#Update
ኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጩ ሁለት ዙር እንዳለው አስታውቋል።
በመጀመሪያው ዙር የመደበኛ አክሲዮን ሽያጭ፦
- በ2016 በወጣው የሂሳብ ሪፖርት የድርጅቱ ካፒታል = 100 ቢሊዮን ብር
- በአለም አቀፍ የ3ተኛ ወገን የገበያ ተመን መሰረት ድርጅቱ የሚያወጣው ዋጋ = 300 ቢሊዮን ብር
- በመጀመሪያው ዙር መደበኛ የአክሲዮን ሽያጭ የቀረበው = 100 ሚሊዮን
- የአንድ ሼር ዋጋ 300 ብር
- 100 ሚሊዮን ሼር በ300 ብር ሲሸጥ ኢትዮ ቴሌኮም ከሼር ሽያጭ 30 ቢሊዮን ብር ያገኛል።
- ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን = 33 ሼር ሲሆን ይህን በገንዘብ ሲቀመጥ 9,900 ብር ይሆናል።
- ከፍተኛው መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን 3,333 ሲሆን ይህን በገንዘብ ሲቀመጥ 999,900
- መግዛት የሚቻለው ከዛሬ ጥቅምት 6 እስከ ታህሳስ 25 ድረስ ይሆናል።
- የሼር አባላቱ የሚታወቁት = ጥር 23/2017
- ሽያጩ በቴሌብር ብቻ የሚደረግ ይሆናል።
- ክፍያውን በ48 ሰዓት ውስጥ መክፈል ይቻላል።
- አንድ አክሲዮን ገዢ ሲፈጸም ከአክስዮኑ ዋጋ በተጨማሪ 1.5% የአገልግሎት ክፍያ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፍል ይሆናል።
- ከከፍተኛው የአክሲዮን መጠን በላይ መግዛት አይቻልም።
- ግብይቱ የሚካሄደው በኢትዮጵያ ብር ብቻ ነው።
#Note: ይህ ዜና ማስተካከያ ተደርጎበት የወጣ ነው።
@tikvahethmagazine

TIKVAH-MAGAZINE
Photo
#Summary: የአንድ ሼር ዋጋ 300 ብር ሲሆን100 ሚሊዮን ሼር መጠን ለሽያጭ ቀርቧል። በሽያጩም ኢትዮ ቴሌኮም 30 ቢሊዮን ብር ያገኛል።
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን 33 ሼር ሲሆን ይህን በገንዘብ ሲቀመጥ 9,900 ብር ይሆናል።
ከፍተኛው መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን 3,333 ሲሆን ይህን በገንዘብ ሲቀመጥ 999,900 ብር ይሆናል።
የአክሲዮን ሽያጩ በቴሌብር ብቻ ከዛሬ ጥቅምት 6 እስከ ታህሳስ 25 ድረስ የሚቆይ ይሆናል።
#TikvahEthiopia

🕯በሃይማኖታዊ አስተምኅሯቸው፣ በብዝኃ ሕይወት ጥበቃ ሥራቸው እና አንድነነትን በማስተማር የሚታወቁት አባ መፍቅሬ ሰብዕ ኪዳነወልድ ማናቸው?
በአጭሩ የተዘጋጀውን ታሪካቸውን ከምስሉ ይመልከቱ።
@tikvahethmagazine
በአጭሩ የተዘጋጀውን ታሪካቸውን ከምስሉ ይመልከቱ።
@tikvahethmagazine
ከደቂቃዎች በፊት በአዲስ አበባ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዘረት እንደሰሙ ነዋሪዎች ጠቁመዋል።
በተላይ ፎቅ ላይ በደንብ ይታወቅ ነበር ብለዋል።
ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ለሶስተኛ ጊዜ ነው።
እናተስ በአካባቢያችሁ ንዝረቱ ተሰምቷችኃል ?
@tikvahethmagazine
በተላይ ፎቅ ላይ በደንብ ይታወቅ ነበር ብለዋል።
ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ለሶስተኛ ጊዜ ነው።
እናተስ በአካባቢያችሁ ንዝረቱ ተሰምቷችኃል ?
@tikvahethmagazine
➨ የተሻለ ትርፍ የሚያገኙበትና አዋጭነቱ የተረጋገጠ ኢንቨስትመንት እነሆ!
