አሸናፊዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!

ባንካችን ከሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. የቆየ አምስት (5) ሳምሰንግ A32 ስልኮችና (10) ከሱፐር ማርኬት የፈለጉትን የሚሸምቱበት የብር 2000 (የሁለት ሺ ብር ) የሥጦታ ካርድ ሽልማቶች የተካተቱበት ውድድር ማዘጋጀቱ ይታወሳል፡፡
በውድድሩ 5700 ሰዎች ተሳትፈው በዛሬው ዕለትም ከዚህ ጋር የተዘረዘሩት 5 የሞባይል ስልክ እና 10 የሥጦታ ካርድ አሸናፊዎች በዕጣ ማውጫ ሶፍትዌር ተለይተዋል፡፡
አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፣ በቀጣይም መሰል ውድድሮች የሚኖሩ በመሆኑ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
#BankofAbyssinia #AbyssiniaGiveaway #contest #giveaway #gifts #Samsung #mobile #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን ከህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ ታህሳስ 7 ቀን 2015 ዓ.ም. የቆየ 5(አምስት) ሳምሰንግ A32 ስልኮች፣ 7 (ሰባት) የኩሪፍቱ ውሃ ፓርክ የጥንዶች የመግቢያ እና የምሳ ስጦታ፣ 3 (ሶስት) የአንድ ዓመት ያልተገደበ ድምፅ ፣ ያልተገደበ ዳታ እና ሌሎች ሽልማቶች የተካተቱበት ውድድር ማዘጋጀቱ ይታወሳል፡፡
በዛሬው ዕለትም አሸናፊዎች በዕጣ ማውጫ ሶፍትዌር ተለይተዋል፡፡
አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፣ በቀጣይም መሰል ውድድሮች የሚኖሩ በመሆኑ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
#BankofAbyssinia #AbyssiniaBank #AbyssiniaGiveaway #contest #giveaway #gifts #Samsung #mobile #የሁሉም_ምርጫ