የኳታሩ የአለም ዋንጫ ሙዚቃ ማን ያዘጋጀዋል ?
የ 2022 የኳታሩ የአለም ዋንጫ ሊጀመር ጥቂት ወራቶች ሲቀሩት የውድድሩን ይፋዊ ሙዚቃ ሊል ቤቢ የተሰኘውን አሜሪካዊው ራፐር እንደሚያዘጋጀው ተገልጿል።
የ 27ዓመቱ አሜሪካዊው ራፐር ሊል ቤቢ በአለም ዋንጫው የመክፈቻ ቀን ስራውን በተመልካቾች ፊታ እንደሚያቀርብ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

TIKVAH-SPORT
ማትያስ ፖግባ መታሰሩ ተገለፀ ! የጁቬንቱሱ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ፖል ፖግባ ወንድም ማትያስ ፖግባ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል። ማትያስ ፖግባ ከሶስት ስማቸው ካልተጠቀሱ ግለሶቦች ጋር መታሰሩ ሲገለፅ ከሳምንታት በፊት ፖል ፖግባ በወንድሙ እና ግብረ አበሮቹ ማስፈራራት እና ዝርፊያዎች እንደደረሱበት ማሳወቁ ይታወሳል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
" ማንም ከህግ በላይ አይደለም "
የወንድማማቾቹ ፖል ፖግባ እና ማትያስ ውዝግብ ሲቀጥል በፖሊስ ቁጥጥር ስር የሚገኘው ማትያስ ፖግባ በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል።
ማትያስ ፖግባ " ማንም ሰው ከህግ በላይ አይደለም " ሲል ፊትህን የሸፈነውን ነገር እንደ ሜንዲ ይገለጣል ፣ ታዋቂ መሆን ጥሩ ሰው መሆን ማለት አይደለም።
ዛሬ የምጠብቀው ወንድሜ ከተኛበት ነገር እንደሚነቃ ነው ፣ ሀላፊነት ወስዶ ቤተሰባችን #ካስገባበት ችግር እንዲያወጣን ሲሆን በእርሱ የተነሳ አንድ ቀን ልገደል እችላለሁ " ሲል ማትያስ ፖግባ ተናግሯል።

#ኢትዮጵያ 🇪🇹
ዋልያዎቹ ከ ሱዳን አቻቸው ጋር ለሚያደርጉት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ በአሁን ሰዓት በሟሟቅ ላይ ይገኛሉ።

8 አዳዲስ፣ ማራኪ እና ልብ አንጠልጣይ ጨዋታዎች ከቤቲካ ፋስታ! ለፈጣን ጨዋታ ቤቲካ ፋስታ!
አሁኑኑ ለመጫወት ሊንኩን ይጫኑ
https://bit.ly/3DyG2qq
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
አሁኑኑ ለመጫወት ሊንኩን ይጫኑ
https://bit.ly/3DyG2qq
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
ቪንሰስ ጁኒየር ወይስ ኔይማር ?
የሪያል ማድሪዱ ወጣቱ የፊት መስመር ተጫዋች ቪንሰስ ጁኒየር በሀገሩ ብራዚል ተወዳጅነትን እያገኘ መሆኑ ሲገለፅ የኔይማርን ቦታ እንደሚረከብ እየወጡ ያሉ መረጃዎች አስነብበዋል።
ቪንሰስ ጁኒየር በሀገሩ ለወጣቶች እንደ ተምሳሌት እያታየ ያለ ተጫዋች ሲሆን እየደረገው ያለው የበጎ አድራጎት ስራዎች በሀገሩ ትልቅ ተቀባይነትን እያሰጠው መሆኑ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሪያል ማድሪዱ ወጣቱ የፊት መስመር ተጫዋች ቪንሰስ ጁኒየር በሀገሩ ብራዚል ተወዳጅነትን እያገኘ መሆኑ ሲገለፅ የኔይማርን ቦታ እንደሚረከብ እየወጡ ያሉ መረጃዎች አስነብበዋል።
ቪንሰስ ጁኒየር በሀገሩ ለወጣቶች እንደ ተምሳሌት እያታየ ያለ ተጫዋች ሲሆን እየደረገው ያለው የበጎ አድራጎት ስራዎች በሀገሩ ትልቅ ተቀባይነትን እያሰጠው መሆኑ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የእንግሊዝ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች !
የእንግሊዝ የ 2021/22 የውድድር ዓመት የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል።
በዚህም መሰረት የመድፈኞቹ የፊት መስመር ተጫዋች ቡካዮ ሳካ የውድድር ዓመቱ የእንግሊዝ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች አሸናፊ መሆኑ ተገልጿል።
ቡካዮ ሳካን በመከተል ዴክላን ሪስ ሁለተኛ እንዲሁም ሀሪ ኬን ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቃቸው ተዘግቧል።