አል ነስር ድል አድርጓል !
በሳውዲ አረቢያ ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐግብር አል ነስር ከአል ራኢድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የአል ነስርን የማሸነፊያ ግቦች ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና አል ቦሻይል አስቆጥረዋል።
ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በውድድር ዘመኑ 1️⃣5️⃣ኛ የሊግ ግቡን በማስቆጠር ከፍተኛ ግብ አግቢዎች ደረጃን ይመራል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግርኳስ ህይወቱ 9️⃣2️⃣1️⃣ኛ ጎሉን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
3️⃣ አል ነስር :- 38 ነጥብ
1️⃣5️⃣ አል ራኢድ :- 14 ነጥብ
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ኔይማር ወደ ልጅነት ክለቡ ተመለሰ !
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር ወደ ሀገሩ ብራዚል መመለሱን በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።
ከቀናት በፊት ከአል ሂላል ጋር የተለያየው ኔይማር የልጅነት ክለቡ የሆነውን ሳንቶስ መቀላቀሉን አስታውቋል።
ኔይማር ከአስራ ሁለት አመታት በኋላ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሳንቶስ ተመልሷል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

#እረፍት
ስቱዋ ቡካሬስት 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
ቶተንሀም 0-0 ኢልፍስቦርግ
ብራጋ 1-0 ላዚዮ
⚽ ሆርታ
ሮማ 1-0 ፍራንክፈርት
⚽ አንጌሊኖ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ስቱዋ ቡካሬስት 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
ቶተንሀም 0-0 ኢልፍስቦርግ
ብራጋ 1-0 ላዚዮ
⚽ ሆርታ
ሮማ 1-0 ፍራንክፈርት
⚽ አንጌሊኖ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ስቱዋ ቡካሬስት ግብ ጠባቂያቸውን አስታውሰዋል !
የዩሮፓ ሊግ ጨዋታውን ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር እያደረገ የሚገኘው የሮማንያው ክለብ ስቱዋ ቡካሬስት ከጨዋታው በፊት ታሪካዊ ግብ ጠባቂውን አስታውሷል።
የክለቡ ደጋፊዎች ከጨዋታው በፊት ስቱዋ ቡካሬስት ብቸኛውን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ሲያሸንፍ ትልቅ ሚና የነበረውን ግብ ጠባቂ ሄልሙት ዱካዳም ፎት አስመልክተዋል።
ስቱዋ ቡካሬስት 1986 ባርሴሎናን በመለያ ምት አሸንፎ ብቸኛውን የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ሲያሳካ ሄልሙት ዱካዳም ሁሉንም አራት የመለያ ምቶች መልሶ ነበር።
በምሽቱ የአውሮፓ መድረክ ጨዋታም የስቱዋ ቡካሬስት ደጋፊዎች ለታሪካዊ ግብ ጠባቂያቸው ክብር ሲሰጡ እና ስሙን ጠርተው ሲያዜሙ ተስተውለዋል።

60 '
ስቱዋ ቡካሬስት 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽ ዳሎት
ቶተንሀም 0-0 ኢልፍስቦርግ
ብራጋ 1-0 ላዚዮ
⚽ ሆርታ
ሮማ 1-0 ፍራንክፈርት
⚽ አንጌሊኖ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ስቱዋ ቡካሬስት 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽ ዳሎት
ቶተንሀም 0-0 ኢልፍስቦርግ
ብራጋ 1-0 ላዚዮ
⚽ ሆርታ
ሮማ 1-0 ፍራንክፈርት
⚽ አንጌሊኖ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
69 '
ስቱዋ ቡካሬስት 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽ ዳሎት
⚽ ማይኖ
ቶተንሀም 1-0 ኢልፍስቦርግ
⚽ ስካርሌት
ብራጋ 1-0 ላዚዮ
⚽ ሆርታ
ሮማ 2-0 ፍራንክፈርት
⚽ አንጌሊኖ
⚽ ሾሙሮዶቭ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ስቱዋ ቡካሬስት 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽ ዳሎት
⚽ ማይኖ
ቶተንሀም 1-0 ኢልፍስቦርግ
⚽ ስካርሌት
ብራጋ 1-0 ላዚዮ
⚽ ሆርታ
ሮማ 2-0 ፍራንክፈርት
⚽ አንጌሊኖ
⚽ ሾሙሮዶቭ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
86 '
ስቱዋ ቡካሬስት 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽ ዳሎት
⚽ ማይኖ
ቶተንሀም 2-0 ኢልፍስቦርግ
⚽ ስካርሌት
ብራጋ 1-0 ላዚዮ
⚽ ሆርታ
ሮማ 2-0 ፍራንክፈርት
⚽ አንጌሊኖ
⚽ ሾሙሮዶቭ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ስቱዋ ቡካሬስት 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽ ዳሎት
⚽ ማይኖ
ቶተንሀም 2-0 ኢልፍስቦርግ
⚽ ስካርሌት
ብራጋ 1-0 ላዚዮ
⚽ ሆርታ
ሮማ 2-0 ፍራንክፈርት
⚽ አንጌሊኖ
⚽ ሾሙሮዶቭ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ዩናይትድ ድል አድርጓል !
ማንችስተር ዩናይትድ ከሮማንያው ክለብ ስቱዋ ቡካሬስት ጋር ያደረገውን የዩሮፓ ሊግ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የቀያዮቹ ሴጣኖችን የማሸነፊያ ግቦች ዲያጎ ዳሎት እና ኮቢ ማይኖ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ በውድድር ዘመኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎች አሸንፈዋል።
በሌላ ጨዋታ ቶተንሀም ከኤልፍስቦርግ ጋር ያደረጉትን የዩሮፓ ሊግ ጨዋታ 3ለ0 አሸንፈዋል።
ውጤቱን ተከትሎ ላዚዮ ፣ አትሌቲክ ቢልባኦ ፣ ማንችስተር ዩናይትድ ፣ ቶተንሀም ፣ ፍራንክፈርት ፣ ሊዮን ፣ ኦሎምፒያኮስ እና ሬንጀረስ 1️⃣6️⃣ቱን ተቀላቅለዋል።
⏩ የሌሎች ጨዋታዎች ውጤት ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል።

መጪው የእረፍት ጊዜ በማይረሳ ሁኔታ ከልጆቾ ጋር እንዲያሳልፉ በማሰብ ከCan PlayStation ልዩ የሆነ ቅናሽ በሁሉም Playstation ላይ አድርገናል
PlayStation 4 Slim ከ5 Game ጋር በ 36,000ብር ብቻ
ብዛት አቅርበናል
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ
2 Orginal jestic
Dubai Condition
Full accessories
6 Months warranty without Power supply
🤝Tanks for choice
አድራሻ፦
ቁጥር 1 መገናኛ ሱቅ የአድራሻ ለውጥ በቅርቡ ስለምናደርግ ከመምጣቶ በፊት አስቀድመው ይደውሉ
ቁጥር 2 ቦሌ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ፦ 0910529770 ወይም 0977349492
0914646972 ይደውሉ
ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://yangx.top/CanPlaystation
👍Update Your Life

Forwarded from WANAW SPORT (Wanaw Sportswear)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
" ፖግባን በድጋሜ በዩናይትድ ማየት እፈልጋለሁ " ሳሀ
የማንችስተር ዩናይትድ የቀድሞ ተጫዋች ሉዊስ ሳሀ ፖል ፖግባን በድጋሜ በማንችስተር ዩናይትድ መመልከት እንደሚፈልግ ገልጿል።
“ ፖግባን በዩናይትድ በድጋሜ መመልከት እፈልጋለሁ ፤ እሱ የሚደንቅ አቅም አለው ፤ ከቡድኑ ምርጥ ተጨዋቾች አንዱ የመሆን ብቃት አለው።“ ሲል ሉዊስ ሳሀ ተናግሯል።
ሉዊስ ሳሀ አክሎም “ ፖል ፖግባ ማድረግ የሚችለውን ማድረግ የሚችሉት ጥቂት ተጨዋቾች ናቸው ፤ እሱ ከዩናይትድ ጋር አዲስ ነገር ሲፅፍ ባየው እወዳለሁ “ ብሏል።

