“ ማንችስተር ሲቲን አንፈልግም “ አንቾሎቲ
የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በቀጣይ የሻምፒየንስ ሊጉ ጥሎ ማለፍ ማንችስተር ሲቲን ማግኘት እንደማይፈልጉ ገልጸዋል።
“ ከማንችስተር ሲቲ ጋር መጫወት አንወድም “ ያሉት ካርሎ አንቾሎቲ ከሲቲ ከደረሰን የበለጠ አስቸጋሪ ይሆናል በማለት ተናግረዋል።
ከሴልቲክ እና ማንችስተር ሲቲ ማንን እንደሚመርጡ የተጠየቁት አንቾሎቲ “ ማንችስተር ሲቲ ሻምፒየንስ ሊጉን የማሸነፍ እድሉ ትልቅ ነው " ሲሉ መልሰዋል።
አዲሱን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ቅርፅ እንዳላስደሰታቸው የገለፁት አንቾሎቲ “ ጨዋታዎችን አብዝቶብናል “ ብለዋል።
የቡድኑ ግብ ጠባቂ ቲቧ ኩርቱዋ በበኩሉ “ ሻምፒየንስ ሊጉን ማሸነፍ ከፈለግክ እንደ ሲቲ አይነት ምርጥ ቡድኖችን መግጠም አለብህ “ ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

“ ሁለቱም ተመሳሳይ ናቸው “ ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በቀጣይ ጥሎ ማለፍ ሊያገኟቸው የሚችሏቸው ሪያል ማድሪድ እና ባየር ሙኒክ የተለዩ አለመሆናቸውን ገልጸዋል።
“ አንዱ የውድድሩ ንጉሥ ሌላኛው ደግሞ ሁለተኛው ወይም ሶስተኛ የውድድሩ ንጉሥ ነው “ ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።
ሲቲ በቀጣይ ማንን ሊያገኙ ይችላሉ ?
⏩ ጥሎ ማለፍ :- ሪያል ማድሪድ ወይም ባየር ሙኒክ
⏩ አስራ ስድስት ውስጥ :- አትሌቲኮ ማድሪድ ወይም ባየር ሌቨርኩሰን
⏩ ሩብ ፍፃሜ :- ጁቬንቱስ/አርሰናል/ኤሲ ሚላን/ ኢንተር ሚላን
⏩ ግማሽ ፍፃሜ :- ባርሴሎና ወይም ሊቨርፑል

ዶርትመንድ አዲስ አሰልጣኝ ሾመዋል !
በቅርቡ ከአሰልጣኝ ኑሪ ሳሂ ጋር የተለያየው የቡንደስሊጋው ክለብ ቦርስያ ዶርትመንድ አዲስ አሰልጣኝ በሀላፊነት ሾመዋል።
ቦርስያ ዶርትመንድ ክሮሽያዊውን አሰልጣኝ ኒኮ ኮቫች በሀላፊነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
የ 53ዓመቱ አሰልጣኝ ኒኮ ኮቫች ቦርስያ ዶርትመንድን እስከ 2026 ለማሰልጠን ፊርማቸውን ማኖራቸው ተገልጿል
አሰልጣኙ ከሚቀጥለው እሁድ ጀምሮ ቡድኑን ተረክበው ሥራቸውን እንደሚጀምሩ ተነግሯል።

“ ወደ አሰልጣኝነት መመለስ እፈልጋለሁ “ ዋይን ሩኒ
በቅርቡ ከፕለይ ማውዝ ጋር የተለያየው እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ዋይን ሩኒ ወደ አሰልጣኝነት መመለስ እንደሚፈልግ ተናግሯል።
የቀድሞ የሶስቱ አናብስት አምበል ዋይን ሩኒ በፕለይ ማውዝ ካደረጋቸው ሀያ ሶስት የሊግ ጨዋታዎች አራቱን ብቻ ማሸነፉን ተከትሎ ከሀላፊነቱ ተነስቶ ነበር።
አሁን ላይ ያለ ሀላፊነት የሚገኘው ዋይን ሩኒ “ ወደ አሰልጣኝነት መመለስ እፈልጋለሁ “ ያለ ሲሆን " ነገርግን ትክክለኛ ክለብ ከሆነ ነው " ብሏል።
ዋይን ሩኒ በአሰልጣኝነት ህይወቱ አራት ክለቦችን ሲመራ አጠቃላይ 1️⃣7️⃣8️⃣ ጨዋታዎች አድርጎ 4️⃣5️⃣ ማሸነፍ ችሏል።

የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች ሰባት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ፊል ፎደን ( ማንችስተር ሲቲ )
⏩ ኮዲ ጋክፖ ( ሊቨርፑል )
⏩ ዲን ሁይጅሰን ( በርንማውዝ )
⏩ አሌክሳንደር አይሳክ ( ኒውካስል )
⏩ ጀስቲን ክላይቨርት ( በርንማውዝ )
⏩ ማቴታ ( ክሪስታል ፓላስ )እና
⏩ ብርያን ምቤሞ ( ብሬንትፎርድ ) በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

ጆን ዱራን አል ነስርን ሊቀላቀል ነው !
የአስቶን ቪላው የፊት መስመር ተጨዋች ጆን ዱራን የሳውዲ አረቢያውን ክለብ አል ነስር ለመቀላቀል የህክምና ምርመራውን ማጠናቀቁ ተገልጿል።
አል ነስር ተጫዋቹን 77 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም ከአስቶን ቪለ ጋር ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
ተጨዋቹ አሁን ላይ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ዝውውር መስኮት ነገ ምሽት ከመጠናቀቁ በፊት ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ወደ ስፍራው ሊያቀና መሆን ተዘግቧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ አራት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ
⏩ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ
⏩ አሰልጣኝ ኤዲ ሀው እና
⏩ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ አራት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ
⏩ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ
⏩ አሰልጣኝ ኤዲ ሀው እና
⏩ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ስቴቨን ጄራርድ ከአል ኢትፋቅ ጋር ሊለያይ ነው ! የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ኢትፋቅ ከእንግሊዛዊው አሰልጣኝ ስቲቭን ጄራርድ ጋር ሊለያይ መሆኑ ተገልጿል። እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ስቲቭን ጄራርድ ከአል ኢትፋቅ ጋር በጋራ ስምምነት ለመለያየት መወሰናቸው ተነግሯል። አል ኢትፋቅ በአሰልጣኝ ስቲቭን ጄራርድ እየተመራ ካደረጋቸው ያለፉት አስራ አራት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው ሁለቱን ነው። ክለቡ አሁን…
ስቴቨን ጄራርድ ከአል ኢትፋቅ ጋር ተለያየ !
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ኢትፋቅ ከእንግሊዛዊው አሰልጣኝ ስቲቭን ጄራርድ ጋር መለያየታቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ስቲቭን ጄራርድ ከአል ኢትፋቅ ጋር በጋራ ስምምነት መለያየታቸው ተገልጿል።
አል ኢትፋቅ በአሰልጣኝ ስቲቭን ጄራርድ እየተመራ ካደረጋቸው ያለፉት አስራ አራት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው ሁለቱን ነው።
ክለቡ አሁን ላይ በሊጉ አስራ ዘጠኝ ነጥቦችን በመሰብሰብ አስራ ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል።

Forwarded from WANAW SPORT (Wanaw Sportswear)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ባርሴሎና የተጫዋቹን ውል አራዘመ !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና የስፔናዊውን የመሐል ስፍራ ተጨዋች ፔድሪ ኮንትራት ለረጅም ጊዜ ማራዘማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
የ 22ዓመቱ ተጨዋች ፔድሪ በባርሴሎና ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት መፈረሙ ተገልጿል።
ባርሴሎና በቀጣይ የሴፔናዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ላሚን ያማል ኮንትራት ለማራዘም መዘጋጀታቸው ተገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና የስፔናዊውን የመሐል ስፍራ ተጨዋች ፔድሪ ኮንትራት ለረጅም ጊዜ ማራዘማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
የ 22ዓመቱ ተጨዋች ፔድሪ በባርሴሎና ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት መፈረሙ ተገልጿል።
ባርሴሎና በቀጣይ የሴፔናዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ላሚን ያማል ኮንትራት ለማራዘም መዘጋጀታቸው ተገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
#EthPL 🇪🇹
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮ ኤሌትሪክ ከወልዋሎ ዓ.ዩ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የኢትዮ ኤሌክትሪክን ግብ ፍቃዱ አለሙ ከመረብ ሲያሳርፍ ለወልዋሎ ዓ.ዩ ዳዋ ሁጤሳ አስቆጥሯል።
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ያለፉትን ሶስት ጨዋታዎች አልተሸነፉም አንዱን ሲያሸንፉ በሁለቱ አቻ ተለያይተዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣1️⃣ ኢትዮ ኤሌትሪክ :- 19 ነጥብ
1️⃣8️⃣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ :- 6 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ሰኞ - አዳማ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

“ ከሜሲ ጋር ግንኙነታችን መጥፎ አልነበረም “ ሮናልዶ
ፖርቹጋላዊው የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር መጥፎ የሚባል ግንኙነት እንደሌለው ተናግሯል።
ከሊዮኔል ሜሲ ጋር ስላለው ግንኙነት በነበረው ቃለምልልስ የተናገረው ሮናልዶ “ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር የነበረን ግንኙነት መጥፎ አልነበረም “ ብሏል።
በቀጣይ በሌሎች ተጨዋቾች የእነሱን ቁጥር አይነት እንመለከት እንደሆነ የተጠየቀው ሮናልዶ “ እንደምንመለከት ተስፋ አደርጋለሁ ነገርግን አስቸጋሪ አድርጌ ነው የምመለከተው “ ሲል ተናግሯል።
ሮናልዶ አያይዞም “ በሪያል ማድሪድ ቤት የነበረኝ ቆይታ በእግርኳስ አንፃር የተደሰትኩበት ነበር “ ያለ ሲሆን ሮናልዶ ጫማዬን ከሰቀልኩ በኋላ ወደ ሳንቲያጎ በርናቦ ልመለስ እችላለሁ " ብሏል።
“ በአለም የሚያስደስተው ነገር ግብ ማስቆጠር ነው ፤ በእግርኳስ ከባዱ ነገር ግብ ማስቆጠር እና እንዳይቆጠር ማድረግ ነው።“ ሮናልዶ

ወቅታዊ የዝውውር መረጃዎች !
⏩ የቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ ስፔናዊውን የፊት መስመር ተጨዋች አልቫሮ ሞራታ ከኤሲ ሚላን ለማስፈረም መቃረባቸውን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።
⏩ የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጆርዳን ሄንደርሰን አያክስን በመልቀቅ የፈረንሳዩን ክለብ ሞናኮ ለመቀላቀል ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል።
⏩ በውሰት ለሌፕዚግ የሚጫወተው የፒኤስጂው ተጨዋች ዣቪ ሲሞንስ በሌፕዚግ በቋሚነት የሚያስቀጥለውን ኮንትራት ፈርሟል።
⏩ የሊቨርፑሉ ተጨዋች ስቴፋን ባቼቲች በውሰት የሚጫወትበትን ሳልዝበርግ በመልቀቅ በውሰት ላስ ፓልማስን ተቀላቅሏል።
⏩ ሀኪም ዚዬች የቱርኩን ክለብ ጋላታሳራይ በመልቀቅ የኳታሩን ክለብ አል ዱሀይል በይፋ ተቀላቅሏል።
⏩ ዌስትሀም ዩናይትድ የፒኤስቪውን የፊት መስመር ተጨዋች ሪካርዶ ፔፔ ለማስፈረም ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ሆኖባቸዋል።

" ዳኒ ሌቪ ቶተንሀምን መልቀቅ አለበት " ኢያን ራይት
የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች ኢያን ራይት ቶተንሀም ለቡድኑ ዋንጫ ማሸነፍ ለሚፈልግ ባለሀብት መሸጥ አለበት በማለት ተናግሯል።
“ ቶተንሀም ከዳኒ ሌቪ በፊት ዋንጫ ያሸንፍ ነበር እሱ ክለቡን መልቀቅ ነው ያለበት “ ሲል ኢያን ራይት አስተያየቱን ሰጥቷል።
በተንታኝነት እያገለገለ የሚገኘው የቀድሞ ተጨዋቹ አክሎም “ ቶተንሀም ከቡድኑ ጋር ዋንጫዎችን ማሸነፍ ለሚፈልግ ባለሀብት መሸጥ አለበት “ብሏል።
“ ቶተንሀም ሪከርድ ሰባሪ የሆነ ትልቅ ተጨዋች ሀሪ ኬን ከአካዳሚያቸው ወጥቶ በሱ ላይ እንኳን ትክክለኛ ቡድን መገንባት አልቻሉም።" ኢያን ራይት
ቶተንሀም እያሳየ በሚገኘው ጥሩ ያልሆነ አቋም ምክንያት የክለቡ ደጋፊዎች በክለቡ ባለቤቶች ላይ ተቃውሞ ማቅረብ ጀምረዋል።

ዴቪድ ራያ ለሲቲ ጨዋታ ይደርሳል ?
የመድፈኞቹ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ ትላንት ምሽት ቡድኑ ከጂሮና በነበረው የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ላይ ሳይሳተፍ መቅረቱ ይታወሳል።
ሚኬል አርቴታ ዴቪድ ራያ ተጠባባቂ ስለሆነበት ምክንያት ሲያስረዱ “ ለጨዋታ ብቁ አይደለም “ ነበር ያሉት።
አሁን ላይ አርሰናሎች ዴቪድ ራያ ለእሁዱ ማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ይደርሳል የሚል ትልቅ ተስፋ እንዳላቸው ዘ አትሌቲክ ገልጿል።
አርሰናል የፊታችን እሁድ ምሽት 1:30 ከማንችስተር ሲቲ ጋር ተጠባቂ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።

ሰርጂዮ ራሞስ ወደ ሜክሲኮ ሊያመራ ነው !
ስፔናዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሰርጂዮ ራሞስ የሜክሲኮውን ክለብ ሞንቴሬይ ለመቀላቀል በንግግር ላይ መሆኑ ተገልጿል።
የክለቡ ፕሬዝዳንት አንቶኒዮ ኖሬጋ ቡድናቸው ሰርጂዮ ራሞስን ለማስፈረም በንግግር ላይ መሆኑን ለመገናኛ ብዙሀን በሰጡት ቃል ገልጸዋል።
ሰርጂዮ ራሞስ በክለቡ የ 9️⃣3️⃣ ቁጥር ማልያ ለመልበስ ጥያቄ ማቅረቡ ተጠቁሟል።
ራሞስ 9️⃣3️⃣ ቁጥር ማልያ መልበስ የፈለገው 2014 በሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ አትሌቲኮ ማድሪድ ላይ ያስቆጠራትን የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ለማስታወስ መሆኑ ተገልጿል።
የ 38ዓመቱ የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ተከላካይ ሰርጂዮ ራሞስ ባለፈው ክረምት ከሲቪያ ጋር ከተለያየ ወዲህ ያለ ክለብ ይገኛል።

“ ሲቲ የትኛውንም ቡድን ማሸነፍ ይችላል “ አካንጂ
የማንችስተር ሲቲው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ማኑኤል አካንጂ ሲቲ የትኛውንም ቡድን የማሸነፍ አቅም እንዳለው ተናግሯል።
ማኑኤል አካንጂ ሲናገርም “ ማንችስተር ሲቲ በአለም ላይ ያለ የትኛውንም ክለብ ማሸነፍ ይችላል “ ሲል ተደምጧል።
“ ባየር ሙኒክ እና ሪያል ማድሪድ መግጠም የማትፈልጋቸው ቡድኖች ናቸው ነገርግን በጥሎ ማለፉ ማንም ቢደርሰን ለፈተናው ዝግጁ ነን ማሸነፍ እንደምንችል እርግጠኛ ነኝ።“ አካንጂ

ሀዋሳ ከተማ ድል አድርገዋል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐግብር ሀዋሳ ከተማ ከመቻል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ዓሊ ሱሌይማን አስቆጥሯል።
መቻል ያለፉትን አራት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም በአንዱ ሲሸነፉ በሶስቱ አቻ ተለያይተዋል።
ሀዋሳ ከተማ ከአስራ አንድ ጨዋታዎች በኋላ የመጀመሪያ ሶስት ነጥባቸውን አሳክተዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
3️⃣ መቻል :- 27 ነጥብ
1️⃣6️⃣ ሀዋሳ ከተማ :- 15 ነጥብ
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
ረቡዕ - ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሀዋሳ ከተማ
⏩ መቻል በቀጣይ መርሐግብር አራፊ ቡድን የሚሆን ይሆናል።

አል ነስር ሚቶማን ለማስፈረም ጠየቁ !
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ነስር የብራይተኑን የፊት መስመር ተጨዋች ካኦሮ ሚቶማ ማስፈረም እንደሚፈልጉ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
አል ነስር ተጫዋቹን ለማስፈረም 65 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለብራይተን ማቅረባቸው ተገልጿል።
የፕርሚየር ሊጉ ክለብ ብራይተን በበኩሉ የቀረበውን የዝውውር ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ተዘግቧል።
አል ነስር የፊት መስመሩን ለማጠናከር ጃፓናዊውን ተጨዋች ሚቶማ ዋና ኢላማ ማድረጋቸው ተነግሯል።