አሁኑኑ ወደ አቢሲንያ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን በመሄድ የATM ካርድ በጠየቁበት ፍጥነት ወዲያውኑ ይውሰዱ!
አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በብሔራዊ ሙዝየም፣ በጎፋ፣ በመሀል ሰሚት እና መቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻንን ማግኘት እንደሚችሉ እየገለጽን፣ አገልግሎቱ በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች የሚስፋፋ ይሆናል፡፡ አጠቃቀሙን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:

https://www.tiktok.com/@abyssinia_bank/video/7387019078206098694

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
አቢሲንያ ባንክ ከተለያዩ ሀገራት ለበዓል የተላከን ገንዘብ ለወዳጅ ዘመድ በተለያዩ የሃዋላ አማራጮች ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ ከ16% ጉርሻ ጋር ያደርሳል። መልካም አዲስ ዓመት!
ከነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ።
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#newyear #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
በካሽ ጎ ከውጭ ሀገር የተላከልዎትን ገንዘብ በአቢሲንያ ባንክ ሲቀበሉ ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 16% ጉርሻ ያገኛሉ።
ከነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ።

የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ።

ለአንድሮይድ ስልኮች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US

ለአፕል ስልኮች
https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#cashogo #newyear #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

በወገን ሴንድ ከውጭ ሀገር የተላከልዎትን ገንዘብ በአቢሲንያ ባንክ ሲቀበሉ ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 16% ጉርሻ ያገኛሉ።
ከነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ።

መተግበሪያውን ከፕለይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር በማውረድ ይጠቀሙ።

ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wegensend.wegensend&hl=en&gl=US

ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/gb/app/wegensend/id6471152745

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#wegensend #newyear #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
በአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፎች ላይ በሚገኙ ፖስ ማሽኖች በዓለም አቀፍ ቪዛ፣ ማስተር እና ዩኒየን ፔይ ካርድ ተጠቅመው ብር ሲያወጡ 16% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
እስከ መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#newyear #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
Withdraw cash using your international Visa, Mastercard, or UnionPay card at POS terminals located in Bank of Abyssinia branches and enjoy a 16% bonus -available until October 4!

#newyear #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #the_choice_for_all
እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የደስታ እና የሰላም ይሁንልን!

አቢሲንያ አሚን እሴትዎን ያከበረ!

#IFB #Abyssiniameen #BankofAbyssinia #እሴትዎን_ያከበረ
#የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁኑኑ ወደ አቢሲንያ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን በመሄድ የATM ካርድ በጠየቁበት ፍጥነት ወዲያውኑ ይውሰዱ!
አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በብሔራዊ ሙዝየም፣ በጎፋ፣ በመሀል ሰሚት፣ በባህርዳር እና መቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻንን ማግኘት እንደሚችሉ እየገለጽን፣ አገልግሎቱ በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች የሚስፋፋ ይሆናል፡፡ አጠቃቀሙን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:

https://www.tiktok.com/@abyssinia_bank/video/7387019078206098694

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
አቢሲንያ ባንክ ከተለያዩ ሀገራት ለበዓል የተላከን ገንዘብ ለወዳጅ ዘመድ በተለያዩ የሃዋላ አማራጮች ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ ከ11% ጉርሻ ጋር ያደርሳል። እስከ መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ።
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#newyear #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all