➨አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም ባስገኘው በኢትዮጵያ ትልቁን የአክሲዮን ትርፍ ክፍፍል 51.3% ለባለአክሲዮኖቹ እየከፈለ ይገኛል።
👉የ100 ሺ አክስዮን የገዙ በ2015 ብቻ ብር 51ሺ ትርፍ አግኝተዋል። የ1 ሚሊዮን የገዙ በ1 ዓመት ጊዜ ውስጥ ብር 513 ሺ ትርፍ አግኝተዋል።
👉 የ2016 የሂሳብ ሪፖርት በመጠናቀቅ ላይ ሲሆን የትርፍ ክፍፍሉ በቅርቡ ይፋ እናደርጋለን።
➨የአክሲዮን ሽያጭ እየተጠናቀቀ ስለሆነ ፈጥነው በመምጣት የስምንት ትርፋማ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ!
👉አያት አ.ማ. በሪል ስቴት ልማት፣ በሆቴልና ቱሪዝም፣ በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ፣ በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ፣ በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ፣ በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ፣በትምህርት ኢንቨስትመንት እና፣ በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ዘርፎች ተሰማርቶ ይገኛል።
👌 ለሽያጭ ባቀረብናቸው በመኖሪያ አፓርትመንቶቻችንና በንግድ ቤቶቻችን ላይም ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ አድርገን እየጠበቅንዎ ነው!!!
⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0911141372/0910531565 (በቀጥታ ፣ በቴሌግራም፣ በዋትሳፕ) ተሰማ ብለው ይደውሉ።
አያትን የሰማ ሁልጊዜም ትርፋማ!

ከ7 እስከ 18 ለሆኑ ልጆች የኦንላይን ኮዲንግ ስልጠና
ስልጠና Oct 26 , 2024 ቅዳሜ ይጀምራል።
ከ7 እስከ 13 ለሆኑ ህጻናት የ6 ሳምንታት የscratch ስልጠና( ጌም እና አኒሜሽን እየሰሩ ነው ሚማሩት)።
ከ14 እስከ 18 ለሆኑት የ website ስልጠና ለ 6 ሳምንታት።
የምስክር ወረቀት ያገኛሉ
በቴሌግራም መረጃ ለማግኘት ያግኙን
@koderlabtrainingcenter ወይም በ 0907945085 ይደውሉ።
ይህንን ሊንክ በመጠቀም ሬጅስተር ያርጉ።
https://forms.gle/1LTKQXvoopUpXF3b9

ጅቡቲ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ከግብፅ ጋር ተስማማች
ጅቡቲ ከግብፅ ጋር በመሆን 276.5 ኪሎ ዋት የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ለመገንባት የሁለትዮሽ ስምምነት መፈራረማቸውን የግብፅ ዜና ምንጮች ዘግበዋል።
በግብፅ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት ይህ የግንባታ ፕሮጀክት በጅቡቲ የፀሀይ ሀይል ለማመንጨት የሚረዳ ሶላር ፓኔሎችን መትከልን እንደሚያካትት ተነግሯል።
ስምምነቱ የተፈረሙው የግብፅ መንግስት ባደረገው የገንዘብ ድጋፍ ለጅቡቲ የኢነርጂ ሚኒስቴር ሰራተኞች የተሳካ የስልጠና መርሃ ግብር ከተጠናቀቀ በኋላ መሆኑም ተጠቁሟል።
ጂቡቲ ከኢትዮዮጵያ የምታገኘው የኤሌክትሪክ ሀይል
ጂቡቲ በ2011 በተጠናቀቀው የ283 ኪሎ ሜትር የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ትገዛለች። የሀገሪቱ አብዛኛው ፍጆታ የሚሸፈነው ከኢትዮጵያ በሚገዛ ሀይል ነው።
በ2022 አመት ጂቡቲ ከኢትዮጵያ የገዛቸው የእሌክትሪክ ሀይል ከሀገሪቱ አመታዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ከ60-80% እንደሸፈነ የአፍሪካ ልማት ባንክ መረጃ ያመለክታል።
የቅርብ መረጃዎች ከተመለከትን ጂቡቲ በአሁኑ ወቅት 50 በመቶ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ ሀይል ፍጆታዋን በከፍተኛ የሀይል ማስተላለፊያ መስመር የምታስገባው ከኢትዮጵያ ነው።
በመሆኑም ጂቡቲ እራሷን ከሀይል ግዢ ጥገኝነት ለማላቀቅ እንዲሁም የታዳሽ ሀይል ሀሳብን (green energy) በማራመድ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በመቅረፅ እየሰራች ነው።
ጂቡቲ ለዚህ አላማ መሳካት ምን እርምጃ ወሰደች ?
