TIKVAH-SPORT
258K subscribers
51.6K photos
1.48K videos
5 files
3.41K links
加入频道
አርጀንቲና ወደ ፍፃሜው ተሸጋግራለች !

በአሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ የሚመሩት አርጀንቲናዎች 3ለ0 በሆነ ውጤት ክሮሽያን በመርታት ለእሁድ የፍፃሜ ጨዋታ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

√ ጁሊያን አልቫሬዝ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ #አራት ከፍ አድርጓል።

√ ሊዮኔል ሜሲ በዓለም ዋንጫ #ስምንት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

√ ሊዮኔል ሜሲ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ #በስምንት ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎን አድርጓል።

√ ሊዮኔል ሜሲ በአንድ የዓለም ዋንጫ አምስት ጎሎችን ያስቆጠረ በእድሜ አንጋፋው ተጫዋች ሆኗል።

√ አርጀንቲና እሁድ አመሻሽ 12:00 ሰዓት በሚደረገው የፍፃሜ መርሐ ግብር #የሞሮኮ እና #ፈረንሳይን አሸናፊ የምትገጥም ይሆናል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe