ማዕከላዊ ጎንደር‼️
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ደምቢያ ወረዳ ሰሞኑን አለመረጋጋት ተፈጥሯል፡፡ በዚህም በሰው ሕይዎትና በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡
የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ጉዳዩን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በደረሰው ጉዳት የክልሉ መንግሥት የተሰማውን ሐዘን ጽሕፈት ቤቱ ገልጧል፡፡ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተሩ አቶ አሰማኸኝ አስረስ በደምቢያ ወረዳ እየተስተዋለ ባለው አለመረጋጋት በሰው ሕይዎትና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአማራ ክልል መንግሥት ማውገዙን ተናግረዋል፡፡
ግጭቱ ሁለቱንም ሕዝቦች የማይወክል መሆኑ በተጨባጭ ማሥረጃ መረጋገጡንም ነው ያስታወቁት፡፡ ከጉዳዩ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አላቸው በሚል የተያዙ ተጠርጣሪዎች መኖራቸውንና የእሥር ማዘዣ የወጣባቸው እንዳሉም አቶ አሰማኸኝ ተናግረዋል፡፡
እንደ ዋና ዳይሬክተሩ መረጃ ግጭቱ ዳግም ያገረሸበት ምክንያት አካባቢውን ለማረጋጋት ተሰማርቶ የነበረው 24ኛ ክፍለ ጦር ወጥቶ 33ኛ ክፍለ ጦር ለግዳጅ ሊገባ እያለ ጥር 24/2011 ዓ.ም መንግሥት ‹‹የተደራጁ ቡድኖች›› ያላቸው አካላት በጸጥታ አካላት ላይ ጥቃት በማድረሳቸው ነው፡፡
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia

አዲስ አበባ‼️
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 1 "ስለ ጅምላ የመታወቅያ አሰጣጥ" የታዘቡትን ለሸገር የተናገሩት የወረዳው ሰራተኛ ወይዘሮ #ሰናይት_ታደገ ከስራ መታገዳቸውንም ሸገር ሬድዮ ዘግቧል።
.
.
በተያያዘ ዜና...
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ #ታከለ_ዑማ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ስለ ጅምላ የመታወቅያ አሰጣጥ የታዘቡትን ለሸገር የተናገሩ የወረዳው ሰራተኛን ከስራ ያገዱ የወረዳው ባለስልጣናትን ከስራ አግደዋል ተብሏል።
ምንጭ፦ ሸገር fm(1) , ELU

#update በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ የተያዙ ፈዋሽ ያልሆኑ መድኃኒቶችን በተመለከተ የኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ማብራሪያ ሊሰጥ ነው። የኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን በቦሌ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መግቢያና መውጫ በሮች ባደረገው ቁጥጥር ደኅንነታቸውና ፈዋሽነታቸው ያልተረጋገጡ መድኃኒቶችን ይዞ መቆየቱን አስታውቋል።
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በምርጫ ቦርድ #ያልተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቦርዱ በሚያዘጋጃቸው ውይይቶች ላይ እንዳይሳተፉ አንዳንድ አገር አቀፍ ፓርቲዎች ጠየቁ። ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ከቦርዱ ሪፎርም ጋር ተያይዞ የፓርቲዎች የምዝገባ ህግ እስኪሻሻል ፓርቲዎቹ በውይይት መሳተፋቸውን ይቀጥላሉ ብሏል።
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለመልካምነት እንጠጣ!
*የፕላስቲክ ጠርሙሶች የ5ቱን አርቲስቶች ምስል ይይዛል "የኮክ ስቱዲዮ አፍሪካ 2019 አዲሱን ምዕራፍ ስርጭት በማስመልከት "ለመልካምነት እንጠጣ!" - በሚል መርህ ኮካ ኮላ ከእያንዳንዱ የፕላስቲክ ጠርሙስ የኮካ ኮላ ሽያጭ አንድ ብር ለመረጣቸው ለሦስት የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ለሚቀጥሉት ሦስት ወራት ያበረክታል።" ሲሉ የኮካ ኮላ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ ፍራንቻይዝ ማናጀር አቶ አለም አለማየሁ ዛሬ ምሽት በሃያት ሪጀንሲ ሆቴል # Hyatt Regency Hotel በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
አቶ አለም አለማየሁ አያይዘው እንደተናገሩት፦
* የተመረጡ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችም የኢትዮጵያ ሴቶችና ሕጻናት ልማት ድርጅት፣ ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት እና ታለንት ዩዝ አሶሲዬሽን ናቸዉ።
* አርቲስቶቹ ~ ሮፍናን ኑሪ፣ ማህሌት ገ/ጊዮርጊስ፣ ብስራት ሱራፌል ፣ አቡሽ ዘለቀ እና ያሬድ ነጉ መጪው እሁድ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ዝግጅታቸውን በቃና ቴሌቪዥን ይዘው ይቀርባሉ - ብለዋል።
***
This years Representatives From:
#ETHIOPIA
#AbushZeleke
#Bisrat Surafel
#Mahlet
#Rophnan
#YaredNeguYaredoTeshewedo
Coca-Cola Coke Studio
#CSKETHIOPIA
#CokeStudioAfrica
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን

#update በቁጥጥር ስር የዋለው #ወርቅና_የ13_ሀገራት_ገንዘብ ብሔራዊ ባንክ ገቢ ተደረገ። በቶጎ ውጫሌ የመቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ ኮድ 3 ኦሮ የሰሌዳ ቁጥር 63100 አይሱዚ ጫት ጭኖ ወደ አርጌሳ እየተጓዘ በነበረበት ወቅት ጥር 28 ቀን 2011 ከሌሊቱ 9፡00 አካባቢ 7 ኪሎ ግራም የሚመዝን ወርቅ በቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወሳል፡፡ በቁጥጥር ስራ የዋለው ወርቅና የውጭ አገራት ገንዘብ በመከላከያ ሰራዊት አባላት ታጅቦ ትናንት ምሽት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የደረሰ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ ብሔራዊ ባንክ ትክክለኛነቱን አረጋግጦ ተረክቦታል፡፡ በተመሳሳይ የውጭ አገራት ገንዘብ ትክክለኛነታቸው ተረጋግጦና ተቆጥሮ ብሔራዊ ባንክ ገቢ ተደርጓል፡፡ በአራት ዓይነት መጠን (Bar) የተዘጋጀው ወርቅ 21.7፣ 21.75፣ 22.5 እና 22.34 ካራት መሆናቸውን በብሔራዊ ባንክ የተረጋገጠ ሲሆን ዋጋው 8,005,931.28 ብር ተገምቷል፡፡
ምንጭ፡- የገቢዎች ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፡- የገቢዎች ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
PRESS RELEASE_SEENA.docx
174.8 KB
ሲናአድ!
ማስታወቂያዎችን #በዘመናዊ እና ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ በኢንተርኔት የሚያሰራጭ አዲስ አገልግሎት በኢትዮጵያ ተጀመረ።
#ሲናአድ በኢትዮጵያ የመጀመርያው ኢንተርኔትን በመጠቀም የማስታወቅያ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ሲሆን ምርት እና አገልግሎታቸውን በሚያስተዋውቁ ኩባንያዎች እና በኢንተርኔት የሚሰራጩ መረጃዎችን በሚያትሙ ተቋማት መካከል ድልድይ በመሆን የሚያገናኝ እና ቴክኖሎጂውን ለሁለቱም ባለድርሻ አካላት የሚያቀርብ ነው።
#TikvahEthiopia #ቲክቫህኢትዮጵያ