#EthPL 🇪🇹
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት መርሐግብር ባሕርዳር ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የባሕር ዳር ከተማን ግብ ሙጂብ ቃሲም ከመረብ ሲያሳርፍ አህመድ ረሺድ ድሬዳዋ ከተማን አቻ አድርጓል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ ባሕርዳር ከተማ :- 19 ነጥብ
4️⃣ ድሬዳዋ ከተማ :- 17 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ረቡዕ - ባሕርዳር ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
ረቡዕ - ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሶስተኛ ሳምንት መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
ድሬዳዋ ከተማ ያለፉትን ሶስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም በአቻ ውጤት ተለያይተዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
4️⃣ ድሬዳዋ ከተማ :- 18 ነጥብ
6️⃣ ኢትዮጵያ ቡና :- 16 ነጥብ

#EthPL🇪🇹
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሶስተኛ ሳምንት መርሐግብር ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ግብ ሳይመን ፒተር ሲያስቆጥር መስፍን ታፈሰ ሲዳማ ቡናን አቻ አድርጓል።
የአምናው የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አሸናፊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለፉትን ስድስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
7️⃣ ሲዳማ ቡና :- 17 ነጥብ
1️⃣5️⃣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 11 ነጥብ
ቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ?
⏩ ማክሰኞ - ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
⏩ ረቡዕ - ሲዳማ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ
@tikvahethsport @kidusyoftahe

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር መቻል ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
ድሬዳዋ ከተማ አራተኛ ተከታታይ ጨዋታውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ መቻል :- 25 ነጥብ
6️⃣ ድሬዳዋ ከተማ :- 19 ነጥብ
ቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ?
⏩ ቅዳሜ - ድሬዳዋ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
⏩ ማክሰኞ - ፋሲል ከነማ ከ መቻል

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ አራተኛ ሳምንት መርሐግብር ሲዳማ ቡና ከመቐለ 70 እንደርታ
ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
7️⃣ ሲዳማ ቡና :- 18 ነጥብ
1️⃣4️⃣ መቐለ 70 እንደርታ :- 15 ነጥብ
ቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ?
⏩ እሁድ - ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ መቐለ 70 እንደርታ
⏩ እሁድ - ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ አምስተኛ ሳምንት መርሐግብር ወላይታ ድቻ ከሲዳማ ቡና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
6️⃣ ወላይታ ድቻ :- 20 ነጥብ
1️⃣0️⃣ ሲዳማ ቡና :- 19 ነጥብ
ቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ?
⏩ ሐሙስ - አርባምንጭ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
⏩ እሁድ - ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ አምስተኛ ሳምንት መርሐግብር መቻል ከፋሲል ከነማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የመቻልን ግብ በረከት ደስታ ከመረብ ሲያሳርፍ አንዋር ሙራድ ፋሲል ከነማን አቻ ማድረግ ችሏል።
ፋሲል ከነማ ያለፉትን አራት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም በሶስቱ አቻ ሲለያይ በአንዱ ተሸንፏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ መቻል :- 26 ነጥብ
1️⃣2️⃣ ፋሲል ከነማ :- 17 ነጥብ
ቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ?
⏩ ቅዳሜ - መቻል ከ ባሕር ዳር ከተማ
⏩ ፋሲል ከነማ በሚቀጥለው መርሐግብር አራፊ ቡድን ይሆናል።

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስድስተኛ ሳምንት መርሐግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከስሑል ሽረ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ግብ ኪቲካ ጅማ ከመረብ ሲያሳርፍ ለስሑል ሽረ መሐመድ ሱለይማን አስቆጥሯል።
ስሑል ሽረ ያለፉትን አምስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም በአራቱ ሲሸነፍ በቀሪው አቻ ተለያይቷል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣5️⃣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 15 ነጥብ
1️⃣6️⃣ ስሑል ሽረ :- 12 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ምን ይመስላል ?
ማክሰኞ - አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
⏩ ስሑል ሽረ አራፊ ክለብ የሚሆን ይሆናል።

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስድስተኛ ሳምንት መርሐግብር ባሕርዳር ከተማ ከመቻል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የመቻልን ግብ አቤል ነጋሽ ከመረብ ሲያሳርፍ ቸርነት ጉግሳ ባሕርዳር ከተማን አቻ አድርጓል።
መቻል ተከታታይ ሶስት ጨዋታዎችን በአቻ ውጤት አጠናቋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ መቻል :- 27 ነጥብ
5️⃣ ባሕርዳር ከተማ :- 23 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ምን ይመስላል ?
ሐሙስ - ሀዋሳ ከተማ ከ መቻል
ረቡዕ - ኢትዮጵያ ቡና ከ ባሕርዳር ከተማ

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐግብር መቐለ 70 እንደርታ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የመቐለ 70 እንደርታን ግብ ያሬድ ብርሀኑ እና ቦና ዓሊ ያስቆጥሩ ለአርባምንጭ ከተማ አህመድ ሁሴን እና ፍቃዱ መኮንን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የአርባምንጭ ከተማው አጥቂ አህመድ ሁሴን እና የመቐለ 70 እንደርታው ተጨዋች ያሬድ ብርሀኑ በውድድር ዘመኑ 7️⃣ኛ የሊግ ግባቸውን አስቆጥረዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
6️⃣ አርባምንጭ ከተማ :- 23 ነጥብ
7️⃣ መቐለ 70 እንደርታ :- 22 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ - መቐለ 70 እንደርታ ከ ወላይታ ድቻ
ማክሰኞ - አርባምንጭ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮ ኤሌትሪክ ከወልዋሎ ዓ.ዩ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የኢትዮ ኤሌክትሪክን ግብ ፍቃዱ አለሙ ከመረብ ሲያሳርፍ ለወልዋሎ ዓ.ዩ ዳዋ ሁጤሳ አስቆጥሯል።
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ያለፉትን ሶስት ጨዋታዎች አልተሸነፉም አንዱን ሲያሸንፉ በሁለቱ አቻ ተለያይተዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣1️⃣ ኢትዮ ኤሌትሪክ :- 19 ነጥብ
1️⃣8️⃣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ :- 6 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ሰኞ - አዳማ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ወልዋሎ ዓ.ዩ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የወልዋሎ ዓ.ዩ ግብ ናትናኤል ሰለሞን ሲያስቆጥር ለድሬዳዋ ከተማ አስራት ቱንጆ ከመረብ አሳርፏል።
ድሬዳዋ ከተማ ያለፉትን ሰባት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ያለፉትን አራት ጨዋታዎች አልተሸነፉም አንዱን ሲያሸንፉ በሶስቱ አቻ ተለያይተዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣1️⃣ ድሬዳዋ ከተማ :- 20 ነጥብ
1️⃣8️⃣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ :- 7 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
አርብ - ስሑል ሽረ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
ሰኞ - ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐግብር አርባምንጭ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ3 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
የአርባምንጭ ከተማን ግቦች ቡታቃ ሸመና 2x እና አሕብዋ ብሪያን ሲያስቆጥሩ ሄንኮ ሀርፊጮ ፣ ዳግም ንጉሤ እና ብሩክ ማርቆስ ሀድያ ሆሳዕናን አቻ አድርገዋል።
አርባምንጭ ከተማ ያለፉትን አምስት ጨዋታዎች አልተሸነፉም ሶስቱን ሲያሸንፉ በሁለቱ አቻ ተለያይተዋል።
ሀድያ ሆሳዕና ያለፉትን ሶስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም በሁለቱ ሲሸነፍ በአንዱ አቻ ተለያይተዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
4️⃣ ሀድያ ሆሳዕና :- 27 ነጥብ
5️⃣ አርባምንጭ ከተማ :- 24 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ ከተማ
ቅዳሜ - ሀድያ ሆሳዕና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወላይታ ድቻ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የወላይታ ድቻን ግብ ፀጋዬ ብርሀኑ ሲያስቆጥር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪቲካ ጀማ ከመረብ አሳርፏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
8️⃣ ወላይታ ድቻ :- 24 ነጥብ
1️⃣2️⃣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 22 ነጥብ
ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል ?
ሐሙስ - መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ቅዳሜ - ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት መርሐግብር ሀድያ ሆሳዕና ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ ሀድያ ሆሳዕና :- 31 ነጥብ
1️⃣5️⃣ ሀዋሳ ከተማ :- 16 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ - ሲዳማ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና
ረቡዕ - መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዋሳ ከተማ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት መርሐግብር ሀድያ ሆሳዕና ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ ሀድያ ሆሳዕና :- 31 ነጥብ
1️⃣5️⃣ ሀዋሳ ከተማ :- 16 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ - ሲዳማ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና
ረቡዕ - መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዋሳ ከተማ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#EthPL 🇪🇹
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት መርሐግብር ሲዳማ ቡና ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሲዳማ ቡናን ግብ ሀብታሙ ታደሰ ሲያስቆጥር ዳዋ ሁቴሳ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አቻ አድርጓል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣1️⃣ ሲዳማ ቡና - 24 ነጥብ
1️⃣8️⃣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ - 8 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ - ሲዳማ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና
አርብ - መቻል ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከመቻል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
መቻል ያለፉትን ስድስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።
ድሬዳዋ ከተማ ያለፉትን ዘጠኝ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
5️⃣ መቻል :- 28 ነጥብ
1️⃣4️⃣ ድሬዳዋ ከተማ :- 21 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
አርብ - መቻል ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
አርብ - ኢትዮጵያ መድን ከ ድሬዳዋ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐግብር ሲዳማ ቡና ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሲዳማ ቡናን ግብ መስፍን ታፈሰ ሲያስቆጥር ለሀድያ ሆሳዕና የአቻነቷን ግብ ኢዮብ አለማየሁ ከመረብ አሳርፏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
3️⃣ ሀድያ ሆሳዕና - 32 ነጥብ
1️⃣1️⃣ሲዳማ ቡና - 25 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ሀድያ ሆሳዕና ከ ባህርዳር ከተማ
ሰኞ - ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐግብር ፋሲል ከነማ ከባሕርዳር ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
ባህርዳር ከተማ ከሁለት ተከታታይ ድል በኋላ ነጥብ ጥለዋል።
ፋሲል ከነማ ያለፉትን ሶስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም በሁለቱ ሲሸነፉ በአንዱ አቻ ተለያይተዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
4️⃣ ባሕርዳር ከተማ - 30 ነጥብ
1️⃣2️⃣ ፋሲል ከነማ - 24 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ሀድያ ሆሳዕና ከ ባህርዳር ከተማ
ረቡዕ - ፋሲል ከነማ ከ መቻል

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሁለተኛኛ ሳምንት መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
ቡናማዎቹ ከሶስት ተከታታይ ድል በኋላ ነጥብ ጥለዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ ኢትዮጵያ ቡና - 33 ነጥብ
1️⃣5️⃣ ሀዋሳ ከተማ - 20 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሐሙስ - ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን
አርብ - መቻል ከ ኢትዮጵያ ቡና

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሁለተኛ ሳምንት መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
ፈረሰኞቹ ያለፉትን አምስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም።
ድሬዳዋ ከተማ በበኩሉ ያለፉትን አስራ አንድ ጨዋታዎች ማሸነፍ ሳይችል ቀርቷል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
6️⃣ ቅዱስ ጊዮርጊስ :- 30 ነጥብ
1️⃣4️⃣ ድሬዳዋ ከተማ :- 22 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ረቡዕ - ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀድያ ሆሳዕና
ረቡዕ - አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