TIKVAH-SPORT
258K subscribers
51.7K photos
1.48K videos
5 files
3.41K links
加入频道
TIKVAH-SPORT
የባሎን ዶር እጩዎቹ ይፋ ተደረጉ ! የ 2024 የባሎን ዶር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሰላሳ እጩ ተጫዋቾች ይፋ በመደረግ ላይ ይገኛል ። በአሁን ሰዓት ይፋ በመደረግ ላይ ባለው የእጩ ዝርዝር ውስጥ አስር ተጫዋቾች ታውቀዋል ። በዚህም መሰረት :- 👉 ጁድ ቤሊንግሀም ፣ ሩበን ዲያስ ፣ ፊል ፎደን ፣ ፌዴ ቫልቬርዴ ፣ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ 👉 ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ኒኮ ዊሊያምስ ፣ ግራኒት ዣካ ፣ አርቴም…
#Update                       #BallonDor

የ 2024 የባሎን ዶር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሰላሳ እጩ ተጫዋቾች ይፋ በመደረግ ላይ ይገኛል ።

በአሁን ሰዓት ይፋ በመደረግ ላይ ባለው የእጩ ዝርዝር ውስጥ አስር ተጫዋቾች ታውቀዋል ።

በዚህም መሰረት :-

👉 ቪንሰስ ጁኒየር ፣ ዳኒ ኦልሞ ፣ ፍሎሪያን ቨርትዝ ፣ ማርቲን ኦዴጋርዲ ፣ ማትስ ሁሜልስ

👉 ሀሪ ኬን ፣ ሮድሪ ፣ ዴክላን ራይስ ፣ ቪቲንሀ እና ኮል ፓልመር በእጩነት መመረጣቸው ተገልጿል።

( በቀጣይ የቀሪ አስር እጩዎች ዝርዝር ይታወቃል )

ማን ያሸንፋል ?

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#Update                       #BallonDor

የ 2024 የባሎን ዶር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሰላሳ እጩ ተጫዋቾች ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ተደርገዋል።

በአሁን ሰዓት የቀሪ አስር እጩ ተጨዋቾች ዝርዝር በይፋ ተገልጿል።

በዚህም መሰረት :-

👉 ዳኒ ካርቫል ፣ ላሚን ያማል ፣ ቡካዩ ሳካ ፣ ሀካን ካልሀኖግሉ ፣ ዊሊያም ሳሊባ

👉 ኪሊያን ምባፔ ፣ ላውታሮ ማርቲኔዝ ፣ አዴሞላ ሉክማን ፣ አንቶኒዮ ሩዲገር እና አሌሀንድሮ ግሪማልዶ በእጩነት መመረጣቸው ተገልጿል።

ማን ያሸንፋል ?

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
“ ይህ ነገር ናይጄሪያ ውስጥም ተፈጥሯል “ የሊቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን የሚያቀርበው ቅሬታ ናይጄሪያ ውስጥ በእነሱ ላይ ተፈጥሮ እንደነበር ባወጣው መግለጫ ገልጿል። የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ከሊቢያ ጋር ላለበት ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ስፍራው አቅንቶ መጉላላት እንደገጠመው ይታወቃል። የሊቢያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በጉዳዩ ላይ ባወጣው መግለጫ ሁኔታው እየሄደ ያለበትን…
#Update

የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ከሊቢያ ጋር ያለውን ጨዋታ በመተው ወደ ናይጄሪያ ሊመለስ መሆኑን የብሔራዊ ቡድኑ አምበል ኢኮንግ በማህበራዊ ትስስር ገፁ አሳውቋል።

የብሔራዊ ቡድኑ የግል ጄት ነዳጅ እንዳይሞላ እክል ገጥሞት የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ መሙላት መቻሉን ተጨዋቹ አሳውቋል።

“ እኛ በጭራሽ ብሔራዊ ቡድን በዚህ መልኩ ተቀብለን አናውቅም “ ያለው ኢኮንግ በመልዕክቱ ስህተቶች እና መዘግየቶች ሊኖሩ ይችላሉ ሆን ተብሎ ግን በጭራሽ አናደርግም በማለት ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የባሎን ዶር አሸናፊዎች ደረጃ ይፋ ተደረገ ! በአሁን ሰአት ይፋ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሽልማት ከሰላሳ የመጨረሻ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ አሸናፊዎች ደረጃቸው በመታወቅ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት :- 29ኛ - ማትስ ሁሜልስ 29ኛ - አርቴም ዱቭቢክ 28ኛ - አሌሀንድሮ ግሪማልዶ 27ኛ - ቪቲንሀ 26ኛ - ዴክላን ራይስ @tikvahethsport         @kidusyoftahe
#Update

በአሁን ሰአት ይፋ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሽልማት ስነስርዓት ከሰላሳ የመጨረሻ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ አሸናፊዎች ደረጃቸው በመታወቅ ላይ ይገኛል።

በዚህም መሰረት :-

25ኛ - ኮል ፓልመር

24ኛ - ዊሊያም ሳሊባ

23ኛ - ሩበን ዲያስ

22ኛ - አንቶኒዮ ሩዲገር

21ኛ - ቡካዩ ሳካ

@tikvahethsport               @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
#Update በአሁን ሰአት ይፋ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሽልማት ስነስርዓት ከሰላሳ የመጨረሻ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ አሸናፊዎች ደረጃቸው በመታወቅ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት :- 25ኛ - ኮል ፓልመር 24ኛ - ዊሊያም ሳሊባ 23ኛ - ሩበን ዲያስ 22ኛ - አንቶኒዮ ሩዲገር 21ኛ - ቡካዩ ሳካ @tikvahethsport               @kidusyoftahe
#Update

