ከሴካፋ ውድድር አንድ ሀገር ራሷን አገለለች !
በቀጣይ ሳምንት በሀገራችን አዘጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ 17ዓመት በታች ውድድር #ሩዋንዳ በውድድሩ #እንደማትሳተፍ ተገልጿል።
የሩዋንዳ ከ 17ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እስከ አሁን ዝግጅት አለመጀመራቸው ሲገለፅ ለውድድሩ ወደ ኢትዮጵያ #እንደማይመጡ ታውቋል።
ሩዋንሳ በምድብ ሁለት ከዩጋንዳ ፣ ብሩንዲ ፣ ጅቡቲ እና ሱዳን ጋር ተደልድላ እንደነበረ ይታወቃል።
የሴካፋ ውድድር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚደረግ ሲሆን ተጨማሪ አንድ ሀገር በውድድሩ የመሳተፏ ነገር #አጣብቂኝ ውስጥ ሲገኝ ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚረዳው ውድድር #በስምንት ሀገራት እንደሚደረግ ይጠበቃል።
ለመጨረሻ ጊዜ የተካሄደው ከሴካፋ ከ 17ዓመት በታች ውድድር #ሩዋንዳ ስታዘጋጅ #በስምንት ሀገራት መካከል መደረጉ የሚታወስ ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

TIKVAH-SPORT
ከሴካፋ ውድድር አንድ ሀገር ራሷን አገለለች ! በቀጣይ ሳምንት በሀገራችን አዘጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ 17ዓመት በታች ውድድር #ሩዋንዳ በውድድሩ #እንደማትሳተፍ ተገልጿል። የሩዋንዳ ከ 17ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እስከ አሁን ዝግጅት አለመጀመራቸው ሲገለፅ ለውድድሩ ወደ ኢትዮጵያ #እንደማይመጡ ታውቋል። ሩዋንሳ በምድብ ሁለት ከዩጋንዳ ፣ ብሩንዲ ፣ ጅቡቲ እና ሱዳን ጋር ተደልድላ እንደነበረ…
ኤርትራ ራሷን ከሴካፋ ውድድር አግልላለች !
ከ 17ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ከኢትዮጵያ ጋር በአንድ ምድብ የተደለደለችው #ኤርትራ በውድድሩ እንደማትሳተፍ በደብዳቤ አሳውቃለች።
በምድብ አንድ ከአዘጋጇ ሀገር ኢትዮጵያ ፣ ታንዛኒያ ፣ ሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን ጋር ተደልድላ የነበረችው ኤርትራ ለአወዳዳሪው አካል ውሳኔዋን ማሳወቋ ተረጋግጧል።
የሴካፋ ከ 17ዓመት በታች ውድድር ከመስከረም 20 እስከ ጥቅምት 9/2015 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም #በስምንት ሀገራት መካከል የሚደረግ ይሆናል።

አርጀንቲና ወደ ፍፃሜው ተሸጋግራለች !
በአሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ የሚመሩት አርጀንቲናዎች 3ለ0 በሆነ ውጤት ክሮሽያን በመርታት ለእሁድ የፍፃሜ ጨዋታ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
√ ጁሊያን አልቫሬዝ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ #አራት ከፍ አድርጓል።
√ ሊዮኔል ሜሲ በዓለም ዋንጫ #ስምንት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
√ ሊዮኔል ሜሲ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ #በስምንት ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎን አድርጓል።
√ ሊዮኔል ሜሲ በአንድ የዓለም ዋንጫ አምስት ጎሎችን ያስቆጠረ በእድሜ አንጋፋው ተጫዋች ሆኗል።
√ አርጀንቲና እሁድ አመሻሽ 12:00 ሰዓት በሚደረገው የፍፃሜ መርሐ ግብር #የሞሮኮ እና #ፈረንሳይን አሸናፊ የምትገጥም ይሆናል።

" አርሰናልን ለማቆም ሊከብደን ይችላል "
የማንችስተር ሲቲ ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከሊጉ መሪ አርሰናል ጋር ያላቸው የነጥብ ልዩነት ከዚህ የበለጠ ከሰፋ ለመፎካከር ከባድ እንደሚሆንባቸው ገልፀዋል።
እንደ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አስተያየት " በእኛ እና በአርሰናል መካከል ያለው የነጥብ ልዩነት የሚሰፋ ከሆነ እነሱን ለማስቆም ከባድ ሊሆንብን ይችላል " ሲሉ ተደምጠዋል ።
ማንችስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ሲጫወቱ #በወቅታዊ የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ከመሪው አርሰናል #በስምንት ነጥቦች ርቀው ይገኛሉ።

#PremierLeague 🇬🇧
በዘንድሮው የውድድር ዓመት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብዙ ጨዋታዎች ላይ ግብ ሳይቆጠርበት በመውጣት የኒውካስል ዩናይትዱ ግብ ጠባቂ ኒክ ፖፕ ቀዳሚውን ደረጃ ይይዛል።
ኒክ ፖፕ በሊጉ አስራ አንድ ጨዋታዎች ላይ ግብ ሳይቆጠርበት መውጣት ሲችል አሮን ራምስዴል #በዘጠኝ እንዲሁም ዴቪድ ዴህያ #በስምንት ጨዋታዎች ላይ ግብ ባለማስተናገድ ተከታዩን ደረጃ ይይዛሉ።

የሻምፒዮንስ ሊጉ ከፍተኛ ግብ አግቢ ማን ይሆናል ?
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ተደርገው ሲጠናቀቁ እስከ አሁን በተደረጉ መርሐ ግብሮች ሞሀመድ ሳላህ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነቱን #በስምንት ግቦች እየመራው ይገኛል።
የከፍተኛ ግብ አግቢዎች ደረጃ ምን ይመስላል ?
1. ሞሀመድ ሳላህ :- ስምንት ግቦች
2. ኪልያን ምባፔ :- ሰባት ግቦች
3. ቪንሰስ ጁንየር :- ስድስት ግቦች
4. ታሬሚ (ፖርቶ) :- አምስት ግቦች
5. ጇ ማርዮ (ቤኔፊካ) :- አምስት ግቦች
6. ኤርሊንግ ሀላንድ :- አምስት ግቦች
7. ሊዮኔል ሜሲ :- አራት ግቦች
8. ኦሊቬዬ ጅሩ :- አራት ግቦች
9. ራስፓዶሪ (ናፖሊ) :- አራት ግቦች
10. ሌሮይ ሳኔ :- አራት ግቦች በማስቆጠር የመጀመሪያዎቹን አስር ደረጃዎች ይዘው ይገኛሉ።

የሴርያው ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ቪክቶር ኦሲሜን !
የናፖሊው ናይጄርያዊ የፊት መስመር ተጨዋች ቪክቶር ኦሲሜን በዘንድሮው የውድድር ዓመት ከጣልያን ሴሪያው መሪ ናፖሊ ጋር ጥሩ ጊዜን በማሳለፍ ላይ ይገኛል።
ናይጄርያው አጥቂ ቪክቶር ኦሲሜን በዘንድሮው የውድድር ዓመት ለናፖሊ ሀያ አምስት ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ መጫወት የቻለ ሲሆን ሀያ አንድ ግቦችን አስቆጥሮ ሶስት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
የ 24ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ቪክቶር ኦሲሜን #በስምንት ተከታታይ የጣልያን ሴርያ መርሐ ግብሮች ላይ ግቦችን አስቆጥሯል።