ለግብይቶ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

ባንካችን አቢሲንያ በየዓመቱ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 አስመልክቶ ለ4ተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የ”እችላለሁ” መርሐ ግብር በሙዚቃ (በድምጽ)፣ በቲክቶክ ቪዲዮ እና በሥራ ፈጠራ ውድድሮች ላይ ተሰጥዖ ያላቸው እንስቶች እንዲሳተፉ ጋበዘ፡፡
ዛሬ የካቲት 24 ቀን 2017 ዓ. ም የባንካችን የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች እንዲሁም የሚዲያ አካላት በተገኙበት ለገሃር በሚገኘው ዋና መ/ቤት መግለጫ የተሰጠ ሲሆን፣ በሙዚቃ (በድምጽ) እና በአጭር የቲክቶክ ቪዲዮ አሸናፊ ሆነው ከ1ኛ-3ኛ ለሚወጡ እንስቶች ከብር 50,000-100,000 የሚደርስ ሽልማት እንደሚበረከትላቸው ተገልጿል፡፡ በቲክቶክ ቪዲዮ የተሰጥዖ ውድድር ባንካችን ለሴት ደንበኞቻችን ያዘጋጃቸውን 'አደይ' እና 'ዘሃራ' የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶችን በተለየ መንገድ የሚያስተዋወቅ መሆን ይኖርበታል ተብሏል፡፡ በተጨማሪም በሥራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ ለሚሆኑ 50 እንስቶች ለሥራ ማስፋፊያ የሚሆን በአነስተኛ የወለድ ምጣኔን ካለመያዣ እስከ ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) ብድር የሚሰጥ ይሆናል፡፡
የባንካችን የፋይናንሻል አካውንቲንግ ዳይሬክተር ወ/ሮ ፍሬሠናይት ጣሰው በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ በዚህ መርሐ-ግብር ከቀደሙት ዙሮች በተለየ ሁኔታ የተለያዩ ሕዝብ አሳታፊ የሆኑና ባንካችን ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ይበልጥ እንዲወጣ የሚያስችሉት ሥራዎች እንደሚሠሩ ገልጸው፣ እነዚህም ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የደም ልገሳ ፕሮግራም በአስሩም የባንካችን ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች እንደሚከናወን፣ ሴት ደንበኞቻችንና ከባንካችን ብድር የወሰዱ ሴት የሥራ ፈጣሪዎች ሥራቸውን የሚያስተዋውቁበትና ለሽያጭ የሚያቀርቡበት ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የንግድ ትርዒትና ባዛር እንዲሁም በሁሉም የባንካችን ዲስትሪክቶች የሚመረጡ ከ500 በላይ የሚሆኑ ሴት ሥራ ፈጣሪዎች አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ የሚያደርግ ስልጠና እንደሚሰጥ ገልጸዋል፡፡
ይህ የሽያጭ ዘመቻ የባንካችንን 'አደይ' እና 'ዘሃራ' የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶችን ለማስተዋወቅ፣ በሴቶች ጉዳይ ላይ ከሚሠሩ ተቋማት ጋር ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር፣ በአነስተኛ የንግድ ሥራ ላይና በሥራ ፈጠራ ላይ የተሰማሩ ሴቶችን ወደ ባንካችን ለማምጣት፣ ባንካችን በተለይም ከወጣቶች ጋር ያለውን ግንኙነት ከፍ ለማድረግ፣ የባንካችንን ተቀማጭ ገንዘብ ለማሳደግና አዳዲስ ደንበኞችን ለማምጣት፣ እንዲሁም ማኅበራዊ ኃላፊነትን ለመወጣት የጎላ ሚና እንደሚኖረው ይታመናል፡፡
የመወዳደሪያ ሥራውን የማስረከቢያ ጊዜ ከየካቲት 24 እስከ መጋቢት 8 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሲሆን፣ ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ሥራ በባለሙያና በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሰጥ የሕዝብ ድምጽ ተለይቶ አሸናፊዎች የሚለዩ ይሆናል፡፡

የአቢሲንያ ባንክን አፖሎ አካውንት ከፍተዋል?
ካልከፈቱ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ በመክፈት ወይም የአፖሎን መተግበርያ ለሌሎች በማጋራት እንዲሁም ገንዘብ ተቀማጭ በማድረግ የባንኮክ ጉዞን ጨምሮ በተለያዩ ሽልማቶች ይንበሽበሹ! መልካም ዕድል !
የመርሃ ግብሩን ዝርዝር መረጃ ከዚህ ያግኙ፡፡
https://yangx.top/BoAEth/1525
አፖሎን በማውረድ ተሳታፊ ይሁኑ፡
ለአንድሮይድ ስልኮች: https://play.google.com/store/apps/details...
ለአፕል ስልኮች: https://apps.apple.com/eg/app/apollo-digital/id1601224628
ለህዋዌ ስልኮች ፡https://appgallery.huawei.com/app/C108966741
#መጣሁልሽ #አምሮኛል_መጣሁልሽ #ApolloWinBig #DepositAndWin #JoinApolloGetRewarded