ሀድያ እና ሀዋሳ ነጥብ ተጋርተዋል !
በ አምስተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ መርሐ ግብር ሁለቱን ቡድኖች ሲያገናኝ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል ።
• በ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው የ ሀድያ ቡድን በሊጉ አንድም ጨዋታ ማሸነፍ አልቻሉም ።
• ሀድያ ሆሳዕናዎች ካለፉት ስድስት በሁሉም ውድድሮች ማሸነፍ የቻሉት #አንዱን ብቻ ነው ።
• በዘርአይ ሙሉ የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች በተከታታይ ጨዋታዎች የቀይ ካርድ ተጫዋቾቻቸው መመልከት ተገደዋል ።
• ውጤቱን ተከትሎ ሀዋሳ ከተማዎች በ #ሰባት ነጥብ አምስተኛ ደረጃ ላይ ለመቀመጥ ችለዋል ።
• ሶስት ነጥብ የራቃቸው ሀድያ ሆሳዕናዎች በሊጉ በ ሶስት ነጥቦች አንድ ደረጃን በማሻሻል በ #ጊዜያዊነት አስራ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ።
#Betika
#CentralHotelHawassa
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የፍራንክ ላምፓርድ ቀጣይነት ?
የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ዋና አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ኤቨርተን እያሳየ የሚገኘውን ደካማ አቋም መለወጥ እንደሚችሉ እርግጠኛ መሆናቸውን ተናግረዋል ።
ኤቨርተን በዘንድሮው የውድድር ዓመት ደካማ የሚባል አቋም በማሳየት ላይ ሲሆን ካለፉት አስር ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው #አንዱን ብቻ ነው።
የፍራንክ ላምፓርዱ ስብስብ ባለፉት አስር ጨዋታዎች በሰባቱ ሲሸነፍ ሁለት አቻ በመውጣት አስራ ሰባት ግቦችን ያስተናገደ ሲሆን ማስቆጠር የቻለው ሰባት ግብ ብቻ ነው።
ኤቨርተን አሁን ላይ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ከወራጅ ቀጠናው በአንድ ነጥብ ርቆ በአስራ አምስት ነጥብ አስራ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ።

ሚኬል አርቴታ እና ማንችስተር ሲቲ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከማንችስተር ሲቲ ጋር በተገናኙባቸው ያለፉት ሰባት ጨዋታዎች ላይ #ዝቅተኛ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል ።
አርሰናል ከማንችስተር ሲቲ ካደረጋቸው ያለፉት ሰባት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው #አንዱን ብቻ ሲሆን #በስድስቱ ሽንፈት አስተናግደዋል ።
መድፈኞቹ በተጨማሪ በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ እየተመሩ ከማንችስተር ሲቲ ባደረጓቸው ሰባት ጨዋታዎች ላይ አስራ አምስት ግብ ሲቆጠርባቸው ማስቆጠር የቻሉት #ሶስት ብቻ ነው።

የኤሲ ሚላን ደካማ ጉዞ !
የጣልያን ሴሪያው ክለብ ኤስ ሚላን ከኳታሩ ዓለም ዋንጫ ውድድር መልስ በሊጉ ደካማ የሚባል ጊዜን በማሳለፍ ላይ ይገኛሉ።
ኤስ ሚላን ከዓለም ዋንጫ መልስ ካደረጓቸው ሰባት ጨዋታዎች ውስጥ ማሸነፍ የቻሉት #አንዱን ብቻ ሲሆን #በአራት ጨዋታዎች ተሸንፈው #በሁለቱ አቻ ተለያይተዋል።

