#CHAN2023 🇪🇹
ከጥቂት ሳምንታት በኋላ በአልጄርያ አዘጋጅነት ለሚካሄደው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ሀገራት ዝግጅታቸውን በማካሄድ ላይ ይገኛል።
በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው አዘጋጇ ሀገር #አልጄርያ ከቀናት በፊት ከ #ሴኔጋል ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታዋን አድርጋ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት አጠናቃለች።
#ዋልያዎቹ ጥር 5/2015 ዓ.ም የምድባቸውን የመጀመሪያ ጨዋታ ከ #ሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያደርጉ ይሆናል።
የዋልያዎቹ ቀሪ መርሐ ግብር ምን ይመስላል?
ጥር 9/2015 : - አልጄርያ ከ ኢትዮጵያ
ጥር 13/2015 :- ሊቢያ ከ ኢትዮጵያ
ሀገራት በአልጄርያ ቆይታቸው የሚጓጓዙበትን ሰርቪስ ( ባስ ) የውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

በአልጄርያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሀያ ስምንት የቡድን አባላት ይፋ ተደርገዋል።
በምድብ አንድ ከአዘጋጇ ሀገር አልጄርያ ፣ ሞዛምቢክ እና ሊቢያ ጋር የተደለደሉት ዋልያዎች ጥር 5/2015 የመጀመሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።
√ ጥሪ የቀረበላቸው የተጫዋቾች ዝርዝር በምስሉ ላይ ተያይዟል።
ምስል :- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ እንዲሁም የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሲፔ በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ውድድር የመክፈቻ ጨዋታ ላይ እንደሚታደሙ ተገልጿል ።
በሀገር ውስጥ ተጨዋቾች ብቻ የሚደረገው የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) ውድድር የፊታችን ጥር 5/2015 በአልጄሪያ መዲና አልጀርስ ላይ ይጀምራል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Ethiopia 🇪🇹
Team Spirit 💪💚💛❤
Happy Holiday from the " WALIYAS " 🇪🇹
#CHAN2023
#Ethiopia 🇪🇹
#TeamEthiopia 🇪🇹
📽 12MB
@tikvahethsport @kidusyoftahe
Team Spirit 💪💚💛❤
Happy Holiday from the " WALIYAS " 🇪🇹
#CHAN2023
#Ethiopia 🇪🇹
#TeamEthiopia 🇪🇹
📽 12MB
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#CHAN2023 🇪🇹
በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚደረገው የ 2023 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ወቅት ደጋፊዎች #የነፃ ትራንስፖርት አገልግሎት መዘጋጀቱ ተገልጿል።
የአልጄሪያ ትራንስፖርት ሚንስቴር ውድድሩ በሚደረግባቸው አልጀርስ ፣ ኮንስታንቲን እና ኦራል ከተሞች ነፃ የትራንስፖርት አግልግሎት መዘጋጀቱን ይፋ አድርገዋል።

በአልጄሪያ በሚደረገው የ 2023 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ውድድር የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ የቀድሞ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ኔልሰን ማንዴላ ቤተሰቦች እንደሚታደሙ ተገልጿል።
የቻን ውድድር አስተናጋጇ ሀገር አልጄሪያ በቀድሞ የነፃነት ታጋዩ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ኔልሰን ማንዴላ ስም ስታድየም መሰየሟ ይታወቃል።
በአልጄሪያ ርዕሰ መዲና አልጀርስ የተገነባው የኔልሰን ማንዴላ ስታዲየም 40,784 ተመልካቾች የመያዝ አቅም ያለው ሲሆን የ 2023ቱን የቻን ፍፃሜ ጨዋታ እንደሚያስተናግድ ተገልጿል።

በአልጄሪያው የ 2023 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተሳታፊው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አልጄሪያ በሚኖረው ቆይታ ልምምድ የሚያደርግበትን ቦታ የውድድር አዘጋጅ ኮሚቴው አሳውቋል።
ሞሮኮ ካሳብላንካ በዝግጅት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለውድድሩ ወደ አልጄሪያ ሲያቀና ልምምዱን በአኔክስ ባራኪ የልምምድ ስፍራ እንደሚያደርግ ተገልጿል ።

ለቻን ውድድር አዘጋጇ ሀገር አልጄርያ ቀድማ የገባችው ሞዛምቢክ የአቋም መፈተሻ ጨዋታዋን በትላንትናው ዕለት ማድረግ ችላለች።
በአልጄርያ ሊግ ተሳታፊ ከሆነው ኤሲ ፓራዱ ክለብ ጋር የተጫወተው የሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድን 4ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የሞዛምቢክ ቡድን ከቀናት በፊት ከሊጉ ክለብ አልጀርስ ጋር ጨዋታውን አድርጎ 3ለ1 በሆነ ውጤት #መሸነፉ ይታወቃል።
የሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድን በሰባተኛው የቻን አፍሪካ ዋንጫ በምድብ አንድ ከአልጄርያ ፣ #ኢትዮጵያ እና ሊቢያ ጋር መደልደላቸው ይታወሳል።

ከቀናት በኋላ በአልጄሪያ በሚደረገው የ2023 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ውድድር የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ታላላቅ የእግር ኳስ ሰዎች በተገኙበት እንደሚከናወን ተገልጿል ።
በመክፈቻ ሰነ-ስርዓቱ ላይ የአለም እና የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ አካላት የሆኑት የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ እና የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሲፔ እንደሚገኙ ይታወቃል።
በተጨማሪም በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ የቀድሞ የአፍሪካ ኮኮብ ተጨዋቾች አይቮሪኮስታዊ ዲድየር ድሮግባ እና ቶጓዊው የቀድሞ የፊት መስመር አጥቂ ኢማኑኤል አዲባየር እንደሚገኙ ተዘግቧል ።

በአልጄሪያው የ 2023 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ውድድር አልጄሪያ ከ ሊቢያ የሚያደርጉት የመክፈቻ ጨዋታ ከመጀመሩ 48 ሰዓታት ቀድሞ የስታዲየም መግቢያ ትኬቶች ተሸጠው መጠናቀቃቸው ተገልጿል ።
ነገ ምሽት 4:00 የውድድሩ አስተናጋጅ ሀገር አልጄሪያ በግዙፉ ኔልሰን ማንዴላ ስታዲየም ከሊቢያ ጋር የውድድሩን የመክፈቻ ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆናል ።