በዚህ ሩጫ በበዛበት ዘመን የተለያዩ የአገልግሎት ክፍያዎችና የገንዘብ ዝውውሮችን ካሉበት ሆነው ለመፈፅም የአቢሲንያ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ አይነተኛ አማራጭ ነው። በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት፣ የጉዞጎ ትኬት፣ የዲኤስ ቲቪ፣ የኢትዮ ቴሌኮም፣ የዌብ ስፕሪክስ ኢንተርኔት፣ የትምህርት ቤት፣ የዉሀ፣ ካናል ፕላስ፣ የዩኤስ ቪዛ ክፍያዎችን ይፈፅሙ እንዲሁም ገንዘብ ወደ አዋጭ፣ ቴሌብር፣ ኤም ፔሳና ኤም ፔሳ ትረስት አካውንት በቀላሉ ይላኩ!
#BankofAbyssinia #Banking #BoAmobile #mobilebanking #payments #transfer #money #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#BankofAbyssinia #Banking #BoAmobile #mobilebanking #payments #transfer #money #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