#ኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ በተሰበሰበ መረጃ በሀገራችን ባለፈው ዓመት 1.5 ሚሊየን ዜጎች በቫይረሱ ተይዘዋል፤ ይህም ከታሰበው እና ከተገመተው በ 3 ዕጥፍ ከፍ ያለ ሲሆን፣ ባለፈው አመት የተገመተው ወደ 5 መቶ ሰው በቫይረሱ ሊያዝ እንደሚችል ቢሆንም ግን በ3 ዕጥፍ ጭማሪ ማሳየቱ ተገልጿል።
ከዚህ በፊት ከነበረው አሁን ላይ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር "በሚያሰጋ ደረጃ እየጨመረ ነው " የተባለ ሲሆን በተደረገ ጥናት ይፋ በሆነ መረጃ እድሜያቸው ከ15-29 ባሉ ሴቶች ቫይረሱ " አስደንጋጭ " በሆነ መልኩ እየተስፋፋ መሆኑን ገልጸዋል።
በየአመቱ እድሜያቸው ከ15-24 ባሉ የማህበረሰብ ክፍልም አዲስ በቫይረሱ ከሚያዙት መካከል ሴቶች 69 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ እንደሚወስዱ ተገልጿል፡፡
በሀገራችን በልጃገረድ እና ወጣት ሴቶች የኤችአይቪ ስርጭት መጠን 0.4 በመቶ እንደሆነ መረጃዎች ቢገልፁም በ2021 እድሜያቸው ከ15-29 ዓመት ያሉ ወጣት ሴቶች በአጠቃላይ አዲስ በቫይረሱ ከተያዙ መካከል 34 በመቶውን ይይዛሉ ነው የተባለው።
ዕድሜያቸው ከ15-24 ባሉ ወጣቶች በወንዶች 39 በመቶ የሚሆኑት ብቻ ስለ ቫይረሱ መተላለፊያ እና መከላከያ መንገዶች የተሟላ እውቀት ሲኖራቸው በሴቶች ደግሞ 24 በመቶ ብቻ የሚሆኑት ስለ በሽታው ዕውቀት አላቸው።
ይህ ቁጥር ይፋ የሆነው የጤና ሚኒስቴር ከአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ እና ከኤ.ኤች.ኤፍ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የአለም ኤድስ ቀን ፕሮግራም ላይ ነው።
መረጃው የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ነው
@tikvahethmagazine

በኢትዮጵያ በ2014 ዓ.ም በመንገድ ትራፊክ አደጋ 3 ሺሕ 971 ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን 10 ሺሕ 325 ሰዎች ደግሞ ለከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መዳረጋቸውን የመንገድ ደህንነትና መድህን ፈንድ አገልግሎት አስታውቋል።
በተደረገ ጥናትም በ2014 ዓ.ም በትራፊክ አደጋ 13 ቢሊየን ብር የሚደርስ የንብረት ውድመት እንደደረሰ ተነግሯል። (ዋልታ)

#ባለፈውሳምንት
- ታህሳስ 18 ቀን በሀረር ከተማ ራስ ሆቴል የትራፊክ መብራት አካባቢ በፊስታል ተጠቅልሎ ከመሬት ላይ ወድቆ የተገኘ 55 ሺ ብር ሁለት ሴት የትራፊክ ፖሊስ አባሎች ለፖሊስ አስረክበው ፖሊስም ባለፈው ሳምንት የገንዘቡ ባለቤት ነኝ ላሉ ግለሰብ አስረክቧል። ትራፊኮቹ ለመልካም ተግባራቸው የእውቅና ሰርተፊኬት የተበረከተ ሲሆን በቀጣይ ስራቸውን የሚመጥን ጥቅማጥቅም ይከበርላቸዋል ተብሏል።
- ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ከ 4 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ የምንዛሬ ተመን ያላቸው የሰባት ሃገራት የተለያዩ ገንዘቦች በሻንጣ እጄታ ብረት እና ቦርድ ውስጥ ተደብቀው ሊወጡ ሲሉ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ህገ ወጥ ገንዘቦቹን ሲያዘዋውር የነበረ ተጠርጣሪንም መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል።
- ኢትዮጵያን ጨምሮ አፍሪካውያን በዱባይ የአገራቸውን መገበያያ ገንዘብ በመጠቀም የሕክምና አገልግሎት የሚያገኙበት ‘ሄልዝ ላየቭ’ የተሰኘ አማራጭ ይፋ ሆኗል። አማራጩ አፍሪካውያን ውጭ አገር ሄደው ለመታከም የሚያወጡትን የውጭ ምንዛሬ ለማስቀረት ወሳኝ ሚና እንዳለው ተገልጿል። አማራጩ ታካሚዎች በቋንቋቸው በመታገዝ ሕክምናውን ማግኘት እንደሚችሉም ነው የተገለጸው።
- ኢትዮጵያ በዘንድሮው ዓመት የሀገር ውስጥ ፍጆታዋን ሸፍና 32 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ለውጭ ገበያ የማቅረብ አቅም እንዳላት ብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚና የኤክስፖርት ኮሚቴ ማረጋገጡ ተነግሯል። ሀገሪቱ ካለፈው ዓመት ጀምሮ ስንዴ ከውጭ ማስገባት ማቆሟን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪና የኤክስፖርት ኮሚቴው አስተባባሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ አስታውሰዋል። ኢትዮጵያ ስንዴን ወደ ውጭ የመላክ ተግባርን በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በይፋ አስጀምራለች።
ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ይመልከቱ
https://yangx.top/tikvahethiopia
የፈተና እንዲሁም የዩኒቨርስቲ መረጃዎችን ከቲክቫህ ዩኒቨርስቲ ቻናላችን ይከታተሉ https://yangx.top/TikvahUniversity

Telegram
TIKVAH-ETHIOPIA
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
አዋሽ ኢ-ስኩል ሲስተም
=========
ከጊዜው ጋር እየተሽቀዳደመ ከዘመኑ ጋር አብሮ እየዘመነ የመጣው አዋሽ ባንክ ት/ቤቶች ትውልድን ለመቅረፅ ያለባቸው ትልቅ ሃላፊነት በመረዳትና የትምህርት ጥራትን ለማሳካት በማሰብ የዲጂታል ትምህርት አስተዳደር ሥርዓት ወይም የኢ-ስኩል ሲስተም ቴክኖሎጂን አቀረበልዎ!
አዋሽ ኢ-ስኩል ሲስተም የግዜው ውድ ስጦታ!
Learn More- https://eschool.awashbank.com/
#AwashBank #Awash #ESchool #Management #System #Ethiopia #ኢትዮጵያ
ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 https://yangx.top/awash_bank_official

አዋሽ ብር በሁሉም ቦታ
==========
በአዋሽ ብር ያለጥሬ ገንዘብ በመገበያየት ህይወትዎን ቀላል ያድርጉ!
#AwashBIRR #Banking #EveryWhere #Ethiopia #ኢትዮጵያ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዋሽ ብር በሁሉም ቦታ!
==============
የአዋሽ ብር መተግበሪያን በመጠቀም ወይም ወኪሎች ጋር በመቅረብ የሂሣብ እንቅስቃሴን መከታተል፣ ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ከወኪሎችና ኤቲኤሞች ገንዘብ ወጭ ማድረግ እንዲሁም ያለጥሬ ገንዘብ በመገበያየት ህይወትዎን ቀላል ያድርጉ!
#AwashBIRR #Banking #EveryWhere #Ethiopia #ኢትዮጵያ
==============
የአዋሽ ብር መተግበሪያን በመጠቀም ወይም ወኪሎች ጋር በመቅረብ የሂሣብ እንቅስቃሴን መከታተል፣ ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ከወኪሎችና ኤቲኤሞች ገንዘብ ወጭ ማድረግ እንዲሁም ያለጥሬ ገንዘብ በመገበያየት ህይወትዎን ቀላል ያድርጉ!
#AwashBIRR #Banking #EveryWhere #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Use our POS Terminals for your shopping in this weekend!
#AwashBank #POS #Saturday #Weekend #Ethiopian #ኢትዮጵያ

የክፍያ ደረሰኝዎን ከአዋሽ ብር መተግበሪያ ላይ ያግኙ!
========
የአዋሽ ብር መተግበሪያን በመጠቀም ያለጥሬ ገንዘብ ሲገበያዩም ሆነ ክፍያ ሲፈፅሙ የክፋያ ማረጋገጫ ደረሰኝ እንደሚደርስዎ ስናበስሮዎት በታላቅ ደስታ ነው!
#AwashBIRR #Banking #EveryWhere #Ethiopia #ኢትዮጵያ
========
የአዋሽ ብር መተግበሪያን በመጠቀም ያለጥሬ ገንዘብ ሲገበያዩም ሆነ ክፍያ ሲፈፅሙ የክፋያ ማረጋገጫ ደረሰኝ እንደሚደርስዎ ስናበስሮዎት በታላቅ ደስታ ነው!
#AwashBIRR #Banking #EveryWhere #Ethiopia #ኢትዮጵያ
‘ታታሪዎቹ’/ ቀጠሌዋን በቅርብ ቀን
****************
‘ታታሪዎቹ’/ ቀጠሌዋን የሁለተኛ ዙር የአዋሽ ባንክ የስራ ፈጠራ ውድድር በቅርቡ የሚጀምር ሲሆን የፈጠራ ሀሳብ ያላቸው የውድድሩ ተሳታፊዎች ከጥቅምት 12 እስከ ህዳር 13 ቀን 2016 ዓ.ም በባንኩ በይነ መረብ (ኦን ላይን) ወይንም በሁሉም አዋሽ ባንክ ቅርንጯፎች በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
Dorgommiin kalaqa hojii marsaa 2ffaa Qaxaleewwan Baankii Awaash yeroo dhihootti kan eegalu yoo ta'u dorgomtoonni yaada kalaqaa qabdan Onkololeessa 12 bara 2016 haga Sadaasa 13 bara 2016 A.L.I tti Marsareetii Baankii Awaashiifi dameelee Baankii Awaash hundatti qaamaan argamuun galmaa'uu ni dandeessu.
https://tatariwochu.awashbank.com
#AwashBank #TATARIWOCHU #Qaxaleewwan #Empowering_The_Visionaries #Coming_Soon #Ethiopia #ኢትዮጵያ

በ2023 አምስት ምርጥ እንግሊዝኛ ተናጋሪ የአፍሪካ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?
"ኢዱኬሽን ፈርስት" የተባለ ዓለማቀፍ የትምህርት ተቋም እድሜአቸው ከ 18 - 20 የሆኑ 2.1 ሚሊዮን ወጣቶችን ከ113 ሀገራት የእንጊሊዘኛ ቋንቋ ችሎታቸውን በመገምገም የሀገራትን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ ብቃት ደረጃ አውጥቷል።
ተቋሙ የቋንቋውን ተናጋሪዎች ብቃት በጣም የላቀ፣ ከፍተኛ፣ መካከለኛ፣ ዝቅተኛ እና በጣም ዝቅተኛ በሚሉ አምስት የብቃት ደረጃዎች በመክፈል ነው ሪፖርቱን ይፋ ያደረገው።
በሪፖርቱ መሰረትም ከ1ኛ እስከ 5ኛ የተቀመጡ የአፍሪካ ሀገራት በቅደም ተከተል፦
🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ
🇰🇪 ኬንያ
🇳🇬 ናይጄሪያ
🇬🇭 ጋና
🇺🇬 ኡዳንዳ መሆን ችለዋል።
ከአፍሪካ በቋንቋ ተናጋሪነት ብቃት የመጀመሪያ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው ደቡብ አፍሪካ "#በጣም_የላቀ" በተባለው ከፍተኛ የእንግሊዘኛ ብቃት ያላችው ሀገራት ምድብ ውስጥ ተካትታለች።
2ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው ኬንያ እንዲሁም 3ኛዋ ናይጄሪያ "#ከፍተኛ" በተባለው እንዲሁም ዩጋንዳ እና ጋና "#መካከለኛ" በተባለው የቋንቋ ተናጋሪነት ምድብ ተመድበዋል።
ሀገራችን #ኢትዮጵያ🇪🇹 #ዝቅተኛ የእንጊሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪነት ምድብ ውስጥ ከታንዛኒያ፣ ሞሮኮ፣ አልጄሪያ፣ ማዳጋስካር፣ ማላዊ፣ ግብፅ ጋር መመደቧ በሪፖርቱ ተመላክቷል።
ኔዘርላንድስ፣ ሲንጋፖር፣ ኦስትሪያ፣ ዴንማርክ እና ኖርዌይ ከአለም ከ1 እስከ 5 ያለውን የኢንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪነት ብቃት ደረጃ መያዝ ችለዋል።
@TikvahethMagazine
"ኢዱኬሽን ፈርስት" የተባለ ዓለማቀፍ የትምህርት ተቋም እድሜአቸው ከ 18 - 20 የሆኑ 2.1 ሚሊዮን ወጣቶችን ከ113 ሀገራት የእንጊሊዘኛ ቋንቋ ችሎታቸውን በመገምገም የሀገራትን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ ብቃት ደረጃ አውጥቷል።
ተቋሙ የቋንቋውን ተናጋሪዎች ብቃት በጣም የላቀ፣ ከፍተኛ፣ መካከለኛ፣ ዝቅተኛ እና በጣም ዝቅተኛ በሚሉ አምስት የብቃት ደረጃዎች በመክፈል ነው ሪፖርቱን ይፋ ያደረገው።
በሪፖርቱ መሰረትም ከ1ኛ እስከ 5ኛ የተቀመጡ የአፍሪካ ሀገራት በቅደም ተከተል፦
ከአፍሪካ በቋንቋ ተናጋሪነት ብቃት የመጀመሪያ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው ደቡብ አፍሪካ "#በጣም_የላቀ" በተባለው ከፍተኛ የእንግሊዘኛ ብቃት ያላችው ሀገራት ምድብ ውስጥ ተካትታለች።
2ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው ኬንያ እንዲሁም 3ኛዋ ናይጄሪያ "#ከፍተኛ" በተባለው እንዲሁም ዩጋንዳ እና ጋና "#መካከለኛ" በተባለው የቋንቋ ተናጋሪነት ምድብ ተመድበዋል።
ሀገራችን #ኢትዮጵያ
ኔዘርላንድስ፣ ሲንጋፖር፣ ኦስትሪያ፣ ዴንማርክ እና ኖርዌይ ከአለም ከ1 እስከ 5 ያለውን የኢንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪነት ብቃት ደረጃ መያዝ ችለዋል።
@TikvahethMagazine
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የዘመን መለወጫ በዓላት በ #ኢትዮጵያ 🇪🇹
🎆 ጊፋታ (የዎላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ)
🎆 ማሽቃሮ (የካፊቾ የዘመን መለወጫ በዓል)
🎆 ያሆዴ (የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል)
🎆 መሳላ (የከምባታ ብሄር ዘመን መለወጫ በዓል)
🎆 የጎፋ ''ጋዜ'' ማስቃላ እና የኦይዳ ''#ዮኦ'' ማስቃላ በዓል
🎆 ሄቦ (የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል)
🎆 ዮ__ማስቃላ (የጋሞ ብሔር ዘመን መለወጫ)
🎆 ጋሪ ዎሮ (በቦሮ-ሺናሻ ብሄረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል)
እንኳን አደረሳችሁ!
#TikvahEthiopia
@tikvahethmagazine
እንኳን አደረሳችሁ!