ቼልሲ ነጥብ ተጋርቷል !
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቼልሲ ከ ፉልሀም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ማጠናቀቅ ችሏል።
ቼልሲ በሁሉም ውድድሮች ካደረጋቸው ካለፉት ሰባት ጨዋታዎች ውስጥ ማሸነፍ የቻለው #አንዱን ብቻ ነው።
ፉልሀም ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ በሊጉ አንድ ነጥብ ማስመዝገብ ችለዋል።
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ከመሪው አርሰናል በሀያ ነጥቦች ርቀው ሰላሳ ነጥቦችን በመሰብሰብ #ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ፉልሀም በበኩላቸው ሰላሳ ሁለት ነጥቦች በመሰብሰብ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ #ስድስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ ።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ቼልሲ ከ ዌስትሀም እንዲሁም ፉልሀም ከ ኖቲንግሀም ፎረስት የሚገናኙ ይሆናል።

አርሰናል ወይስ ማንችስተር ሲቲ ?
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በሜዳው ኤምሬትስ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረጓቸው ያለፉት አስራ አንድ ጨዋታዎች በማንችስተር ሲቲ የበላይነት ተጠናቀዋል።
መድፈኞቹ በኤምሬትስ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ካደረጓቸው ያለፉት አስራ አንድ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት #አንዱን ብቻ ሲሆን #ሰባቱን ማንችስተር ሲቲ ማሸነፍ ሲችል በሶስቱ አቻ ተለያይተዋል።
ዛሬስ ማን ያሸንፍ ይሆን ?

አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ጋር ጨዋታውን አድርጎ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ሁለት ግቦች ዮሴፍ ታረቀኝ ከመረብ ማሳረፍ ሲችል የፋሲል ከነማ ግብ ታፈሰ ሰለሞን ማስቆጠር ችሏል።
አፄዎቹ በተከታታይ ካደረጓቸው ያለፉት #ስምንት የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት #አንዱን ብቻ ሲሆን በአራቱ ጨዋታዎች አቻ ተለያይተው በሶስቱ ተሸንፈዋል።
ፋሲል ከነማዎች በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #ስምንተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
አዳማ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #አስረኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ ከ ወላይታ ድቻ እንዲሁም አዳማ ከተማ ከ መቻል የሚጫወቱ ይሆናል።

" በታሪኬ መጥፎው አጀማመር ነው " ሞሪንሆ
ፖርቹጋላዊው የሮማ ዋና አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ በአሰልጣኝነት ታሪካቸው መጥፎ ያሉትን የውድድር ዘመን ጅማሮ በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
ትላንት ምሽት በጂኖአ ከገጠማቸው ሽንፈት በኋላ አስተያየት የሰጡት አሰልጣኙ " በሮማ ሆነ በእኔ የአሰልጣኝነት ታሪክ መጥፎው የውድድር ዘመን ጅማሮ መሆኑ አውነት ነው።"በማለት ተናግረዋል።
ጆዞ ሞሪንሆ ቀጥለውም ነገር ግን ሮማ በተከታታይ ሁለት አመታት በአውሮፓ መድረክ ለፍፃሜ ሲደርስ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ብለዋል።
ሮማ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ካደረጋቸው የመጀመሪያ ስድስት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው #አንዱን ብቻ ሲሆን በሶስቱ ተሸንፎ በሁለቱ አቻ ተለያይቷል።

አያክስ ጥሩ ያልሆነ ታሪክ ፅፏል !
ጥሩ ያልሆነ የውድድር አመት በማሳለፍ ላይ የሚገኘው የኔዘርላንዱ ክለብ አያክስ ያለፉትን ስምንት ጨዋታዎች ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር ይህ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።
ዛሬ በኡትሬክት ሽንፈት የገጠመው አያክስ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሊጉ ካደረጋቸው ሰባት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው #አንዱን ብቻ ሲሆን በአራቱ ተሸንፎ በሁለቱ አቻ ተለያይቷል።
አያክስ በውድድር አመቱ አምስት ነጥቦችን በመሰብሰብ አስራ ስምንት ክለቦችን በሚያወዳድረው የኔዘርላንድ ሊግ አስራ ሰባተኛ ደረጃን ይዟል።
ከዛሬው ሽንፈት በኋላ አስተያየታቸውን የሰጡት የክለቡ አሰልጣኝ ማውሪስ ስቲን " ክለቡ እኔን ማሰናበት ጥሩ መፍትሔ ነው ብሎ ካመነ እኔ አይደለም ማለት አልችልም።"ብለዋል።

