ማሳሰቢያ፡ የአቢሲንያ ባንክ ATM ሲጠቀሙ ካርዱን ውደ ማሽኑ ካስጠጉ በኋላ የሚስጥር ቁጥር ይጠይቅ እንደነበር ይታወሳል፤ ይህ ሂደት የተሻሻለ ሲሆን የብር መጠን ካስገቡ በኋላ ሆኖ የሚስጥር ቁጥር እንዲጠይቅ ተደርጎ ተቀይሯል።

#security #BankofAbyssinia #Banking #VisaCard #Visa #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
አዲስ ATM ካርድ ለማግኘትም ሆነ የጠፋዎበትን ለመተካት ወደ አቢሲንያ ቨርቹዋል ባንኪንግ ሴንተር ጎራ ካሉ በቆሙበት በፍጥነት ATM ካርድዎን ይዘው ይመለሳሉ።

አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በጎፋ፣ በመሀል ሰሚት፣ በባህርዳር እና መቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻንን ማግኘት እንደሚችሉ እየገለጽን፣ አገልግሎቱ በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች የሚስፋፋ ይሆናል፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
ጊዜያዊ መቸገር ወደ ኋላ አይጎትትም! ምክንያቱም ከአፖሎ እስከ መቶ ሺህ ብር ድረስ በመበደር ስራን ማቀላጠፍ ይቻላል።
አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ ይጠቀሙ።

ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.apollo&hl=en&gl=US

ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/apollo-digital/id1601224628
#Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
እነዚህን መስፈርቶች ካሟሉ ከአፖሎ እሰከ መቶ ሺህ ብር ድረስ መበደር ይችላሉ።
አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ ይጠቀሙ።

ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.apollo&hl=en&gl=US

ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/apollo-digital/id1601224628
#Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
ኦንላይን ሲሸምቱ በምን እከፍላለሁ ብለው አያስቡ። በአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎ ላይ ከፊት እና ጀርባ የሚገኘውን ቁጥር ብቻ በመጠቀም ወዲያውኑ ኦንላይን መክፈል ይችላሉ።
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#BankofAbyssinia #Banking #VisaCard #Visa #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