#Ethiopian_PremierLeague
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የአዳማ ቆይታውን ሲያገባድድ ፈረሰኞቹ በውድድር ዓመቱ #ያለመሸነፍ ግስጋሴያቸውን አሰቀጥለዋል ።
√ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊጉን ከአምናው ሻምፒዮን ፋሲል ከነማ #በአስር ነጥቦች ርቀው እየመሩ ይገኛሉ ።
√ ሁለተኛ ደረጃን እና በ ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ለመሳተፍ በሚደረገው ፉክክር ፋሲል ከነማ ፣ ሲዳማ ቡና ፣ ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ተፋጠው ይገኛሉ ።
√ ሲዳማ ቡና ፣ ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ በሶስት ነጥብ ብቻ ከሁለተኛው ደረጃ ርቀው ይገኛሉ ።
√ ከስድስተኛ እስከ አስራ ሶስተኛ ደረጃ የሚገኙ ክለቦች #በአራት ነጥብ ብቻ ተራርቀው ይገኛሉ ።
√ ላለመውረድ በሚደረገው ትግል አዲስ አበባ ከተማ ፣ ጅማ አባ ጅፋር እና ሰበታ ከተማ በሊጉ ለመቆየት ከባድ ፉክክር ያደርጋሉ ።
√ ቀጣይ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በ ባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም የሚካሄዱ ይሆናል ።
#Wanaw
#Betika
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ሴባስቲያን ሀለር ሀትሪክ መስራት ችሏል !
የዶርትመንድ የፊት መስመር ተጨዋች ሴባስቲያን ሀለር በካንሰር ህመም ምክንያት ለስድስት ወራት ያህል ከሜዳ ርቆ ከተመለሰ በኋላ ሁለተኛ ጨዋታውን አድርጎ ሀትሪክ መስራት ችሏል።
ኮትዲቫራዊው አጥቂ ሀለር ዛሬ ለዶርትመንድ ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታውን አድርጎ #በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ሶስት ግብ በማስቆጠር ሀትሪክ መስራት ችሏል።
የጀርመኑ ክለብ ዶርትመንድ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ የስዊዘርላንዱን ክለብ ባስል 6ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የግራም ፖተር የቼልሲ ቀጣይነት ?
የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ዋና አሰልጣኝ ግራም ፖተር በውጤት ማጣት ላይ ሲገኙ ካለፉት አስራ ሶስት የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት #ሁለቱን ብቻ ነው።
ቡድኑ በዝውውር መስኮቱ በርካታ ሚልዮኖቹን ቢያወጣም በደረጃ ሰንጠረዡ ዘጠነኛ ላይ ተቀምጠው ከሻምፒየንስ ሊግ ደረጃው #በአስር ነጥቦች ርቀው ይገኛሉ።
የክለቡ ደጋፊዎች አሰልጣኙ ለክለቡ ትክክለኛው ሀላፊ ነው ወይ የሚል ጥያቄ በማንሳት ላይ እንደሆኑ ለክለቡ ቅርብ የሆኑ የመረጃ ምንጮች ዘግበዋል።
የክለቡ ከፍተኛ ባለስልጣናት በአሰልጣኝ ግራም ፖተር እምነት #ሲያሳድሩ በወራት ሳይሆን በዓመቱ ውስጥ በሚሰሯቸው ስራ #እንደሚገመገሙ ተነግሯል።
አሰልጣኝ ግራም ፖተር በዘንድሮው የውድድር ዓመት ቼልሲን በቀጣይ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሚያሳትፈውን ደረጃ ማስያዝ #ተቀዳሚው ስራቸው ይሆናል።

የቼልሲ ጨዋታ ዘግይቶ ይጀምራል !
ከሰዓታት በኋላ የሚደረገው የቼልሲ እና የቦርስያ ዶርትመንድ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ #በአስር ደቂቃዎች ዘግይቶ እንደሚጀምር ይፋ ሆኗል።
የቦርስያ ዶርትመንድ የቡድን አባላት በሰዓቱ ስታምፎርድ ብሪጅ መድረስ #አለመቻላቸውን ተከትሎ የጨዋታው መጀመሪያ ሰዓት መራዘሙ ተገልጿል።