TIKVAH-MAGAZINE
197K subscribers
19.9K photos
324 videos
70 files
2.52K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524
加入频道
#ስቅለት

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ።

መልካም በዓል !

#TikvahFamily❤️
#ስቅለት

የዛሬው ዕለት በክርስትና አስተምሮ የአይሁድ ካህናት ያለ በደል ያለ ጥፋት ንጹሕ እና ጻድቅ የኾነውን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰቀሉበት ዕለት ነው።

ዕለቱ በስግደት፣ በአምልኮ እንዲሁም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ይከበራል።

መልካም ዕለተ አርብ

@Tikvahethmagazine @tikvahmagbot