TIKVAH-SPORT
258K subscribers
51.8K photos
1.48K videos
5 files
3.42K links
加入频道
የ ዋልያዎቹ ጨዋታ በምን ይታያል ?

ዋልያዎቹ ከ ባፋና ባፋና የሚያካሂዱት ጨዋታ የ ፊፋ የ ዩቲዩብ ቻናል በቀጥታ እንደሚያስተላልፈው ለማረጋገጥ ተችሏል ።

ከዚህ ቀደም የነበረውን ክፍተት ለመቅረፍ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክን ጨምሮ ከ ደቡብ አፍሪካ እና ኬንያ የመጡ ባለሙያዎች ውድድሩን በሚገባ ለማስተላለፍ በ ዝግጅት ላይ ናቸው ።

አዲስ ሚድያ ኔትዎርክ ጨዋታውን በ ቴሌቪዥን ለማስተላለፍ ፍላጎት ማሳየታቸውን ተከትሎ አሁን ላይ ምላሽ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
" በ ባህር ዳር ተሸንፈን አናቅም "

የ ቀድሞ የ ዋልያዎቹ የ ፊት መስመር አጥቂ ፍቅሩ ተፈራ ለሜሳ የዛሬውን የ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታ አስመልክቶ የሚከተለውን አስተያየት ሰጥቷል ።

" የዛሬው ጨዋታ ላይ ጥሩ ውጤት እንደምናስመዘግብ እርግጠኞች ነን ፣ ባህርዳር ስታዲየም ላይ ባደረግነው ጨዋታ ተሸንፈን አናቅም ።

ይህ ብሔራዊ ቡድን ጥሩ ነው ፣ ጥሩ እግር ኳስን በሜዳ ላይ ይጫወታል ባህርዳር ላይ ካደረግናቸው አስር ጨዋታዎች በዘጠኙ አሸንፈናል " ሲል ፍቅሩ ተፈራ ተናግሯል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ደቡብ አፍሪካ የ ፊት መስመር አጥቂዎች !

ከ ሰዓታት በኋላ ዋልያዎቹን የሚገጥሙት ባፋና ባፋና የ ፊት መስመር አጥቂ ስብስብ በ ውድድር ዓመቱ በ ክለቦቻቸው ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ ተገልጿል ።

በዚህም መሰረት :-

ሌትሳውሎ :- አምስት ጎሎች

ፑሌ :- አራት ለግብ የሚሆኑ ኳሶች

ማክጎፓ :- ሁለት ጎሎች እና አንድ ለግብ የሚሆን ኳስ

ኩቱሜላ :- አንድ ጎል እና ሁለት ለግብ የሚሆን ኳስ

ሎንግዋኔ :- አንድ ለግብ የሚሆን ኳስ

ማባሳ :- ሁለት ጎሎችን በ አዲሱ የውድድር ዓመት ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ ነው ።

በ ድምሩም አስር ጎሎችን እና ስምንት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችተው ማቀበል ችለዋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ጨዋታ አሰላለፍ

@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Live

ዋልያዎቹ በአሁን ሰዓት ካረፈቡት ብሉ ናይል አቫንቲ ሆቴል ወደ ስታዲየም በማቅናት ላይ ይገኛሉ ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Live

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ከ ደቂቃዎች ሲደርሱ በአሁን ሰዓት በሟሟቅ ላይ ይገኛሉ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Live

ዋልያዎቹ ከ ደቡብ አፍሪካ ጋር የሚያካሂዱትን ጨዋታ በ ፊፋ የ ዩቲዩብ ቻናል መከታተል ይችላሉ ።

#AMN በ ፌስቡክ ገፃቸው ጨዋታውን እንደሚያስተላልፉ ቢያሳውቁም እንደማይተላለፍ ለማረጋገጥ ተችሏል ።

https://youtu.be/-17Z14RY5Jg

@tikvahethsport @kidusyoftahe
11 ' ኢትዮጵያ 0 - 0 ደቡብ አፍሪካ

@tikvahethsport @kidusyoftahe
19 ' ኢትዮጵያ 0 - 0 ደቡብ አፍሪካ

@tikvahethsport @kidusyoftahe
31 ' ኢትዮጵያ 0 - 0 ደቡብ አፍሪካ

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኢትዮጵያ 0 - 1 ደቡብ አፍሪካ

@tikvahethsport @kidusyoftahe
እረፍት | ኢትዮጵያ 0 - 1 ደቡብ አፍሪካ

@tikvahethsport @kidusyoftahe
58 ' ኢትዮጵያ 0 - 1 ደቡብ አፍሪካ

ሞኩዌና

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኢትዮጵያ 1 - 1 ደቡብ አፍሪካ

ጌታነህ ከበደ ሞኩዌና

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኢትዮጵያ 1 - 2 ደቡብ አፍሪካ

ጌታነህ ከበደ ሞኩዌና

@tikvahethsport @kidusyoftahe
88' | ኢትዮጵያ 1 - 2 ደቡብ አፍሪካ

ጌታነህ ከበደ ሞኩዌና
⚽️ ሞቶቢ ምቫላ

@tikvahethsport @kidusyoftahe