Webetu Abate
TIKVAH-SPORT
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ምን አሉ ?
የ ዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከ ጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ።
*ሙሉ አስተያየቱ በ ቮይስ ተያይዟል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

#Result
በ ትላንትናው ዕለት የተካሄዱ የ አውሮፓ ዞን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የ ጨዋታ ውጤቶች በ ምስሉ ላይ ተገልጿል ።

ፍራንቺስኮ ቶቲ ይናገራል . . . . .
በ ጣልያን ለ ሮማ ተጫውቶ ማሳለፍ የቻለው ተወዳጁ ፍራንቺስኮ ቶቲ እግር ኳስ አሁን ላይ መቀየሩን ይናገራል ።
“ በእኔ ጊዜ እግር ኳስ በ ፍቅር የተሞላ ነበር ፣ አሁናዊው እግር ኳስ ግን የበለጠ ወደ ንግዱ ያደላ ነው " ሲል ቶቲ አስተያየቱን ሰጥቷል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በ ጣልያን ለ ሮማ ተጫውቶ ማሳለፍ የቻለው ተወዳጁ ፍራንቺስኮ ቶቲ እግር ኳስ አሁን ላይ መቀየሩን ይናገራል ።
“ በእኔ ጊዜ እግር ኳስ በ ፍቅር የተሞላ ነበር ፣ አሁናዊው እግር ኳስ ግን የበለጠ ወደ ንግዱ ያደላ ነው " ሲል ቶቲ አስተያየቱን ሰጥቷል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#AddisAbabaCityCup
15ኛው የ አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ፍፃሜውን በ ባህር ዳር ላይ በዛሬው ዕለት ያደርጋል ።
በዚህም መሰረት :-
8:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባ ጅፋር ( ለ ሶስተኛ ደረጃ )
10:00 ባህር ዳር ከተማ ከ መከላከያ ( ለ ዋንጫ )