ጂቡቲ በ2015 የኤሌክትሪክ አቅርቦትን ለገለልተኛ ኦፕሬተሮች ክፍት በማድረግ የኢነርጂ ሴክተሩን ለግሉ ዘርፍ ከፍታለች።
በዚህም በሴፕቴምበር 2023 በሰሜናዊው የሀገሪቱ ክፍል በግሉ ዘርፍ ኦፕሬተሮች ታግዞ የመጀመሪያው የንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ተመርቆ ተከፍቷል።
ይህ የንፋስ ሀይል ማመንጫ ተራራማ እና በሀገሪቱ በጣም ነፋሻማ የሚባል ቦታ ላይ የተገነባ ሲሆን ጣቢያው አጠቃላይ 60 ሜጋ ዋት አቅም ያላቸው 17 የንፋስ ኃይል ማመንጫዎች እንዳሉት ተገልጿል።
ሀገሪቱ የፀሐይ ኃይል ማመንጫዎችን፣ የጂኦተርማል ኃይል እና የባዮማስ ፋብሪካዎችን ፕሮጀክቶችን በመንደፍም በ2035 ለዜጎቿ 100% ታዳሽ ሃይል በማቅረብ የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት ሀገር ለመሆን ግብ አስቀምጣለች።
ይህ ከግብፅ ጋር የተፈራረመችው የፀሀይ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታም የዚሁ ግብ አካል እንደሆነም ነው የተገለፀው።

" በአለም አቀፍ ደረጃ 1.1 ቢሊዮን ሰዎች በአስከፊ ድህነት ውስጥ ይገኛሉ " - ተመድ
° ኢትዮጵያን ጨምሮ 5 አገራት ግማሽ ያህሉን ደሀ ዜጎች ይዘዋል
° የድህነት መጠን በጦርነት ውስጥ ባሉ አገሮች በሦስት እጥፍ ከፍ ያለ ነው
በዓለም ከ1 ቢሊዮን የሚበልጡ ሰዎች በአስከፊ ድህነት እንደሚኖሩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ባወጣው አዲስ ሪፖርት አመለከተ። ተመድ ከተጎጂዎቹ መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ህጻናት ናቸው ብሏል።
በኦክስፎርድ የድህነት እና የሰብአዊ ልማት ኢኒሼቲቭ (OPHI) ላይ የወጣው ይህ ሪፖርት እንዳመለከተው ህንድ በከፋ ድህነት ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ያላት ሀገር ስትሆን ካላት ከ1.4 ቢሊዮን ህዝብ 234 ሚሊዮን ያህሉ ደሆች ናቸው።
አምስቱ ሀገራት ማለትም ህንድ፣ ፓኪስታን፣ ኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ እና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከ1.1 ቢሊዮን ድሆች መካከል ግማሽ ያህሉን እንደሚሸፍኑ ይህ የ2024 የአለም ሁለገብ የድህነት መረጃ ጠቋሚ (MPI) ሪፖርት አመልክቷል።
በድህነት ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አምስት አገሮች ሕንድ (234 ሚሊዮን) ፓኪስታን (93 ሚሊዮን) ፣ ኢትዮጵያ (86 ሚሊዮን) ፣ ናይጄሪያ (74 ሚሊዮን) እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (66 ሚሊዮን) ናቸው።
በ2023 ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በዓለም ላይ ከፍተኛ ግጭቶች የታዩበት መሆኑ ሲገለፅ የድህነት መጠን በጦርነት ውስጥ ባሉ አገሮች በሦስት እጥፍ ከፍ ያለ መሆኑን ተመላክቷል።
የተመድ የእድገት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) እና የኦክስፎርድ የድህነት እና የሰብአዊ ልማት ኢኒሼቲቭ (OPHI) ከ2010 ጀምሮ ሁለገብ የድህነት ምዝባ (ኢንዴክስ) በየአመቱ 6.3 ቢሊየን ህዝብ ካላቸው 112 ሀገራት መረጃ እየሰበሰቡ እንደነበር ተገልጿል።
በዚህም ሪፖርቱ የመኖሪያ ቤት እጥረት፣ የአካባቢ ጽዳትና የግል ንፅህና፣ የኤሌክትሪክ አቅርቦት፣ የምግብ ማገዶ፣ የተመጣጠነ ምግብ እና የትምህርት ቤት ክትትልን የመሳሰሉትን መስፈርቶች እንደ ድህነት አመላካቾች ተጠቅሟል።