#TikvahEthiopia
@tikvahethmagazine
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Cybersecurity
"በ2016 ዓ.ም 8 ሺሕ 854 የሳይበር ጥቃቶች ተሰንዝረዋል" - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር
ባሳለፍነው የ2016 ዓ.ም በተለያዩ የሀገሪቱ ተቋማት ላይ 8 ሺሕ 854 የሳይበር ጥቃቶች መሰንዘራቸውን የኢንሳ ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሀሚድ ተናግረዋል።
በኢትዮጵያ የሚደርሰው የሳይበር ጥቃት ከዓመት ዓመት እየጨመረ መምጣቱን ዋና ዳይሬክተሯ በ5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የመክፈቻ ስነ ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር አስታውቀዋል።
የፋይናስ ተቋማት፣ የመከላከያ፣ የጤናና የኢትዮ ቴሌኮምን ጨምሮ በርካታ የመሰረተ ልማት ተቋማት የጥቃቱ ኢላማ መሆናቸውን ነው የገለጹት።
በ2015 ዓ/ም በቀረበው ሪፖርት የተፈጸሙት የሳይበር ጥቃቶች 6,959 የነበሩ ሲሆን ዘንድሮ በ1,895 ጭማሪ አሳይቷል።
በቅርቡ በተደረገ ዳሰሳ ኢትዮጵያ ለሳይበር ጥቃት በከፍተኛ ሁኔታ የተጋለጠች አፍሪካዊት ሀገር መሆኗን መሆኗን ይገልጻል።
የአለም አቀፍ የሳይበር ደኅንነት መረጃ ጠቋሚ የ2024 ሪፖርት ሀገራት ለሳይበር ጥቃት ካላቸው ዝግጁነት አንጻር በተለያዩ ደረጃዎች ይቀመጣሉ።
በዚህም ሀገራት በአምስት እርምጃዎች ይገመገማሉ። እነሱም ህጋዊ እርምጃዎች፣ ቴክኒካል እርምጃዎች፣ ተቋማዊ እርምጃዎችና የአቅም ግንባታ እና ትብብር ሲሆኑ ባሳዩት አፈጻጸም በመሰረት 5 እርከን ተከፍለዋል።
የአፍሪካ ሀገራት በGCI ምድብ መሰረት ያላቸው ደረጃ፦
🟢 ደረጃ 1/ (Tier 1) ፡ አርዐያ የሆኑ ተብለው የተመደቡ ሞሪሸስ፤ ታንዛኒያ፣ ጋና እና ኬንያ ይገኛሉ።
🟢 ደረጃ 2/ (Tier 2) ፡ በጣም እየተሻሻሉ ያሉ (Advancing) የሚባሉት ሞሮኮ፣ ግብጽ፣ ደቡብ አፍሪካ ናቸው።
🟢 ደረጃ 3/ (Tier 3) : መሰረታዊ የሳይበር ደህንነት ማዕቀፎችን እያቋቋሙ ያሉ ሀገራት ሥር ናይጄሪያ፣ ሩዋንዳ፣ ካሜሩን እና ሴኔጋል ይገኙበታል።
🟢 ደረጃ 4 / (Tier 4) : ብዙ ክፍተቶችን ያሉባቸው ግን የመሰረተ ልማት ግንባታ የጀመሩ ሃገራት ውስጥ #ኢትዮጵያ፣ ኡጋንዳ፣ ዛምቢያ እና አንጎላ ይገኙበታል።
🟢 ደረጃ 5 / (Tier 5 ): የሳይበር ደህንነት ማዕቀፎቻቸውን በማቋቋም ጅማሮ ላይ ያሉ ተብለው ከተጠቀሱት ውስጥ ደግሞ ሶማሊያ፣ ቻድ ይጠቀሳሉ።
በሚያስተናግዱት የጥቃት መጠን ሲታዩ ፦
ደቡብ አፍሪካ እና ናይጄሪያ እንዲሁ በከፍተኛ ስጋት ውስጥ ሲሆኑ በቅደም ተከተል 59 ኛ እና 57 ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
በሰኔ ወር የወጣ ጥናት እንደሚያሳየው ኬንያ፣ናይጄሪያ እና ደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ካጋጠማቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ሲሆኑ፣ ደቡብ አፍሪካ በየሳምንቱ በአማካይ 1450 ጥቃቶች እያስተናገደች መሆኗን ገልጿል።
በኬንያ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ላይ ያነጣጠረ የሳይበር ጥቃት በ16.5 በመቶ ከፍ ስለማለቱ ተነግሯል።
በምሥራቅ አፍሪካ የሚሰነዘረው ቁልፍ መሰረተ ልማቶችን መሰረት ያደረገ የሳይበር ጥቃት በ 115 በመቶ እንዳደገ መረጃዎች ያመላክታሉ።