ቅናሽ ካለማ…
አዲሱን የአቢሲንያ ባንክ አፖሎ የዲጂታል መተግበርያ ሲጠቀሙ በሲኒማ ትኬት፣ በምግብ እና መጠጥ ትዕዛዝዎ ላይ ቅናሽ ያገኛሉ። አፖሎን አውርደው ዛሬውኑ ይጠቀሙ።
መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።

https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo

#Apollo #OurNewProduct #DigitalEthiopia #Ethiopia #technology #innovation #digital #BankofAbyssinia #DigitalEthiopia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all #Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #thechoiceforall
በመቆጠብ ከፍተኛ ወለድ ያግኙ!
አፖሎ የ9% ወለድ ተጠቃሚ የሚሆኑበት የዲጂታል መተግበሪያ ነው። የቁጠባ ሂሳብዎን አሁኑኑ ይክፈቱ።
መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።

https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo

#Apollo #OurNewProduct #highinterestrate #9% #exciting #interestrate #DigitalEthiopia #Ethiopia #technology #innovation #digital #BankofAbyssinia #DigitalEthiopia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all #Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #thechoiceforall
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባንካችን አቢሲንያ ከአለታ ወንዶ፣ ፍላቂት፣ ገረገራ እና ጉጉፍቱ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መስሪያ ቤቶች ጋር ወርሀዊ የውሃ ቢል ክፍያ አሰባሰብ ዙሪያ አብሮ መስራት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ይህም ከባንካችን ጋር በተመሳሳይ የሚሰሩ የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መስሪያ ቤቶችን ቁጥር ወደ 35 (ሰላሳ አምስት) ከፍ አድርጎታል፡፡
እነዚህ የአገልግሎት ስምምነቶች የባንካችንን አገልግሎት አሰጣጥ ከማዘመናቸዉ በተጨማሪ ደንበኞቻችን ምቾታቸዉ ሳይጓደል ባሉበት ሆነዉ የተለያዩ የክፍያ አማራጮችን በመጠቀም ወርሃዊ ክፍያዎቻቸውን መፈፀም እንዲችሉ ያደርጋቸዋል፡፡
ከባንካችን ጋር የሚሰሩ የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መስሪያ ቤቶችን ዝርዝር ከዚህ በታች ያግኙ።

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን አቢሲንያ በመቐሌ ዲስትሪክት ስር በሚገኙ 34 ቅርንጫፎች የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ከዚህም ጋር በተያያዘ የባንካችን የበላይ አመራሮች በመቐሌ ዲስትሪክት ስር ያሉ ቅርንጫፎችን የጎበኙ ሲሆን፣ በጉብኝቱ ላይ አቶ ወሰንየለህ አበራ-ም/ዋና የሪቴይል ቢዝነስ፣ አቶ ኤልያስ ካሳ-ም/ዋና ሪቴይል ኦፕሬሽንና አቶ ባንታለም ታዬ-ዳይሬክተር የሰው ሀይል አስተዳደር ተሳትፈዋል። በጉብኝታቸውም ወቅት የቅርንጫፎችንና የዲስትሪክቱን የስራ እንቅስቃሴ ተመልክተው የማበረታታት ስራ ሰርተዋል፡፡

በመጨረሻም በዲስትሪክቱ ውስጥ ከሚገኙ ደንበኞች ጋር በሊባኖስ ሆቴል ውይይት የተደረገ ሲሆን ደንበኞቹ በባንኩ ሥራ መጀመር የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል፡፡

በትግራይ ክልል ያሉ ቅርንጫፎች በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው አለመረጋጋት ምክንያት ላለፉት ሁለት ዓመታት አገልግሎት ሲሰጡ እንዳልነበር የሚታወቅ ሲሆን በቅርቡ በተደረሰው ስምምነት መሰረት በመቐሌ ከተማ ውስጥ የሚገኙ 17 ቅርንጫፎቻችንን ጨምሮ በድምሩ 34 ቅርንጫፎች ሙሉ ስራ ጀምረዋል፡፡
በመቐሌ ዲስትሪክት ስራ የጀመሩ ቅርንጫፎች ዝርዝር ከዚህ በታች ያግኙ።
#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
አቢሲንያ ባንክ በአፍሪካ አንድነት፣ በአሜሪካ ኤምባሲ በቅርቡ ደግሞ በዓለም ዓቀፍ የእንስሳት ምርምር ማዕከል (ILRI) ግቢ ውስጥ 806ኛውን ቅርንጫፍ ከፍቶ ሥራ ማስጀመሩን በደስታ ያበስራል፡፡ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ከአገርአቀፍ እስከ ዓለም አቀፍ!