በዚህም 1.1 ቢሊዮን ህዝብ ዘርፈ ብዙ ድህነትን ውስጥ እየኖረ ሲሆን፣ ከነዚህም 455 ሚሊዮን የሚሆኑት በግጭት ውስጥ የሚኖሩ ናቸው።
የዩኤንዲፒ ዋና የስታቲስቲክስ ባለሙያ ያንቹን ዣንግ " በግጭት በተጠቁ አገሮች ውስጥ ያሉ ድሆች፣ ለመሠረታዊ ፍላጎቶቻቸው የሚያደርጉት ትግል እጅግ የከፋ እና ተስፋ አስቆራጭ ነው " በማለት ተናግረዋል።
ሪፖርቱ ከ18 አመት በታች የሆኑ 584 ሚልዮን ሰዎች ለከፋ ድህነት የተዳረጉ መሆኑን ጨምሮ ያሳየ ሲሆን ከነዚህም 27.9 በመቶ ህጻናት ናቸው። አዋቂዎቹ ደግሞ 13.5 በመቶ እንደሆኑ ተመላክቷል።
በተጨማሪም 83.2 በመቶው የዓለማችን ድሆች ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ እና ደቡብ እስያ እንደሚኖሩም ነው የተገለፀው።

" የአውሮፓ ህብረት ተጨማሪ ስደተኞችን ከአባል አገራቱ ያባርራል " - የአውሮፓ ኅብረት
የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዝደንት ኡርሱላ ቮን ድር ሌየን ተጨማሪ ሕገ-ወጥ ስደተኞችን ከአህጉሪቱ ለማባረር ያላቸውን ዕቅድ ይፋ እንደሚያደርጉ ተናገሩ።
ኅብረቱ ሐሙስ እና አርብ በቤልጂየም ዋና ከተማ ብራስልስ ስደተኞች ላይ ያተኮረ ስብሰባ ያደርጋል።
ፕሬዝደንቷ ከስብሰባው በፊት ለአባል አገራት በላኩት ደብዳቤ ሕገ-ወጥ ስደተኞችን ለማባረር ያዋጣል ያሉትን ዕቅድ ማስቀመጣቸውን ቢቢሲ አስነብቧል።
ቮን ዴር ሌየን በፃፉት ደብዳቤ በአሁኑ ወቅት ወደመጡበት አገር እየተመለሱ ያሉ ሕገ-ወጥ ስደተኞች 20 በመቶ ብቻ ናቸው ያሉ ሲሆን አውሮፓን ለቀው እንዲወጡ የተጠየቁ ስደተኞች የተባሉት እየፈፀሙ እንዳልሆነ ተናግረዋል።
እሳቸው እንደሚሉት አህጉሪቱን ለቀው እንዲወጡ የተነገራቸው ስደተኞች አገር ይቀይራሉ አሊያም ካሉበት ቦታ አይንቀሳቀሱም ሲሉ ገልፀዋል።
ስደተኞች ላይ ጠበቅ ያለ እርምጃ እየወሰደች ያለችው ጣሊያን አዲስ ባወጣቸው ዕቅድ መሠረት በሜዲቴራኒያን በኩል የመጡ ስደተኞች ወደ አልቤኒያ ተልከው ከአውሮፓ የሚወጡበት ሁኔታ ይመቻችላቸዋል።
የአውሮፓ አገራት ጣሊያን ከአልቤኒያ ጋር የገባችውን ስምምነት በቅርበት እየተከታተሉት ይገኛሉ። ስደተኞች ወደ አውሮፓ መጉረፋቸውን ተከትሎ የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ወደ ቀኝ ዘመም አገዛዞች እያመዘኑ እንደሆነ ይነገራል።
በቅርብ ሳምንታት ብቻ ጀመርን በየብስ በኩል የሚመጡ ሰዎች ላይ የምታደርገውን ቁጥጥር ያጠበቀች ሲሆን፣ ፈረንሳይ ደግሞ የስደተኞች ሕጉን ጠበቅ እንደምታደርግ ገልጻለች። ፖላንድ በበኩሏ በድንበር አቋርጠው ለሚመጡ ስደተኞች የሚሰጠው የጥገኝነት ጥያቄ ለጊዜው መቆሙን ገልፃለች።
ድንበር የለሽ የዶክተሮች ማኅበር (ዶክተርስ ዊዝአውት ቦርደርስ) “የበለጠ የሰዎች ሰብዓዊ መብት እንዲገፈፍ ምክንያት ይሆናል” ሲል አዲሱን አካሄድ ተቃውሞታል።
Credit : BBC Amharic

በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተከሰሱ ግለሰቦች እስከ 25 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ
በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ ተብለው በ13 መዝገብ የተከሰሱ ግለሰቦች ከአንድ ዓመት እስከ 25 ዓመት ፅኑ እስራት መቀጣታቸውን ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት በ13 የምርመራ መዝገቦች ሲታይ የቆየውን የሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር የወንጀል መዝገብ መርምሮ ፍርድ ሰጥቷል።