በአሁን ሰአት ይፋ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሽልማት ስነስርዓት ከሰላሳ የመጨረሻ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ አሸናፊዎች ደረጃቸው በመታወቅ ላይ ይገኛል።

በዚህም መሰረት :-

20ኛ - ሀካን ካልሀኖግሉ

19ኛ - ማርቲን ኦዴጋርድ

18ኛ - ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ

17ኛ - ፌዴ ቫልቬርዴ

16ኛ - ግራኒት ዣካ

@tikvahethsport               @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
#Update በአሁን ሰአት ይፋ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሽልማት ስነስርዓት ከሰላሳ የመጨረሻ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ አሸናፊዎች ደረጃቸው በመታወቅ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት :- 20ኛ - ሀካን ካልሀኖግሉ 19ኛ - ማርቲን ኦዴጋርድ 18ኛ - ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ 17ኛ - ፌዴ ቫልቬርዴ 16ኛ - ግራኒት ዣካ @tikvahethsport               @kidusyoftahe
#Update

በአሁን ሰአት ይፋ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሽልማት ስነስርዓት ከሰላሳ የመጨረሻ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ አሸናፊዎች ደረጃቸው በመታወቅ ላይ ይገኛል።

በዚህም መሰረት :-

15ኛ - ኒኮ ዊሊያምስ

14ኛ - አዴሞላ ሉክማን

13ኛ - ዳኒ ኦልሞ

12ኛ - ፍሎሪያን ቨርትዝ

11ኛ - ፊል ፎደን

@tikvahethsport               @kidusyoftahe
#Update

በአሁን ሰአት ይፋ እየተደረገ ባለው የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሽልማት ላይ ሰላሳ የመጨረሻ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ #አሸናፊዎች ደረጃቸው በመታወቅ ላይ ይገኛል።

በዚህም መሰረት :-

10ኛ  - ሀሪ ኬን

9ኛ - ቶኒ ክሩስ

8ኛ - ላሚን ያማል

@tikvahethsport      @kidusyoftahe
#Update

በአሁን ሰአት ይፋ እየተደረገ ባለው የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሽልማት ላይ ሰላሳ የመጨረሻ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ አሸናፊዎች ደረጃቸው በመታወቅ ላይ ይገኛል ።

በዚህም መሰረት :-

7ኛ  - ላውታሮ ማርቲኔዝ

6ኛ - ኪሊያን ምባፔ

5ኛ. ኤርሊንግ ሀላንድ

@tikvahethsport      @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የሊቨርፑል እና ዩናይትድ ጨዋታ ይራዘም ይሆን ? ሊቨርፑል ዛሬ ምሽት 1:30 ከታሪካዊ ተቀናቃኛቸው ማንችስተር ዩናይትድ ጋር ተጠባቂ የሊግ መርሐ ግብራቸውን በአንፊልድ ያካሂዳሉ። ይሁን እንጂ የሁለቱ ክለቦች ተጠባቂ ጨዋታ በእንግሊዝ መርሲሳይድ ባለ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት የመራዘም ስጋት እንዳለበት ሚረር ስፖርት ዘግቧል። የሊቨርፑል ከተማ ካውንስል ደህንነት በዛሬው ዕለት ጨዋታው መደረግ…
#Update

ሊቨርፑል ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ሊራዘም ይችላል የሚል ስጋት እንዳለበት ተገልጾ ነበር።

የሊቨርፑል ከተማ ደህንነት አማካሪ ኮሚቴ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ለስብሰባ እንደሚቀመጥ እና የጨዋታውን መደረግ አለመደረግ እንደሚወስን ተገልጿል።

ሊቨርፑል ባወጣው ይፋዊ መግለጫ ጨዋታው አሁን ባለው የአየር ሁኔታ በተያዘለት ሰዓት እንደሚካሄድ አረጋግጧል።

የአየር ሁኔታው ከሰዓት ተጨማሪ ግምገማዎች በከተማው ምክርቤት እንደሚደረግ አያይዞ የገለፀው ክለቡ የመጨረሻ ውሳኔው ከከተማው እንደሚወሰን አረጋግጧል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የባርሴሎና ጨዋታ ተራዘመ ! የባርሴሎና ኤና ኦሳሱና የሊግ መርሐግብር ለሌላ ጊዜ መራዘሙን የስፔን እግርኳስ ፌዴሬሽን በይፋ አስታውቋል። ጨዋታው የተራዘመው በባርሴሎና መልበሻ ክፍል ያለ የተጨዋቾቹ ቅርብ ሰው ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ መሆኑ ተገልጿል። ለክለቡ ቅርብ የሆኑ የመረጃ ምንጮች ህይወታቸው ያለፈው ግለሰብ የዋናው ቡድን ሀኪም መሆናቸውን ገልጸዋል። ተጨዋቾቹ ጨዋታው እንዲራዘም መጠየቃቸው…
#Update

የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና የዋናው ቡድን ሀኪም የነበሩት ካርልስ ሚናሮ ጋርሽያ ዛሬ ምሽት ህይወታቸው ማለፉን በይፋ አስታውቋል።

በዚህም ምክንያት ባርሴሎና ዛሬ ምሽት ከኦሳሱና ጋር ሊያደርገው የነበረው የሊግ መርሐግብር ለሌላ ጊዜ ተራዝሟል።

የባርሴሎና መልበሻ ቤት ከህክምና ባለሙያው ህልፈተ ህይወት በኋላ መረበሹን የሚወጡ ዘገባዎች አመላክተዋል።

የህክምና ባለሙያው በባርሴሎና መልበሻ ቤት ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው እና በሁሉም የሚወደዱ ባለሙያ እንደነበሩ ተዘግቧል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe