TIKVAH-MAGAZINE
Photo
#Update
በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉደያ ቢላ ወረዳ "ኢፋ ቢያ" በተባለው ቦታ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሟቾች ቁጥር 26 አልፏል ሲል ኤፍ ኤም ሲ አፋን ኦሮሞ ዘግቧል።
የዞኑን የትራፊክ ቢሮ ጠይቆ በሰራው ዘገባ 42 ሰዎች ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ እንደሚገኙ ጠቅሷል።
የቢሮው ኃላፊ ኢኒስፔክተር አስናቀ መስፍን የሟቾች ቁጥር ከዚህም ከፍ ሊል እንደሚችል አስረድተዋል።
@tikvahethmagazine

በኡጋንዳ አዲስ በተከሰተው የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ አንድ ሰው መሞቱ ተገለፀ። የኡጋንዳ የጤና ሚኒስቴር በዋና ከተማዋ ካምፓላ አዲስ የኢቦላ ቫይረስ ቤተሰብ የሆነ ወረርሽኝ መከሰቱን ይፋ ያደረገ ሲሆን ሲሆን አንድ ሰው መሞቱም ተዘግቧል። ህይወቱ ያለፈው ግለሰብ የ32 ዓመት ወንድ ነርስ ሲሆን ከፍተኛ ትኩሳት፣ የደረት ህመም እና የመተንፈስ ችግር እንዲሁም ከበርካታ የሰውነት ክፍሎች ደም መፍሰስ ምልክቶች…
በኡጋንዳ በኢቦላ የተያዙ ሰዎች ወደ ዘጠኝ ከፍ ማለቱ ተገለፀ
በኡጋንዳ በኢቦላ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ ዘጠኝ ከፍ ያለ ሲሆን 265 ሌሎች ሰዎች ደግሞ በኳራንቲን ውስጥ ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን የጤና ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።
ስምንት ታካሚዎች “የሕክምና ክትትል እየተደረገላቸው ሲሆን በጥሩ ሁኔታ ላይ ናቸው” ሲል የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
ከእነዚህ ውስጥ ሰባቱ በዋናው የህዝብ ሆስፒታል በካምፓላ ሲገኙ አንዱ በምስራቃዊ ምባሌ አውራጃ ውስጥ እየታከመ ነው ሲል ሚኒስቴሩ ገልፀዋል።
ካምፓላ ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጋ ከፍተኛ ተንቀሳቃሽ ህዝብ ያላት ሲሆን ባለሥልጣናት አሁንም የወረርሽኙን ምንጭ እየመረመሩ ነው።
እስካሁን አዲስ በተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ ከተያዙ ዘጠኝ ሰዎች ውስጥ የአንድ ሰው ሞት ተመዝግቧል።
Credit: AP News

በሥጋ ቤቶች ላይ ያለው የደረሰኝ ቁጥጥር ተጠናክሮ ይቀጥላል።
በየካቲት ወር ቀጣይ15 ቀናት በከተማዋ በሚገኙ ስጋ ቤቶች ላይ ደረሰኝ በመቁረጥ ላይ ትኩረት አርጎ በመሥራት መንግስት ማግኘት ያለበትን ገቢ እንዲያገኝ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል።
@tikvahethmagazine
በየካቲት ወር ቀጣይ15 ቀናት በከተማዋ በሚገኙ ስጋ ቤቶች ላይ ደረሰኝ በመቁረጥ ላይ ትኩረት አርጎ በመሥራት መንግስት ማግኘት ያለበትን ገቢ እንዲያገኝ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል።
@tikvahethmagazine
Addis Abeba's top and luxury apartment for sale
Bole - infront Bole Metemiya - (ቦሌ ማተሚያ)
👉 City View luxury apartments
👉 Built on Bole Main Road with Radisson Blu international hotel standard
We are offering more than 90% completed fully finished 2 bedroom and 3 bedroom apartments for sale.
📌 The apartment includes:
👉 Each house has a private parking lots
👉 Each apartments got digital carta
👉 4 modern elevators
👉 Standby electric generator
👉 Underground water is available and big capacity water tank ..etc
And many more luxury amenities ...
‼️ DON'T MISS THIS OUT ‼️
For more information :
0920224609 | @Tsedalproperties

200 ካሬ በሆነ የእርሻ መሬት ላይ የካናቢስ ዕጽ ሲያመርቱ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ተያዙ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ ላንቴ ተብሎ በሚጠራዉ አከባቢ በእርሻ ማሳ ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ ዕፅ ሲያመርቱ የነበሩ ግለሰቦችን ከነ ኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የዞኑ ፖሊሲ መምሪያ አስታዉቋል።
የኮሬ ዞን ፖሊስ መምሪያ የመረጃና ኢንተለጀንስ ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ሳጅን ሙሉቀን ጋሞ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደገለፁት ተጠርጣሪዎቹ አቶ በላቸው በረሱ እና እልኩ ደፋር የተባሉ ግለሰቦች ሲሆኑ እጹን ሲያመርቱ የተገኙትም በጎርካ ወረዳ ጎልቤ ቀበሌ ላንቴ ተብሎ በሚጠራዉ አከባቢ እንደሆነ ጠቅሰዋል።
ተጠርጣሪዎቹ፥ 10 በ 20 በሆነ የእርሻ መሬት ላይ ዕፁን ሲያመርቱ ከሕብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ አስፈላጊዉን ክትትል በማድረግ ከነ ኤግዚቢቱ በቁጥጥር ማዋላቸዉንም ተናግረዋል።
ከምርመራና ክስ ሂደቱ ጎን ለጎን ከግሌሰቦቹ ጋር በዕፅ ዝዉዉሩም ሆነ የአቅርቦት ተስስር ግንኘነት ያላቸዉን ሰዎች የመከታተልና በሕብረተሰቡም ዘንድ ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራዉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቀዋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር አሸናፊ ሀይሌ በበኩላቸው አንድ ኩንታል ካናብስ በቲቢኤስ ሞተር ሳይክል ተጭኖ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ጠቅሰዋል።
እስከ እርሻ ማሣ በተደረገው ኦፕሬሽንም '' አራት ክምር በአጠቃላይ እስከ 120 ኪ.ግ የሚመዘን ካናብስ አደገኛ ዕፅ በመያዝ የምርመራ ሂደት እየተጣራ '' መሆኑን አብራርተዋል።
የፌደራል ፖሊስ መረጃና ደህንነት፣ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት እንድሁም የኮሬ ዞን ፖሊስ መምሪያ መረጃና ኢንቴለጄንስ ዲቪዥን በጋራ በመቀናጀት አደንዛዥ ዕፁን ከነተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ማዋል እንደተቻለ ኮማንደር አሸናፊ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል።
ይህ ህገ ወጥ ተግባር በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ክሳራ የሚያስከትልና ወጣቶችን ወደ አላስፈላግ ወንጀል የሚመራ በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንድያደርግ አሳስበዋል።
#TikvahEthiopia

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📢📢📢 እንዳያመልጦት
የመጨረሻው እና ሶስተኛዉ የሱቅ ሺያጭ በ ፒያሳ (አድዋ 00 )ፊትለፊት
💥 ከ 3,9 ሚሊዮን ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ በ 900ሽ ቅድመ ክፍያ
💥 እንዲሁም ፒያሳ ሊሰ ገብረ ማርያም ት/ቤት ጀርባ
💥 ከባለ 1መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 3 መኝታ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን
💥 ከ 3,900,000 ሙሉ ክፍያ ጃምሮ
💥 በተጨማሪ ግንባታየው ከ 75% በላይ የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች
📍 በአያት 1(አንድ) (በካሬ 61 ሺ ብር)
📍በአያት 2(ሁለት ),(በካሬ 69 ሽብር )
📍ሱማሌ ተራ (በካሬ 95 ሺ ብር)
ለሽያጭ አቅርበናል
ለበለጠ መረጃ
☎️0944201554
☎️0987076900 ይደውሉ

በኡጋንዳ በኢቦላ የተያዙ ሰዎች ወደ ዘጠኝ ከፍ ማለቱ ተገለፀ በኡጋንዳ በኢቦላ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ ዘጠኝ ከፍ ያለ ሲሆን 265 ሌሎች ሰዎች ደግሞ በኳራንቲን ውስጥ ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን የጤና ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ስምንት ታካሚዎች “የሕክምና ክትትል እየተደረገላቸው ሲሆን በጥሩ ሁኔታ ላይ ናቸው” ሲል የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ገልጿል። ከእነዚህ ውስጥ ሰባቱ በዋናው…
ኢቦላን ለመቆጣጠር ተጨማሪ 2 ሚሊዮን ዶላር መለቀቁን ተገለፀ
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በኡጋንዳ ውስጥ የተከሰተውን የኢቦላ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ተጨማሪ 2 ሚሊዮን ዶላር መለቀቁን ገልጸዋል።
በኡጋንዳ አዲስ በተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ አንድ ሰው የሞተበት እና ቢያንስ ስምንት ሰዎች በበሽታው የተያዙበት ነው።
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በኡጋንዳ ኢቦላ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር እሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ከWHO የአደጋ ጊዜ ፈንድ ተጨማሪ 2 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ መደረጉን ገልፀዋል።
WHO በሆስፒታሎች፣ በሕክምና ማዕከላት፣በምርምር መስኮች ክትትል፣ ላቦራቶሪዎች፣ ሎጂስቲክስ፣ የኢንፌክሽን መከላከል እና ቁጥጥርን እየደገፉ መሆኑን ዶክተር ቴዎድሮስ X ማህበራዊ ገፃቸው ላይ ገልፀዋል።
Credit: Reuters

