#BallondOr
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዘንድሮው የባሎን ዶር ውድድር ሀያኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ ተገልጿል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአስራ ሁለት ዓመታት በፊት የመጀመሪያ የባሎን ዶር ሽልማቱም ሟማግኘቱ ይታወቃል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በባሎን ዶር ሽልማት ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ሀያኛ ደረጃን ይዞ ሲያጠናቅቅ ከዚህ ቀደም እ.ኤ.አ በ 2005 የውድድር ዓመት ተመሳሳይ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ ይታወሳል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ከሰዓታት በኋላ የባሎን ዶር አሸናፊ ይፋ ሲደረግ በስፍራው የተገኙ የክለብ ሀላፊዎች እና የቀድሞ ተጫዋች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ከእነዚህም መካከል :-
√ ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ :- " ባሎን ዶርን ማሸነፍ የሚችል አዲስ ተጫዋች በቡድናችን ስላለ በጣም ደስተኞች ነኝ "
√ ዚነዲን ዚዳን :- " ካሪም ቤንዜማ ባሎን ዶርን የሚያሸንፍ ከሆነ ለማሸነፍ ተገቢው ተጫዋች ነው "
√ ሮናልዶ 🇧🇷 :- " እንደማስበው ካሪም ቤንዜማ ባሎን ዶርን ማሸነፍ ይገባዋል "

√ ካሪም ቤንዜማ ከ ራይሞንድ ኮፓ ፣ ሜሼል ፕላቲኒ ፣ ጂያን ፔር ፓፒን እና ዚነዲን ዚዳን በመቀጠል ባሎን ዶርን ማሸነፍ የቻለው አምስተኛው ፈረንሳዊ ተጫዋች ለመሆን ችሏል።
√ ካሪም ቤንዜማ አርባ አራት ጎሎችን ሲያስቆጥር ሪያል ማድሪድ ላሊጋ እና ሻምፒየንስ ሊግ እንዲያሸንፉ ትልቅ እገዛን አድርጓል።
√ ሳድዮ ማኔ ( 2ኛ ) ፣ ኬቨን ዴብሮይነ ( 3ኛ ) እንዲሁም ሮበርት ሊዋንዶውስኪ ( 4ኛ ) ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።
√ ካሪም ቤንዜማ ባሎን ዶርን ማሸነፍ የቻለ ሁለተኛው በእድሜ አንጋፋ ተጫዋች ሆኗል።
ካሪም ቤንዜማ ምን አለ ?
" ከባድ ጊዜያቶች እንዲሁም የማልመረጥበት ጊዜዎች ነበሩ ሆኖም ልምምዴን ጠንክሬ እሰራ ነበር ፣ ዚነዲን ዚዳን እና ሮናልዶን እያየሁ አድጌያለሁ።
ሁሉንም አሰልጣኞቼን ፣ የቡድን አጋሮቼን ፣ ሪያል ማድሪድን እና ሁሉንም ማመስገን እፈልጋለሁ " በማለት የባሎን ዶር አሸናፊው ቤንዜማ ተናግሯል።

TIKVAH-SPORT
የባሎን ዶር እጩዎቹ ይፋ ተደረጉ ! የ 2024 የባሎን ዶር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሰላሳ እጩ ተጫዋቾች ይፋ በመደረግ ላይ ይገኛል ። በአሁን ሰዓት ይፋ በመደረግ ላይ ባለው የእጩ ዝርዝር ውስጥ አስር ተጫዋቾች ታውቀዋል ። በዚህም መሰረት :- 👉 ጁድ ቤሊንግሀም ፣ ሩበን ዲያስ ፣ ፊል ፎደን ፣ ፌዴ ቫልቬርዴ ፣ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ 👉 ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ኒኮ ዊሊያምስ ፣ ግራኒት ዣካ ፣ አርቴም…
#Update #BallonDor
የ 2024 የባሎን ዶር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሰላሳ እጩ ተጫዋቾች ይፋ በመደረግ ላይ ይገኛል ።
በአሁን ሰዓት ይፋ በመደረግ ላይ ባለው የእጩ ዝርዝር ውስጥ አስር ተጫዋቾች ታውቀዋል ።
በዚህም መሰረት :-
👉 ቪንሰስ ጁኒየር ፣ ዳኒ ኦልሞ ፣ ፍሎሪያን ቨርትዝ ፣ ማርቲን ኦዴጋርዲ ፣ ማትስ ሁሜልስ
👉 ሀሪ ኬን ፣ ሮድሪ ፣ ዴክላን ራይስ ፣ ቪቲንሀ እና ኮል ፓልመር በእጩነት መመረጣቸው ተገልጿል።
( በቀጣይ የቀሪ አስር እጩዎች ዝርዝር ይታወቃል )
ማን ያሸንፋል ?

የ 2024 የባሎን ዶር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሰላሳ እጩ ተጫዋቾች ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ተደርገዋል።
በአሁን ሰዓት የቀሪ አስር እጩ ተጨዋቾች ዝርዝር በይፋ ተገልጿል።
በዚህም መሰረት :-
👉 ዳኒ ካርቫል ፣ ላሚን ያማል ፣ ቡካዩ ሳካ ፣ ሀካን ካልሀኖግሉ ፣ ዊሊያም ሳሊባ
👉 ኪሊያን ምባፔ ፣ ላውታሮ ማርቲኔዝ ፣ አዴሞላ ሉክማን ፣ አንቶኒዮ ሩዲገር እና አሌሀንድሮ ግሪማልዶ በእጩነት መመረጣቸው ተገልጿል።

#BallonDor
በጉጉት የሚጠበቀው የዘንድሮው የ 2024 የባሎን ዶር የአመቱ ምርጥ ሽልማት በሁሉም ዘርፎች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
- ከሀያ አንድ አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊዮኔል ሜሲ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ በባሎን ዶር እጩ ዝርዝር ውስጥ ሳይካተቱ ቀርተዋል።
- ፖላንዳዊው አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ከስድስት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በእጩ ዝርዝር ውስጥ አልተካተተም።
- ከፒኤስጂ እና ፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ጋር ጥሩ አመት ማሳለፍ የቻለው ኦስማን ደምቤል በእጩ ውስጥ መካተት አልቻለም።
- የ 17ዓመቱ ስፔናዊው የባርሴሎና የፊት መስመር ተጨዋች ላሚን ያማል በባሎን ዶር እጩዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተተ በታሪክ በእድሜ ትንሹ ተጨዋች መሆን ችሏል።
- ከሪያል ማድሪድ ጋር ስኬታማ የውድድር ዘመን ያሳለፈው ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሮድሪጎ በእጩዎች ውስጥ አልተካተተም።
- ከቀረቡ ሰላሳ እጩ ተጨዋቾች ውስጥ ሪያል ማድሪድ ሰባት ተጨዋቾች ማስመረጥ ችሏል።
ናይጄሪያዊው የአታላታ ተጨዋች አዴሞላ ሉክማን በዚህ አመት በባሎን ዶር እጩ ውስጥ የተካተተ ብቸኛው የአፍሪካ ተጨዋች ነው።
- በጉጉት የሚጠበቀው የባሎን ዶር ሽልማት ስነ-ስርዓት ሰኞ ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ የሽልማቱ አዘጋጆች ይፋ አድርገዋል።