ፎቶ🔝ቶጎ ውጫሌ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ #በቁጥጥር ስር የዋለው 60 ሚሊዮን ብር የሚገመት የውጭ አገራት ገንዘብና 7 ኪ.ግ ወርቅ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ASRAT‼️
በአማራ ብሔር ተወላጅ አክቲቪስቶች የተመሰረተው የአማራ ሳተላይት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን (ASRAT*) በቅርቡ ስርጭት እንደሚጀምር ታውቋል።
ASRAT Media" is on air and will start broadcasting soon!!
~
¤ Name - ASRAT Media
¤ Frequency - 11097
¤ Symbol Rate - 27500
¤ Polarity - Horizontal

6400 - A
ጥርጣሬያችንንና ልዮነታችንን ወደጎን ትተን 6400 ላይ A ብለን በመላክ ጉዳና ላይ ማስቲሽ እየሳቡ ሳንባቸውን እየጨረሱ ያሉ ህፃናትን እንታደግ።
ካልሞከርነው እንደሚሰራና እንደማይሰራ ማወቅ አንችልም!
#TakeleUma 👏 for taking the initiative. #Ethiopia
Via Antenaf Berhane

ጋምቤላ ክልል‼️
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት ለሶስት ቀናት ያካሄደውን መደበኛ ጉባዔውን ዓዋጆችንና ሹመቶችን በማጽደቅ ዛሬ አጠናቀቀ፡፡
ምክር ቤቱ የአስፈጻሚ መስሪያ ቤቶችን ቁጥር ከ21 ወደ 18 ዝቅ አድርጓል፡፡
ምክር ቤቱ በሦስተኛ ቀን ውሎው የክልሉን የፋይናንስ አስተዳደር ዓዋጅንና የተሻሻለውን የአስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀትሥልጣንና ተግባር መወሰኛ ዓዋጅ አጽድቋል፡፡
የክልሉ ስራ አስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች ቁጥር 18 እንዲሆንም በጉባዔው በሙሉ ድምጽ ጸድቋል፡፡
ምክር ቤቱ የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት፣ የዋና ኦዲትና የአስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች ኃላፊዎችን እንዲሁም ከክልል እስከ ወረዳ ለሚገኙ ፍርድ ቤቶች የዳኞችን ሹመት አጽድቋል፡፡
በዚሁም መሰረት አቶ ዙዋል ኛች የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት፣ አቶ ኡቦንግ ኡጁሉ ምክትል ፕሬዚዳንት ሲሆኑ አቶ ኡቻላ ቻም የክልሉ ኦዲት ቢሮ ኃላፊና እንዲሁም አቶ ፒተር ዋው ምክትል ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል፡፡
የክልሉ ርዕሰ መስተዳዽር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በጉባዔው ማጠቃለያ ላይ ባደረጉት ንግግር “በክልሉ ያለውን ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች መሠረት በማድረግ የአስፈጻሚ አካላት ቁጥር ከነበረበት ዝቅ እንዲል ተደርጓል” ብለዋል፡፡
ከበጀት አጠቃቀም፣ከአስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች ተግባር አንድ መሆንና አገራዊ ለውጡን ለማራመድ የአስፈጻሚ አካላት ቁጥር ዝቅ እንዲል መደረጉንም አስታውቀዋል።
በምክር ቤቱ የተሰጠው ሹመት የግለሰቦችን የማስፈጸም አቅምና ለሕዝቡ ቅሬታ ምላሽ መስጠትን መሠረት ማድረጉን ተናግረዋል።
የዜጎችን ሰብዓዊ መብት ማስከበርና የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን የሚደግፉ አመራሮችን ወደ አስፈጻሚነት ለማምጣት ታስቦ መከናወኑንም ርዕሰ መስተዳድሩ ገልጸዋል።
ከተሾሙት አመራሮች መካከል ስምንቱ አዲስ፣ ስድስቱ በሽግሽግና አራቱ ባላቸው አፈጻጸም በነበሩበት መቀጠላቸውንም አብራርተዋል ።
የክልሉ አፈ ጉባኤ አቶ ላክዳር ላክባክ ተሿሚዎች በአገር ደረጃ የተጀመረውን ለውጥ በክልሉ እውን ለማድረግ የተጀመረውን እንቅስቃሴ እንዲያጠናክሩአስገንዝበዋል።
“በክልሉ በመጀመሪያ ስድስት ወራት የተከናወኑ የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎች አፈጻፀም የነበሩ ክፍተቶችን በማረም የክልሉን ህዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሊሰራ ይገባል” ሲሉም ተናግረዋል።
በተለይም በወጣቶችና በሴቶች ተጠቃሚነት ክፍተቶች መኖራቸውን የጠቆሙት አፈ ጉባዔው፣በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ለማሳካት ትኩረት እንዲሰጥ አሳስበዋል።
ምክር ቤቱ የህዝቡን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮች ለመፍታት ጥረቱን እንደሚያጎለብት ገልጸዋል።
ከአስፈጻሚ አካላት ጋር ውል ለመግባት የተያዘውን ዕቅድ ለማሳካት በጋራ እንደሚሰራም አስታውቀዋል።
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 156 አባላት አሉት።
ምንጭ፦ ኢዜአ

#update የቢልና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራችና ባለቤት የሆኑት ቢልጌትስ በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ንግግር እንደሚያደርጉ ተገለጸ፡፡ ቢልጌትስ፣ በ32ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ መክፈቻ ላይ በመገኘት በአፍሪካ አህጉር በጤናው ዘርፍ እየተሰራ ባለው ስራና እየታየ ያለውን መሻሻል አስመልክቶ ለታዳሚው ንግግር ያደርጋሉ ተብሏል፡፡ በዚህም፣ ቢልጌትስ የራሳቸውንና የፋውዴሽኑን ቆይታና ልምድ ለህብረቱ ተሳታፊዎች ያቀርባሉ፡፡ በቀጣይም፣ ፋውንዴሽኑ በአፍሪካ አህጉር በጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ ያሳውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ምንጭ፡-የቢልና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፡-የቢልና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአ/ክልል ጎንደርን ከመተማ የሚያገናኘዉ መንገድ ከጥር 24ቀን 2011 ጀምሮ መዘጋቱን የአካባቢዉ ነዋሪዎች ገለፁ።እንደ ነዋሪዎቹ መንገዱ የተዘጋዉ በማ/ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ በአማራና ቅማንት ማህበረሰብ ዓባላት መካከል ተቀሰቀሰ በሚሉት ግጭት ነዉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አ.ሳ.ቴ.ዩ‼️
የመማር ማስተማሩ ሂደት ተቋርጦ የነበረው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተማሪዎች ተመልሰው ትምህርት እንዲጀምሩ በሴኔት መወሰኑን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ።
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር #ለሚ_ጉታ ለfbc እንደተናገሩት የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር እና መምህራን ትናንት ከተማሪ ወላጆች ጋር ያደረጉትን ውይይት ተከትሎ ሴኔቱ ተማሪዎች ወደ ትምህርት እንዲመለሱ ወስኗል ብለዋል።
ከተማሪ ወላጆች ጋር በተደረገ ውይይትም ወላጆች ተማሪዎች ጥያቄ ቢኖራቸውም ትምህርት #ማቋረጣቸው ተቀባይነት የሌለው መሆኑንና የተፈጠረው ችግርም #እንዳሳዘናቸው መናገራቸውን አንስተዋል።
ወላጆች ለተማሪዎቹ ድርጊት #ይቅርታ እንዲደረግ መጠየቃቸውን ተከትሎም ሴኔቱ ያስተላለፈውን የአንድ ሴሚስተር ቅጣት ማንሳቱን ገልጿል።
በዚህ መሰረትም ከፊታችን ሰኞ የካቲት አራት ጀምሮ ተማሪዎች ወደ ተቋሙ የሚገቡ መሆኑ ነው የተገለፀው።
የተቋሙን የመማር ማስተማር ሂደት ሆነ ብለው ሲያውኩ የነበሩ ተማሪዎች ግን የስነ ምግባር ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል።
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ትምህርት ማቆማቸውን ተከትሎ ከጥር 12 ቀን እስከ 14 ቀን 2011 ዓ.ም ጊቢውን ለቀው እንዲወጡ መደረጋቸው ይታወሳል ።
ምንጭ፦ fbc

ሶማሌ ክልል‼️
የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የ12 ዓባላቱን #ያለመከሰስ መብት አነሳ፡፡ ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የምክር ቤቱ አባላት በሀገር ውስጥ እና በውጪ ይገኛሉ ተብሏል፡፡
ግለሰቦቹ የመንግስት እና የቢሮ ሀላፊዎች የነበሩ ሲሆን ያለመከሰስ መብታቸው ከተነሳባቸው የቀድሞ ባለስልጣናት ውስጥ ሚከተሉት ይገኙበታል፡፡
1. ወይዘሮ ሱአት መሃመድ፦ የቀድሞ የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳደር
2. አቶ አህመድ አብዲ፦ የቀድሞ የክልሉ የፋይናንስ ቢሮ ሀላፊ እንዲሁም በክልሉ የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ ጊዜያዊ ምክትል ርእሰ መስተዳድር የነበሩ
3. ወይዘሮ ፈርሃን አብዲ፥ የቀድሞ የክልሉ የውሃ ልማት ቢሮ ሀላፊ እና የሶህዴፓ የማእከላዊ ጽህፈት ቤት ሀላፊ
4. ወይዘሮ መጅድ መሃመድ፦ የቀድሞ የክልሉ የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ሀላፊ
5. አቶ አብዲ መሃመድ፦ የቀድሞ የክልሉ የእንስሳትና አርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ
6. አቶ ኸበር አብዲ፦ የቀድሞ የክልሉ የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ሀላፊ እንዲሁም የሶህዴፓ የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ የነበሩት ይገኙበታል።
ምንጭ፦ አሃዱ ራድዮ

አብን‼️
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጠ።
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት #ብርቱካን_ሚደቅሳ ለfbc እንዳረጋገጡት፥ ለአብን የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ከጥር 28 2011 ዓ.ም ተሰጥቷል።
በዚህም መሰረት ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ለአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) #የሀገር_አቀፍ_የፖለቲካ_ፓርቲ የምዝገባ እና የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጥቷል።
ከዚህ በተጨማሪም የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ለሁለት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ህጋዊ እውቅና መስጠቱንም ወይዘሪት ብርቱካን ተናግረዋል።
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ሰኔ 3 2010 ዓ.ም በይፋ ተቋቁሞ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርግ መቆየቱ ይታወቃል።

#Update የኢ.ፌ.ደ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር #ወርቅነህ_ገበየሁ በአፍሪካ ህብርት ዋና ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ለመታሰቢያነት የሚቆመውን የንጉስ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ሀውልት ከመመረቁ በፊት ያለውን የሀውልቱን የተከላ ሂደት በቦታው ላይ ተገኝተው ጎብኝተዋል። ሀውልቱ በመጭው እሁድ የካቲት 3 ቀን 2011 ዓ.ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ እና ተሳታፊ የአፍሪካ አገራት መሪወችና የዓለም አቀፍ ድርጅትች ተወካዮች በተገኙበት በይፋ ይመረቃል።
via etv
#TIKVAHETHIOPIA #ቲክቫህኢትዮጵያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
via etv
#TIKVAHETHIOPIA #ቲክቫህኢትዮጵያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ባድመ🔝
የሰሜን ዕዝ 7ኛውን የመከላከያ ሰራዊት ቀን “ህገ መንግስታዊ ተዓማኒነታችንና ህዝባዊ ባህሪያችንን ጠብቀን የተጀመረው ለውጥ እናስቀጥል” በሚል መሪ ቃል በባድመ ተከበረ። በበዓሉም የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር #ደብረጽዮን_ገብረሚካኤል የክብር እንግዳ ሆነው የተገኙ ሲሆን ፥በከፍተኛ የሰራዊት አዛዦችና አባላት ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ከዚህ ባለፈም ከትግራይ ክልልና አጎራባች ክልሎች ተወካዮች በበዓሉ መታደማቸው ነው የተገለፀው።
Via ENA

