መቻል ለፍፃሜው አልፏል!
የአስራ ስድስተኛው የአዲስ አበበ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ሲደረጉ መቻል ለፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል።
√ ለገጣፎ ለገዳዲን የገጠሙት መቻል በፍፁም አለሙ እና ተሾመ በላቸው( 2X ) ጎሎች 3ለ2 አሸንፈዋል።
√ ካርሎስ ዳምጠው እና ዳዊት ቀለመወርቅ የለገጣፎን ጎሎች አስቆጥረዋል።
√ መቻል በፍፃሜው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡናን አሸናፊ የሚገጥሙ ይሆናል።
√ አስራ ስድስተኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታዎች እሁድ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

#ኢትዮጵያ 🇪🇹
የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ በአሁን ሰዓት በመካሄድ ላይ ሲገኝ የሸገር ደርቢ ለመታደም የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤ ተገኝተዋል።
ከንቲባዋ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ለሁለቱም የመዲናዋ ክለቦች በድምሩ ሀያ ሚሊዮን ብር መስጠታቸውን ገልፀዋል።

ተጠናቀቀ | ኢትዮጵያ ቡና 1 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
⚽ አብድልከሪም ወርቁ ⚽ ሀብቶም
√ ጨዋታው ወደ መለያያ ምት አምርቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽ አብድልከሪም ወርቁ ⚽ ሀብቶም
√ ጨዋታው ወደ መለያያ ምት አምርቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ከፒኤስጂ ይልቅ በብሔራዊ ቡድን ነፃነት ይሰማኛል "
ፈረንሳዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጫዋች ኪሊያን ምባፔ ለሀገሩ ሲጫወት #የተሻለ ነፃነት እንደሚሰማው ከጋዜጠኞች ጋር ባደረገው ቆይታ ተናግሯል።
እንደ ኪሊያን ምባፔ ገለፃ " በፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ውስጥ ብዙ ነፃነት አለኝ ፣ ኳሶችን እጠይቃለሁ በተለያዩ የሜዳ ክፍሎች ላይ መንቀሳቀስ እችላለሁ ፣ በፒኤስጂ ግን ይህን አላደርግም " ሲል ምባፔ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፈረንሳዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጫዋች ኪሊያን ምባፔ ለሀገሩ ሲጫወት #የተሻለ ነፃነት እንደሚሰማው ከጋዜጠኞች ጋር ባደረገው ቆይታ ተናግሯል።
እንደ ኪሊያን ምባፔ ገለፃ " በፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ውስጥ ብዙ ነፃነት አለኝ ፣ ኳሶችን እጠይቃለሁ በተለያዩ የሜዳ ክፍሎች ላይ መንቀሳቀስ እችላለሁ ፣ በፒኤስጂ ግን ይህን አላደርግም " ሲል ምባፔ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለጤና ቡድንዎ የአንድነት መንፈስ አንድ አይነት ማልያ ለብሰው ውጤትዎን ያሳምሩ !
ከዋናው የስፖርት አልባሳት ስምዎ ያረፈበትን እና የታተመበትን ማልያ በ 500 ብር ብዛት ከሀያ ጀምሮ እናቀርብልዎታለን ።
ዋናው ወደ ፊት . . . . .
📞 ይደውሉ :- 📱0910 851 535
📱0901138283
ቻናላችን :- https://yangx.top/wanawsportwear
📌 አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት

አርጀንቲና ለአዲስ ሪከርድ ተቃርባለች !
ሌሊት በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ ሆንዱራስን በሊዮኔል ሜሲ ሁለት ጎሎች እና ላውታሮ አንድ ግብ 3ለ0 የረቱት አርጀንቲናዊያን አዲስ ሪከርድ ለማስመዝገብ ተቃርበዋል።
ሰላሳ አራት ጨዋታዎችን ያልተሸነፉት አርጀንቲናዎች በቀጣይ አራት ጨዋታዎች #የማይሸነፉ ከሆነ የጣልያንን ሪከርድ ይሰብራሉ።
አርጀንቲና ቀጣይ ተጋጣሚዎቿ ማናቸው ?
1. ጃማይካ :- የወዳጅነት ጨዋታ
2. ሳውዲ አረቢያ :- የአለም ዋንጫ
3. ሜክሲኮ :- የአለም ዋንጫ
4. ፖላንድ :- የአለም ዋንጫ

TIKVAH-SPORT
#Tennis እውቁ ስዊዘርላንዳዊው የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ሮጀር ፌዴሬር በቀጣይ ሳምንት ከሚያደርገው የላቨር ካፕ ውድድር በኋላ ራሱን ከውድድር እንደሚያገል አሳውቋል። የ 41ዓመቱ ሮጀር ፌዴሬር እያጋጠሙት ያሉት ጉዳቶች እና በርከት ያሉ ቀዶ ጥገናዎችን ማድረጉ ከውድድሩ ራሱን እንዲያገል ምክንያት መሆናቸው ተገልጿል። የሀያ ጊዜው የግራንድ ስላም አሸናፊው ሮጀር ፌዴሬር ከአንድ ዓመት በላይ በጉዳት ከውድድር…
#Tennis🥎
ስዊዘርላንዳዊው ታሪክ አይሽሬ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ሮጀር ፌደረር ዛሬ ሌሊት የመጨረሻው ጨዋታውን በላቨር ካፕ ካደረገ በኋላ ራሱን ከውድድር አለም ማግለሉን አሳውቋል።
በውድድሩ ላይ በርካታ ታዳሚያን በመገኘት ተወዳጁን ተጫዋች በእምባ ታጅበው ሲሸኙ " ደስተኛ ነኝ አልተከፋሁም " በማለት ለወዳጁቹ ሮጀር ፌዴረር መልዕክቱን አስተላልፏል።
ሮጀር ፌዴረር ምን አይነት ክብሮችን ተጎናፅፏል ?
🙌 369 ጨዋታዎችን አሸንፏል
🏆 103 የኤቲፒ የነጠላ ውደድር ባለድል
🏆 20 ጊዜ የግራንድ ስላም ሻምፒዮን
🏅 2 ጊዜ የኦሎምፒክ የወርቅ ባለሜዳሊያ
🏅በ 36ዓመቱ የአለም ቁጥር አንድ በመሆን በእድሜ አንጋፋ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች
🏅237 ተከታታይ ሳምንት የአለም ቁጥር አንድ ካስመዘገባቸው #ጥቂት ስኬቶች መካከል ናቸው።