TIKVAH-SPORT
ኤል ክላሲኮ ከስፔን ውጪ ይደረግ ይሆን ? ባርሴሎና በቀጣይ በሜዳው የሚያደርገውን የኤል ክላሲኮ ፍልሚያ ከስፔን ውጪ ለማድረግ በማሰብ ላይ መሆኑ ተገልጿል። ባርሴሎና ጨዋታውን ከሀገር ውጪ ለማድረግ ያሰበው በግንባታ ላይ የሚገኘው ካምፕ ኑ ስታዲየም በተባለለት ጊዜ ላይጠናቀቅ ስለሚችል መሆኑ ተነግሯል። የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በአሁኑ ሰዓት እየተጫወተበት የሚገኘው የ ሞንትጁይች ስታዲየም የኪራይ…
ባርሴሎና የኪራይ ውሉን ለማራዘም ጠይቋል !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በአሁኑ ሰዓት እየተጫወተበት የሚገኘው የ ሞንትጁይች ስታዲየም የኪራይ ኮንትራት ለማራዘም መጠየቃቸው ተገልጿል።
ባርሴሎና ስታዲየሙን እስከ ሚያዚያ ወር መጠቀም የሚችሉ ቢሆንም ውሉ ሲጠናቀቅ በሌላ ዝግጅት ምክንያት እንደማያራዝሙ ተነግሯቸው ነበር።
ስታዲየሙ ሊያዘጋጅ የነበረው ዝግጅት መሰረዙን ተከትሎ ባርሴሎና አሁን ላይ ውላቸውን እስከ ግንቦት ለማራዘም መጠየቃቸው ተገልጿል።
ባርሴሎና በስታዲየም ችግር ምክንያት በቀጣይ በሜዳው የሚያደርገውን የኤል ክላሲኮ ፍልሚያም ከስፔን ውጪ ለማድረግ በማሰብ ላይ መሆኑ መዘገቡ አይዘነጋም።
በሌላ በኩል በስፔን ሶስተኛ ሊግ የሚጫወተው የካታላን ክለብ ጂምናቲክ ታራጎና ባርሴሎና የኤል ክላሲኮ ጨዋታውን በሜዳቸው እንዲያደርግ ጋብዘዋል።
የካታላኑ ክለብ ጂምናቲክ ታራጎና ባርሴሎና የኤል ክላሲኮ ጨዋታውን እንዲያደርግበት የጠየቀው ስታዲየማቸው 14,000 ተመልካች እንደሚይዝ ተነግሯል።

ጆን ዱራን አል ነስርን ሊቀላቀል ነው ! የአስቶን ቪላው የፊት መስመር ተጨዋች ጆን ዱራን የሳውዲ አረቢያውን ክለብ አል ነስር ለመቀላቀል የህክምና ምርመራውን ማጠናቀቁ ተገልጿል። አል ነስር ተጫዋቹን 77 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም ከአስቶን ቪለ ጋር ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል። ተጨዋቹ አሁን ላይ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ዝውውር መስኮት ነገ ምሽት ከመጠናቀቁ በፊት…
“ የቀረበውን ገንዘብ አለመቀበል ይከብዳል “
የአስቶን ቪላው ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሞንቺ ለተጨዋቻቸው ጆን ዱራን የቀረበውን የዝውውር ገንዘብ ላለመቀበል ከባድ እንደሆነባቸው ገልጸዋል።
ኮሎምቢያዊው የአስቶን ቪላ የፊት መስመር ተጨዋች ጆን ዱራን የሳውዲ አረቢያውን ክለብ አል ነስር ለመቀላቀል መስማማቱ ይታወሳል።
አስቶን ቪላ ለተጨዋቹ ዝውውር ከአል ነስር የቀረበለትን 77 ሚልዮን ዩሮ ሒሳብ በመቀበል ተጫዋቹን ለመልቀቅ ወስነዋል።
ስለ ዝውውሩ የተጠየቁት ሞንቺ “ ይህንን ያህል ገንዘብ ቀርቦ አለመቀበል ከባድ ነው “ ሲሉ አስረድተዋል።
ስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ አክለውም አስቶን ቪላ በቀጣይ ጇ ፊሊክስን እና ማርኮ አሴንሲዮን ለማስፈረም እየሰራ መሆኑን ጠቁመዋል።

የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ አማድ ዲያሎ
⏩ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና
⏩ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የጥር ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ አማድ ዲያሎ
⏩ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና
⏩ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የጥር ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ኤርሊንግ ሀላንድ
⏩ ፊል ፎደን እና
⏩ ኬቨን ዴብሮይን የማንችስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ኤርሊንግ ሀላንድ
⏩ ፊል ፎደን እና
⏩ ኬቨን ዴብሮይን የማንችስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ስቬሬ ኒፓን በሮሰንቦርግ ሊቆይ ነው !
በሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል እየተፈለገ የሚገኘው ኖርዌያዊው ወጣት የመሐል ሜዳ ተጨዋች ስቬሬ ኒፓን በዚህ የዝውውር መስኮት ክለቡን እንደማይለቅ ተገልጿል።
የ 18ዓመቱ አማካይ ኒፓን እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በክለቡ እንደሚቆይ ዘ አትሌቲክ አረጋግጧል።
መድፈኞቹ ተጫዋቹን ለማስፈረም እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ መከታተላቸውን እንደሚቀጥሉ ተነግሯል።
አርሰናልን ጨምሮ ጂሮና ተጫዋቹን ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት ቢያደርጉም በጥር ከስምምነት መድረስ እንዳልቻሉ ተዘግቧል።

የሻምፒየንስ ሊግ ተጋጣሚዎች ተለይተዋል !
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ አስራ ስድስት ቡድኖች የጥሎ ማለፍ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል።
በዚህም መሠረት :-
⏩ ማንችስተር ሲቲ ከ ሪያል ማድሪድ
⏩ ባየር ሙኒክ ከ ሴልቲክ
⏩ ፒኤስጂ ከ ብሬስቶይስ
⏩ ሞናኮ ከ ቤኔፊካ
⏩ ፒኤስቪ ከ ጁቬንቱስ
⏩ ኤሲ ሚላን ከ ፊኖርድ
⏩ ዶርትመንድ ከ ስፖርቲንግ ሊስበን
⏩ አታላንታ ከ ክለብ ብሩጅ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።
ጨዋታዎቹ መቼ ይደረጋሉ ?
የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎቹ የመጀመሪያ ዙር የካቲት 4 - 5 /2017 እንዲሁም የመልስ ጨዋታዎች የካቲት 11-12/2017 ዓ.ም የሚደረጉ ይሆናል።
በደርሶ መልስ ጨዋታ ድምር ውጤት አሸናፊ የሚሆን #ስምንት ቡድኖች የሻምፒየንስ ሊጉ አስራ ስድስት ውስጥ ይቀላቀላሉ።
የጥሎ ማለፍ ጨዋታቸውን የሚሸነፉ ስምንት ቡድኖች ከሻምፒየንስ ሊጉ የሚሰናበቱ ይሆናል።
በአዲሱ ቅርፅ መሰረት የሊግ ውድድሩን 1️⃣ - 8️⃣ ያጠናቀቁ ቡድኖች በቀጥታ አስራ ስድስት ውስጥ መቀላቀላቸውን ተከትሎ በዚህ ዙር አይጫወቱም።
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አስራ ስድስቱን የሚቀላቀሉ ቡድኖች ተለይተው ከታወቁ በኋላ ከዚህ በፊት በነበረበት የውድድር ቅርፅ የሚቀጥል ይሆናል።