የግብይት ስፍራዎቹ ህገወጥ ናቸው‼️
በአዲስ አበባ ሰሞኑን በተለያዩ አካባቢዎች የተሰሩ #በእንጨትና #ሸራ የግብይት ስፍራዎች በሙሉ #ህገወጦች በመሆናቸው #እንደሚፈርሱ የመዲናዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ #መስፍን_አስፋው ከfBC ጋር በጉዳዩ ባደረጉት ቆይታ ሰሞኑን በመዲናዋ የተገነቡት ግንባታዎች የከተማዋን ገጽታ የሚያበላሹና ህገወጥነትን የሚያበረታቱ ናቸው ብለዋል። ምክትል ኃላፊው የግብይት ስፋራዎቹ ከንግድ ቢሮው እውቅና ውጪ የተገነቡ በመሆናቸው ነው እርምጃው ያስፈለገው ብለዋል።
በመደበኛ ያልሆኑ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ለነበሩና ተመዝግበው ግብር ለሚከፍሉ 2 ሺህ 400 ነጋዴዎች ብቻ በጥናት የተለየ የንግድ ቦታ ማመቻቸቱን ተናግረዋል። እነዚህም ቢሆኑ ምንምዓይነት ግንባታ ማካሄድ እንደማይችሉ አቶ መስፍን ገልጸዋል።
ሆኖም በአዲስ አበባ ከተማ ለትራፊክ አደጋ በተጋለጠ መልኩ እና የከተማዋን ገጽታ በሚያጎድፍ ሁኔታ ከሰሞኑ እየተሰሩ ያሉ ግንባታዎች ህገ-ወጥ ናቸው ብለዋል። የግብይት ስፍራዎቹም በምሽትና በስውር ተሰርተው እንሚያድሩም ነው ምክትል ኃላፊው የተናገሩት።
በመሆኑም ቢሮው ግንዛቤ ከማስጨበጥ ጎንለጎን የተሰሩትን የግብይት ማዕከላት ከጸጥታ አካላት ጋር በመሆን ማፍረስ መጀመሩን ገልጸዋል። በተፈቀዱ ቦታዎች ላይ ለመስራትም ነጋዴው ማህበረሰብ ንግድ ፍቃድ አውጥቶ በህግ መሰረት መሄድ እንደሚጠበቅባቸው አሳስበዋል።
በህገወጥ መልኩ በእንጨትና ሸራ የተሰሩ የግብይት ስፍራዎችን የማፍረስ ስራውም እንደሚቀጥል ምክትል ኃላፊው ገልጸዋል።
ምንጭ፦ FBC

አምቦ ዩኒቨርሲቲ‼️
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ በዕውቁ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድህን ስም የጥናትና ምርምር ማዕከል #ሊያቋቁም ነው። ማዕከሉ በሎሬት ጸጋዬ የስነ ጽሁፍ ሥራዎች ላይ ምርምር የሚያደርግና አዲሱን ትውልድ ለተመሳሳይ ስኬት ለማብቃት ያለመ ነው- ብሏል ዩንቨርሲቲው። ሎሬት ጸጋዬ የተወለዱት አምቦ አቅራቢያ በምትገኝ የገጠር ከተማ ነው፡፡
via wazemaradio