የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግን መጠቀም የተለያዩ የክፍያ አገልግሎቶችን በአንድ ላይ እንዲያገኙ ያስችላል፣ ከነዚህም አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ የወርሃዊ የዲኤስቲቪ ክፍያዎን መክፈል የሚያስችለው ሲሆን የዲኤስቲቪ አገልግሎትዎ ሳይቋረጥ ካሉበት ሆነው ሳይጉላሉ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ።

የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store ያውርዱ፡፡
ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://shorturl.at/beiJT
ለአፕል ስልኮች፡ https://shorturl.at/opP48


#BankofAbyssinia #remittance #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ለበዓል ገንዘብ ሲላክልዎ የባንኮችን የስራ ሰዓት ሳይጠብቁ 24 ሰዓት በሚሰራው የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን ይገልገሉ፡፡

#ITM #VirtualBanking #BankofAbyssinia #remittance #BankingService #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
በዲጂታል ዕቁብ ህልምዎን ዕውን ያድርጉ!

የዕቁብ ክፍያዎትን በቪዛና ማስተር ካርድ እንዲሁም የአቢሲንያ ባንክን ቪዛ ካርድ በመጠቀም በቀላሉ ይክፈሉ።

አሁኑኑ የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን ይጫኑ።
http://onelink.to/pm8mtg

#boa #visa #cardpayment #digitalequb #equb #digitalpayment #saving #credit #growtogether #digitalethiopia #VISAcard #Mastercard #CardBanking #E_commerce #ThechoiceforAll #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን አቢሲንያ የአለም አቀፉን የሴቶች ቀን ማርች 8 በማስመልከት ለ 3ኛ ግዜ “ እችላለሁ “ በሚል መሪ ቃል ልዩ ልዩ ዉድድሮችን ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 21 እያከናወነ ይገኛል፡፡ በዚህ መርሀ ግብር ላይ በግጥም፣ በሙዚቃ፣ በቲክቶከሮች መካከል የሚደረግ ዉድድር የሚከናወን ይሆናል፡፡ ከዚህ በፊት ባንኩ በሁለት ዙር ባከናወናቸዉ የ “ እችላለሁ “ ዘመቻ በመጀመሪያዉ ዙር ለ 27 የስራ ፈጣሪ ሴቶች ለእያንዳንዳቸዉ 300,000 (ሶስት መቶ ሺ ብር ) በሁለተኛዉ ዙር ደግሞ ለ 50 የስራ ፈጣሪ ሴቶች ለእያንዳንዳቸዉ 500,000 (አምስት መቶ ሺ ብር ) በዝቅተኛ ወለድ ያለመያዣ ብድር አዘጋጅቶ ለባለእድለኞች መስጠቱ ይታወሳል፡፡
በዚህ ዙርም በተመሳሳይ ለ 50 የስራ ፈጣሪ ሴቶች ለእያንዳንዳቸዉ 500,000 (አምስት መቶ ሺ ብር ) ያዘጋጀን ሲሆን መስፈርቱን የምታሟሉ ሴቶች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡ ከባለፈው ዓመት የእድሉ ተጠቃሚዎች መካከልም ሁለቱ አሸናፊዎች ያሉትን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
ዝርዝር የብድር እንዲሁም የመወዳደሪያ መስፈርቶችን ከዚህ በታች የሚገኘውን የቴልግራም ሊንክ ያግኙ፡፡
https://yangx.top/BoAEth/1146
#march8 #womansday #ican #Savings #enterpreneur
#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ!
በዓሉ የደስታ እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን::
መልካም በዓል!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!


#Easter #fasika #Ethiopia #Ethiopian #VictoryDay #BankofAbyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #የሁሉም_ምርጫ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ልገሳ ለማድረግ፣ ከታች የተቀመጡትን የባንካችንን የዶኔሽን ድረ ገፅ ሊንኮችን
ይጠቀሙ፡፡ https://donate.bankofabyssinia.com/dashboard/mekedoniya.php
ለበለጠ መረጃ 8131 እና 0940404040/0970707070 ላይ ይደውሉ!
#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