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
እንኳን ለታላቁ የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ።
የትናንት ድላችን፣ ለዛሬ አብሮነታችን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Adwa #battleofadwa #ethiopia #BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት!
//
አንድ ሚሊዮን ዶላር/ $ 1,000,000 ለመቄዶንያ ለማሰባሰብ፣ በሀገር ውስጥም በውጭም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እሁድ የካቲት 26/ March 5 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ በDonkey YouTube ቻነል በቀጥታ በ'online' ይካሄዳል፡፡
ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማሕበር ልገሳ ለማድረግ፣ ከታች የተቀመጡትን የካሽ ጎ አፕ ፣ የባንካችን የዶኔሽን ድረ ገፅ ሊንክ እንዲሁም 8161 ይጠቀሙ፡፡
https://donate.bankofabyssinia.com/dashboard/mekedoniya.php

የካሽ ጎ የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ።
ለአንድሮይድ ስልኮች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US
ለአፕል ስልኮች
https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306

ለበለጠ መረጃ 8131 እና 0940404040/0970707070 ላይ ይደውሉ!

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ለታላቁ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ተጨማሪ አማራጭ ከአቢሲንያ ባንክ!
አንድ ሚሊዮን ዶላር/ $ 1,000,000 ለመቄዶንያ ለማሰባሰብ፣ በሀገር ውስጥም በውጭም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እሁድ የካቲት 26/ March 5 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 9 ሰዓት በDonkey YouTube ቻነል በቀጥታ በ'online' ተጀምሮ የገቢ ማሰባሰብ ሂደቱ በጥሩ ሁኔታ በመከናወን ላይ ይገኛል፡፡ የገቢ ማሰባሰብ ሂደቱ በታቀደው መልኩ ይከናወን ዘንድ በውጭ አገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና የመቆዶኒያ ወዳጆች በባንካችን ከቀረቡት የካሽ ጎ አፕና የዶኔሽን ድረ ገፅ በተጨማሪ ከስር ያለውን ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው ከባንካችን ጋር ትስስር በፈጠረው በወገን ፈንድ በኩል በቀላሉ ልገሳውን ያከናውኑ፡፡
https://www.wegenfund.com/causes/lamaqeedoneyaa-hhenetsaa-bare-enaa-masekote-eneget/
ለበለጠ መረጃ 8131 እና 0940404040/0970707070 ላይ ይደውሉ!

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ውድ ደንበኞች፣
//
የክፍያ ካርድ ኢንደስትሪ መረጃ ደህንነት የሚያረጋግጠውን፣ ዓለም አቀፍ PCI DSS ስሪት 3.2.1 የምስክር ወረቀት በማግኘታችን በጣም ደስ ብሎናል። PCI DSS ስሪት 3.2.1 የክፍያ ካርድ የደህንነት ስታንዳርድ ሰርተፍኬት ሲሆን፣ የካርድ ተጠቃሚዎችን መረጃ ለመጠበቅ በ PCI ደህንነት ደረጃ መዳቢ ምክር ቤት (PCI SSC) የተቀመጠ ቴክኒካዊ እና የአሠራር ሂደት መስፈርት ነው። መመዘኛዎቹ የካርድ ደንበኛ ዴታ በሚያከማቹ ወይም በሚያስተላልፉ አካላት ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑ ናቸው፡፡
በተቀመጡት መሥፈርቶች መሠረት ኦዲቱ ከተጠናቀቀ በኋላ 3.2.1 የ PCI DSS የምስክር ወረቀት ለአቢሲንያ ባንክ ተሰጥቷል፡፡
ባንካችን ይህን ማሳካቱ፣ የደንበኞችን ደህንነት ከማረጋገጡ ባለፈ፣ የሚያስባቸውን የተለያዩ አዳዲስ አሠራሮች በቀለሉ ለመተግበር የሚያግዘው ይሆናል፡፡

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #PCI_DSS #card #security