እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!
አቢሲንያ ባንክ መጪው የጥምቀት በዓል ከወዳጅ ዘመድ ጋር በጋራ የሚያከብሩት የደስታ በዓል እንዲሆንልዎ ይመኛል !
የሁሉም ምርጫ! #Timket #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፋችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ ቀጣይ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ቅዳሜ ጥር 17 ከረፋዱ 4:30 በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይደረጋል፡፡ በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይሸለሙ! https://yangx.top/BoAEth አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #Telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፋችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ ቀጣይ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ቅዳሜ ጥር 10 ከረፋዱ 4:30 በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይደረጋል፡፡ በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ!
ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይሸለሙ!
@BoAEth
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፋችሁ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
አቢሲንያ_ባንክ
የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የስራ አመራር አባላት ባለፉት ስድስት ወራት በባንኩ በተሰሩ ዋና ዋና ክንውኖች ላይ ጥር 23 እና 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሐይሌ ግራንድ ሆቴል በጋራ ግምገማ አካሂደዋል፡፡
በግምገማው ወቅት ከእቅድ አንፃር በዋና ዋና መለኪያዎች ረገድ የተሰሩ ስራዎች በዲስትሪክት ፅ/ቤቶች ተነስተው ሰፊ ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ በአፈጻጸማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክት ፅ/ቤቶች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ድረ_ገጻችንን ይጎብኙ፤ https://www.bankofabyssinia.com/hm/

#Bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት

ለባንካችን ከፍተኛ አመራሮች ‘‘ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት’’ በሚል ርዕስ ጥር 30 እና የካቲት 1/ 2017 ዓ.ም በሀይሌ ግራንድ ሆቴል ስልጠና ተሰጠ፡፡
በስልጠናው የተገኙት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ ስልጠናውን አብረን በመውሰድ ወደ ተግባር መለወጥ ይገባል ብለዋል።
ይህ ‹‹ሥነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት!›› በሚል ርዕስ ለሁለት ቀናት በተሰጠው ስልጠና የሙስና ምንነት ፣የሙስና ወንጀል ልዩ ባህሪያት፣በባንክ ዘርፍ የሚሥተዋሉ ሙስናና ብልሹ አሰራሮች እንዲሁም የሙስና መከላከያ ስልቶች የሚሉት ጉዳዮችን ያካተተ ሲሆን ስልጠናውም መቶ የሚጠጉ የባንኩ ከፍተኛ ፣መካከለኛ እንዲሁም ዝቅተኛ አመራሮች ተሳትፈውበታል፡፡ከስልጠናው ተሳታፊዎች የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን ለተነሱት ጥያቄዎች ከአሰልጣኙ እንዲሁም ከቤቱ ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ በስልጠናው ማጠቃለያም ሰልጣኞች ለሁለት ቀናት ያገኙትን ዕውቀት የሚፈትሽ ምዘና ተከናውኗል፡፡
ስልጠናው ማጠቃለያም የባንካችን የሰው ሃብት ዋና መኮንን የሆኑት አቶ ሰይፉ ቦጋለ ለሰልጣኞች ባስተላለፉት መልዕክት ስልጠናው የሙስና እና ብልሹ አሰራር ክፍተቶችን የጠቆመ በመሆኑ አመራሩ ወደ ተግባር መቀየር አለበት ብለዋል፡፡
ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ድረ_ገጻችንን ይጎብኙ፤ https://www.bankofabyssinia.com/cr/

#Bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ልገሳ ለማድረግ፣ ከታች የተቀመጡትን የባንካችንን የዶኔሽን ድረ ገፅ ሊንኮችን
ይጠቀሙ፡፡ https://donate.bankofabyssinia.com/dashboard/mekedoniya.php
ለበለጠ መረጃ 8131 እና 0940404040/0970707070 ላይ ይደውሉ!
#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
አዲስ የኤ.ቲ.ኤም ካርድ ለማግኘትም ሆነ የጠፋቦትን ለመተካት ወደ አቢሲንያ ቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት ጎራ ካሉ፣ በቆሙበት ፍጥነት ካርድዎን ይዘው ይመለሳሉ።
አገልግሎቱን በቴሌ መድኃኔዓለም፣ በመገናኛ፣ በጀሞ፣ በጎፋ፣ በመሃል ሰሚት፣ በባህርዳር እና በመቀሌ በሚገኙት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ይህ አገልግሎት በቅርቡም ወደ ሌሎቹ የባንካችን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላት የሚስፋፋ መሆኑን እንገልጻለን።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Visa #ApolloVisacard #BoAVisacard #Visacard #Digitalethiopia #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all