እነኾ ባንካችን፣ ከምንጊዜውም በበለጠ ፈጣን እና ደህንነታቸው በተጠበቀ ገንዘብ ማስተላለፊያ መንገዶች በመጠቀም ከየትኛውም የዓለም ክፍል ገንዘብ ለመላክ እንዲሁም ለመቀበል እንድትችሉ ሁኔታዎችን አመቻችቷል። #BankofAbyssinia #MoneyTransfer #Forex #MoneyGram #Thunes #Ria #WesternUnion #WorldRemit #TransFast #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