አሸናፊዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!

ባንካችን ከሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. የቆየ አምስት (5) ሳምሰንግ A32 ስልኮችና (10) ከሱፐር ማርኬት የፈለጉትን የሚሸምቱበት የብር 2000 (የሁለት ሺ ብር ) የሥጦታ ካርድ ሽልማቶች የተካተቱበት ውድድር ማዘጋጀቱ ይታወሳል፡፡
በውድድሩ 5700 ሰዎች ተሳትፈው በዛሬው ዕለትም ከዚህ ጋር የተዘረዘሩት 5 የሞባይል ስልክ እና 10 የሥጦታ ካርድ አሸናፊዎች በዕጣ ማውጫ ሶፍትዌር ተለይተዋል፡፡
አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፣ በቀጣይም መሰል ውድድሮች የሚኖሩ በመሆኑ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
#BankofAbyssinia #AbyssiniaGiveaway #contest #giveaway #gifts #Samsung #mobile #የሁሉም_ምርጫ
#የአቢሲንያ_ስጦታ!
//
ባንካችን ከዛሬ ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚቆይ፣
👉 5(አምስት) ሳምሰንግ A32 ስልኮችና
👉7 (ሰባት) የኩሪፍቱ ውሃ ፓርክ የጥንዶች የመግቢያ እና የምሳ ስጦታ
👉3 (ሶስት) የአንድ ዓመት ያልተገደበ ድምፅ ፣ ያልተገደበ ዳታ እና ሌሎች ሽልማቶች የተካተቱበት ውድድር አዘጋጅቷል፡፡
/
#ውድድሩ በኢንስታግራም @abyssinia_bank ላይ ብቻ የሚካሄድ ሲሆን በውድድሩ በመሳተፍ ሥጦታዎቹን ለማግኘት ከታች የተዘረዘሩትን ቀላል ቅደም ተከተሎች ይከተሉ።
/
#የውድድሩ ተሳታፊ ለመሆን፣
1. የባንካችንን ኢንስታግራም https://www.instagram.com/abyssinia_bank ገፅ መከተል (ተሳታፊዎች አስቀድመው የባንካችንን ኢንስታግራም @abyssinia_bank ገፅ ተከታይ ከሆኑ ወደሚቀጥለው ደረጃ መሄድ ይችላሉ።)
2. የባንካችንን ንክኪ አልባ ኤቲኤም ካርድ አገልግሎታችንን በኤቲኤም እና በPOS ማሽኖች ሲጠቀሙ የሚያሳይ ፎቶ መነሳት።
3. እዚህ ጋር የተቀመጠውን ሃሽታግ በመጠቀም የተነሱትን ፎቶ በኢንስታግራም ገጽዎ ላይ በማጋራት የባንካችንን የኢንስታግራም ገፅ @abyssinia_bank Tag ማድረግ።
👉 #boacontactless
4. በኢንስታግራም ገፅ የተለጠፈው ፖስት ላይ ስለ አቢሲንያ ቪዛ ካርድ ያሎትን አስተያየት በአስተያየት መስጫ ሳጥኑ ላይ ይስጡ።
5. በኢንስታግራም ገፅ ላይ የተለጠፈውን ፖስት ላይክ ያድርጉ።
/
ማስታወሻ፡ ተሳታፊዎች ንክኪ አልባ ካርዳችንን እየተገለገሉ የሚነሱት ፎቶዎች እጅ እና ፊትን በሚገባ ማሳየታቸውን ያረጋግጡ።
# እነዚህን ቀላል ቅደም ተከተሎች የተከተሉ ተወዳዳሪዎች የሽልማት እጩ ይሆናሉ፡፡
# ውድድሩ ከዛሬ ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም አስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል!
# በመጨረሻም አሸናፊዎች በዕጣ ማውጫ ሶፍትዌር ይመረጣሉ።
መልካም ዕድል!!
#boacontactless #visacard #giveaway #contest #gifts #Samsung #kuriftuwaterpark #ethotelunlimitedpackage #Abyssinia #BankofAbyssina #TheChoiceForAll #BanksinEthiopia #BankingServices #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#የአቢሲንያ_ስጦታ! ተራዝሟል
//
ባንካችን ከህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም. የጀመረውን ውድድር እስከ ታህሳስ 7 ቀን 2015 ዓ.ም. ተራዝሟል
የውድድሩን ዝርዝር በህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም በኢንስታግራም ገጻችን ፖስት ላይ በማየት ይሳተፉ ።
ከታች የሚገኘውን መስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።
https://www.instagram.com/p/ClYkoXRoaEn/
#boacontactless #visacard #giveaway #contest #gifts #Samsung #kuriftuwaterpark #ethotelunlimitedpackage #Abyssinia #BankofAbyssina #TheChoiceForAll #BanksinEthiopia #BankingServices #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን ከህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ ታህሳስ 7 ቀን 2015 ዓ.ም. የቆየ 5(አምስት) ሳምሰንግ A32 ስልኮች፣ 7 (ሰባት) የኩሪፍቱ ውሃ ፓርክ የጥንዶች የመግቢያ እና የምሳ ስጦታ፣ 3 (ሶስት) የአንድ ዓመት ያልተገደበ ድምፅ ፣ ያልተገደበ ዳታ እና ሌሎች ሽልማቶች የተካተቱበት ውድድር ማዘጋጀቱ ይታወሳል፡፡
በዛሬው ዕለትም አሸናፊዎች በዕጣ ማውጫ ሶፍትዌር ተለይተዋል፡፡
አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፣ በቀጣይም መሰል ውድድሮች የሚኖሩ በመሆኑ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
#BankofAbyssinia #AbyssiniaBank #AbyssiniaGiveaway #contest #giveaway #gifts #Samsung #mobile #የሁሉም_ምርጫ