TIKVAH-SPORT
የዩናይትድ ምክትል አሰልጣኝ ለአያክስ ታጭተዋል ! ኔዘርላንዳዊው የቀድሞ የቀያይ ሴጣኖቹ አሰልጣኝ ሉዊስ ቫን ሀል የማንችስተር ዩናይትዱን ምክትል አሰልጣኝ ሚሼል ቫን ደር ጋጅን ለአያክስ አሰልጣኝነት ማጨታቸው ተገልጿል። በኔዘርላንዱ ክለብ አያክስ ቤት በአማካሪነት የሚሰሩት አሰልጣኝ ሉዊስ ቫን ሀል ክለቡ ከአሰልጣኙ ጋር የሚለያይ ከሆነ የቀያይ ሴጣኖቹን ምክትል አሰልጣኝ እንዲሾም ጠቁመዋል ተብሏል። …
አያክስ አሰልጣኙን አሰናብቷል !
ጥሩ ያልሆነ የውድድር አመት በማሳለፍ ላይ የሚገኘው የኔዘርላንዱ ክለብ አያክስ የቡድኑን ዋና አሰልጣኝ ማውሪስ ስቲን ማሰናበታቸውን ይፋ አድርገዋል።
አያክስ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሊጉ ካደረጋቸው ሰባት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው #አንዱን ብቻ ሲሆን በአራቱ ተሸንፎ በሁለቱ አቻ ተለያይቷል።
አያክስ በውድድር አመቱ አምስት ነጥቦችን በመሰብሰብ አስራ ስምንት ክለቦችን በሚያወዳድረው የኔዘርላንድ ሊግ አስራ ሰባተኛ ደረጃን ይዟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ጥሩ ያልሆነ የውድድር አመት በማሳለፍ ላይ የሚገኘው የኔዘርላንዱ ክለብ አያክስ የቡድኑን ዋና አሰልጣኝ ማውሪስ ስቲን ማሰናበታቸውን ይፋ አድርገዋል።
አያክስ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሊጉ ካደረጋቸው ሰባት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው #አንዱን ብቻ ሲሆን በአራቱ ተሸንፎ በሁለቱ አቻ ተለያይቷል።
አያክስ በውድድር አመቱ አምስት ነጥቦችን በመሰብሰብ አስራ ስምንት ክለቦችን በሚያወዳድረው የኔዘርላንድ ሊግ አስራ ሰባተኛ ደረጃን ይዟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፋብዮ ግሮሶ ከሀላፊነት መነሳቱ ተገለፀ !
የቀድሞው ጣልያናዊ ተጨዋች ፋብዮ ግሮሶ ከፈረንሳዩ ክለብ ኦሎምፒክ ሊዮን አሰልጣኝነት ሀላፊነቱ መነሳቱን የሀገሪቱ የመገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል።
ጣልያን እ.ኤ.አ 2006 ፈረንሳይን በመለያ ምት አሸንፋ የዓለም ዋንጫን ስታሳካ የመጨረሻዋን መለያ ምት ማስቆጠር የቻለው ፋብዮ ግሮሶ ከሁለት ወራት በፊት ሊዮንን በሀላፊነት መረከቡ የሚታወስ ነው።
ክለቡን በጊዜያዊነት የልምምድ ማዕከሉ ዳይሬክተር ፒር ሳጋ እንዲመሩ መመረጣቸው ተገልጿል።
ኦሎምፒክ ሊዮን በዚህ አመት በሊጉ ካደረጋቸው አስራ ሁለት ጨዋታዎች #አንዱን ብቻ አሸንፎ በሰባቱ ተሸንፍ በሰባት ነጥቦች የመጨረሻ ደረጃ ላይ ይገኛል።