በዚህም ጥፋተኞችን ያርማል ሌሎችንም ያስተምራል በሚል ከአንድ ዓመት እስከ 25 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲሁም ከ2 ሺህ ብር እስከ 410 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ወስኗል።
በ13 የክስ መዝገብ ተከሰው የፍርድ ውሳኔ ከተላለፈባቸው መካከል፦
- ተካ ወ/ማርያም 25 ዓመት ጽኑ እስራት እና 28 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት፤ በሌላ የክስ መዝገብ ደግሞ 16 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት፤
- ለማ ተማሮ 10 ዓመት ጽኑ እስራት፣
- መለሰ ካህሳይ 11 ዓመት ጽኑ እስራትና 76 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት፣
- ደመቀች ማጉጂ 15 ዓመት እስራት እና 30 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት፣
- ገ/ትንሳኤ ሀጎስ በ16 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት እና 80 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት፣
- አብዱል ሽኩር ይማም 10 ዓመት እና 11 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት፣
- ሙህዲን አማን መሀመድ 10 ዓመት እና 11 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት፣ ተላልፎባቸዋል።

በናይጄሪያ በነዳጅ ጫኝ ቦቴ ላይ በደረሰ የፍንዳታ አደጋ በትንሹ 94 ሰዎች ሞቱ በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ ነዳጅ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ቦቴ ላይ በደረሰ ፍንዳታ በትንሹ 90 ሰዎች ሲሞቱ 50 ሰዎች መቁሰላቸውን አናዱሉ ዘግቧል። የነዳጅ ማጠራቀሚያው የፈነዳው በሀገሪቱ ጂጋጋ ግዛት፤ በፍጥነት መንገድ ላይ እንደሆነ ሲነገር ሲኤን ኤን በበኩሉ የሟቾች ቁጥር 94 መድረሱን ዘግቧል። አደጋው የተከሰተው ትላንት…
#Update: በናይጄሪያ ነዳጅ ጫኝ ቦቴ ላይ በደረሰው ፍንዳታ የሟቾች ቁጥር ከ150 አልፏል
አደጋው የተከሰተው ሹፌሩ በአገሪቱ የማጂያ ከተማ አቅራቢያ ሊደርስ ሲል ተሽከርካሪውን መቆጣጠር ባለመቻሉ መሆኑን የፖሊስ ቃል አቀባይ ላዋን ሺዩ አደም ለአናዱሉ ተናግረዋል።
በተከሰተው አደጋ ቦቴው የያዘውን ነዳጅ ማፍሰስ መጀመሩ ሲስተዋል፤ ቦቴው የያዘው ነዳጅ መፍሰስ መጀመሩን የተመለከቱ ነዋሪዎች ነዳጁን ለመቅዳት ሲሞክሩ ፍንዳታ በመከሰቱ ምክንያት በርካታ የአንድ አካባቢ ነዋሪዎች ለህልፈት ተዳርገዋል።
በፍንዳታው ለሞቱ ከ150 በላይ ሰዎች የጅምላ የቀብር ስነስርአት መካሄዱን አልጀዚራ ዘግቧል። የሟቾች ቁጥር የጨመረውም በርካቶች በመንገድ ላይ የፈሰሰውን ቤንዚን ለመቅዳት ሲሞክሩ በመሆኑ ነው።
በዛሬው እለት በአደጋው የሞቱት ሰዎች ቁጥር 157 መድረሱን የዘገበው አልጀዚራ በጂጋጋ ግዛት የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ከ100 በላይ ተጎጂዎች በሆስፒታሎች ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን ተናግረዋል። የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችልም ተነግሯል።
አሽከርካሪው ጉዳት እንዳልደረሰበት ሲገለፅ ፖሊስ ምርመራ ለማድረግ ወደ እስር ቤት ወስዶታል።
የሀገሪቱ ምክትልፕሬዝዳንት ካሺም ሼቲማ ለተጎጂ ቤተሰቦች የሐዘን መግለጫ ያስተላለፉ ሲሆን በናይጄሪያ የነዳጅ ትራንስፖርት ደህንነት ፕሮቶኮሎችን በተመለከተ አጠቃላይ ግምገማ እንዲደረግ ጠይቀዋል።