bit.ly/3DyG2qq
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
🔊 ለ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኞች መልካም ዜና 🥳

ባሎት አጭር ግዜ የተሳካ ጥናት
በፈተናው ከፍተኛ ዉጤት ለማስመዝገብ
ሁሉም የት/ት አይነቶች ከበቂ ማብራሪያ በ አንድ የያዘ
የረጅም ግዜ ልምድ ባላቸዉ ብቁ መምህራን የተዘጋጀ
መተግበሪያውን በስልኮ በቀላሉ ከ playstore ያዉርዱ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

ቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ https://yangx.top/+lyPp2lqLL9wzNDRk

መተግበሪያውን ለመጠቀም የሚያስችል መመርያ ዩትዩብ ቻናላችን ላይ ያገኛሉ https://youtu.be/wEAOVVSM8PM
ከሴካፋ ውድድር አንድ ሀገር ራሷን አገለለች !

በቀጣይ ሳምንት በሀገራችን አዘጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ 17ዓመት በታች ውድድር #ሩዋንዳ በውድድሩ #እንደማትሳተፍ ተገልጿል።

የሩዋንዳ ከ 17ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እስከ አሁን ዝግጅት አለመጀመራቸው ሲገለፅ ለውድድሩ ወደ ኢትዮጵያ #እንደማይመጡ ታውቋል።

ሩዋንሳ በምድብ ሁለት ከዩጋንዳ ፣ ብሩንዲ ፣ ጅቡቲ እና ሱዳን ጋር ተደልድላ እንደነበረ ይታወቃል።

የሴካፋ ውድድር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚደረግ ሲሆን ተጨማሪ አንድ ሀገር በውድድሩ የመሳተፏ ነገር #አጣብቂኝ ውስጥ ሲገኝ ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚረዳው ውድድር #በስምንት ሀገራት እንደሚደረግ ይጠበቃል።

ለመጨረሻ ጊዜ የተካሄደው ከሴካፋ ከ 17ዓመት በታች ውድድር #ሩዋንዳ ስታዘጋጅ #በስምንት ሀገራት መካከል መደረጉ የሚታወስ ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ከሴካፋ ውድድር አንድ ሀገር ራሷን አገለለች ! በቀጣይ ሳምንት በሀገራችን አዘጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ 17ዓመት በታች ውድድር #ሩዋንዳ በውድድሩ #እንደማትሳተፍ ተገልጿል። የሩዋንዳ ከ 17ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እስከ አሁን ዝግጅት አለመጀመራቸው ሲገለፅ ለውድድሩ ወደ ኢትዮጵያ #እንደማይመጡ ታውቋል። ሩዋንሳ በምድብ ሁለት ከዩጋንዳ ፣ ብሩንዲ ፣ ጅቡቲ እና ሱዳን ጋር ተደልድላ እንደነበረ…
ኤርትራ ራሷን ከሴካፋ ውድድር አግልላለች !

ከ 17ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ከኢትዮጵያ ጋር በአንድ ምድብ የተደለደለችው #ኤርትራ በውድድሩ እንደማትሳተፍ በደብዳቤ አሳውቃለች።

በምድብ አንድ ከአዘጋጇ ሀገር ኢትዮጵያ ፣ ታንዛኒያ ፣ ሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን ጋር ተደልድላ የነበረችው ኤርትራ ለአወዳዳሪው አካል ውሳኔዋን ማሳወቋ ተረጋግጧል።

የሴካፋ ከ 17ዓመት በታች ውድድር ከመስከረም 20 እስከ ጥቅምት 9/2015 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም #በስምንት ሀገራት መካከል የሚደረግ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#Results

በትላንትናው ዕለት የተደረጉ የአውሮፓ ኔሽን ሊግ ጨዋታዎች ውጤት ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል።

ሰፔን በሜዳዋ ስትሸነፍ ዩክሬን ፣ ፖርቹጋል እና ሰርቢያ ተጋጣሚዎቻቸውን ማሸነፍ ችለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ለቡድናችን ያለን ፍቅር በምንለብሰው ማልያ ይገለፃል ፣ ማልያችን መለያችን !

ዋናው የስፖርት አልባሳት ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች ጋር አብሮ የሚሰራ ሲሆን ለትላልቅ ክለቦች ፣ ተጫዋቾች እንዲሁም ደጋፊዎች ማልያዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ አምርቶ የማቅረብ ልምድ አለው።

📞 ይደውሉ :- 📱0910851535   
                      📱0901138283

ቻናላችን :-  https://yangx.top/wanawsportwear
📌 አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት

ኑ አብረን በጋራ እንስራ !
ከ Wanaw ጋር ወደፊት........
ኤርሊንግ ሀላንድ በኮከብነቱ ቀጥሏል !

ኖርዌያዊው የማንችስተር ሲቲ የፊት መስመር አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ በግብ አስቆጣሪነቱ ሲቀጥል ለሀገሩ ኖርዌይ ሀያ አንደኛ ጎሉን ከመረብ አሳርፏል።

ኤርሊንግ ሀላንድ ያለው ሪከርድ ምን ይመስላል ?

1. ሳልዝበርግ :- በ 27 ጨዋታዎች ላይ 29 ጎሎች

2. ቦርስያ ዶርትመንድ :- በ 89 ጨዋታዎች ላይ 86 ጎሎች

3. ማንችስተር ሲቲ :- በ 10 ጨዋታዎች ላይ 14 ጎሎች

4.ኖርዌይ :- በ 22 ጨዋታዎች ላይ 21 ጎሎችን በድምሩ ማስቆጠር ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#AddisAbabaCitycup

አስራ ስድስተኛው የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ውድድር በዛሬው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በሚደረጉ መርሐ ግብሮች ፍፃሜውን የሚያገኝ ይሆናል።

በአሰልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ እየተመሩ ወጣት ቡድኑን በውድድሩ ይዘው የቀረቡት #ፈረሰኞቹ ለዋንጫው ከ #መቻል ጋር ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ይፋለማሉ።

ለሶስተኛ ደረጃ በሚደረግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ለገጣፎ ለገዳዲ ጋር ከቀኑ 7:00 ላይ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ማን ይሆናል ?

የስፔን ላሊጋን በአንደኝነት እየመሩ የሚገኙት ሪያል ማድሪዶች የክለባቸውን የወርሀ መስከረም ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ይፋ አድርገዋል ።

ይህንንም ተከትሎ ቫልቬርዲ ፣ ሮድሪጎ፣ ቾአሜኒ ፣ ሉካ ሞድሪች እና ቪንሰስ ጁኒየር የክለቡ ምርጥ እጩ ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ተጫዋቾች ናቸው ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ኢትዮጵያ ቡና 1 - 0 ለገጣፎ ለገዳዲ

አብድልሀፊዝ ቶፊቅ

@tikvahethsport @kidusyoftahe