🔊 #የሠራተኞችድምጽ
🟢 "ቅሬታችን በአስቸኳይ ምላሽ የማያገኝ ከሆነ ከየካቲት 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ እናቆማለን"- የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች
🟢 "ለክልሉ መንግስት ቅሬታውን አቅርበናል። ነገር ግን ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ መስጠት አልቻለም " - የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የሰው ኃብት አስተዳደር
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ ጥቅምት አንድ ተግባራዊ የተደረገው አዲሱ የደመወዝ ማሻሻያ ጭማሪ እስካሁን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ተግባራዊ ባለማድረጉ ለከፋ ችግር ተጋልጠናል ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል።
በተጨማሪም የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሸን ለሁሉም ሲቪል ሰርቫንት የኑሮ ውድነት መደጎሚያ ያደረገውን ጭማሪ እስካሁን አልተጨመረንም ብለዋል።
ሰራተኞቹ የተለያዩ ጥያቄዎችን ለክልሉ ገቢዎች ቢሮ ማቅረባቸውን የገለፁ ሲሆን ጥያቄያችን በቀጠሮ የታጀበ የአመታት ችግር ሆኖ ቀጥሏል ብለዋል።
"የክልሉ መንግስት የተቋሙን ሰራተኞች ድካም እና መስዋዕትነት የተረዳው አይመስለንም " ። እኛ " ተስፋ ቆርጠናል ፣ የሚሰማን አካል የለም ፣ እየታገትን እና እየተገደልን ነው ፣ከማህበራዊ ሂወት ተገለናል ብለዋል።
አክለውም "እንደሰው መቆጠር ናፍቆናል ፣ ችግሮቻችን በዝተዋል ፣ ችግሮችን የሚፈታልን የለም ፣ እባካችሁ የሚሰማን አካል ካለ የሁለት አመት ቅሬታችን ይሰማ " ሲሉ የነበሩበትን የችግር ግዝፈት ተናግረዋል።
አያይዘውም ሰራተኞቹ መጋቢት 5 / 2015 ዓ.ም ይወክሉናል ያሏቸውን ተወካይዮች በመምረጥ ለክልሉ ገቢዎች ቢሮ ፣ ለበጀትና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እና ለብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አመራር እንዲሁም ለርዕሰ መስተዳድሩ ልዩ አማካሪ ቅሬታቸውን እንዳቀረቡ ገልፀዋል።
ሰራተኞቹም በሰዓቱ ለአመራሮቹ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች በርካታ መሆናቸውን የገልፁ ሲሆን ከጥያቄዎቻቸው መካከል የገቢ ተቋሙ ሰራተኛ በልዩ ሁኔታ በጥናት ላይ የተመሰረተ ልዩ ጥቅማጥቅም ይደረግልን፣ የእርከን ጭማሪ በአደረጃጃትና በመመሪያ ደረጃ የወረደ ቢሆንም በአፈጻጸም ተግባራዊ ይደረግ እና የሰራተኛውን ጥቅም የሚመለከት ጥናት ሲጠና እስከ ታችኛዉ መዋቅር ያለ ባለሙያ ተሳታፊ ይደረግ የሚሉ እና መሰል ጥያቄዎች መሆናቸውን ጠቁመዋል።
በመሆኑም በሰዓቱ አመራሮቹ በምላሻቸው ጥያቄው ተገቢነት ያለው የባለሙያውን ሮሮና ብሶት ያዘለ ስለሆነ በቀጣይ የተሻለ ገቢ ለመሰብሰብ ይህንን አካል የግድ ማትጋትና ማበረታታት አስፈላጊ ስለሆነ ጥያቄውን እንፈታለን ብለውን ነበር ብለዋል።
ይሁን እንጂ ቅሬታችንን ሰምቶ የፈታልን አካል የለም ያሉ ሲሆን አሁንም ለከፋ ችግር ተጋልጠን እንገኛለን ሲሉ አክለዋል።
በሌላ በኩል ደግሞ ሰራተኞቹ የክልሉን የገቢዎች ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ቅሬታችንን ፍቱልን ብለን ጠይቀን ነበር ያሉ ሲሆን ሀላፊውም በምላሻቸው " ቅሬታችሁ ከአቅማችን በላይ ነው። በአስቸኳይ ምላሽ ይሰጣቸው ስንል ለክልሉ መንግስት ጥያቄ አቅርበናል እስካሁን ግን መልስ የለም " የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል።
አክለውም እንደተቋም በቀን እስከ 200 ሚሊየን ገቢ የሚሰበስብ ሰራተኛ አንድ ቀን ስራ ቢያቆም እንኳ ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት ቀላል መሆኑን ጠቁመዋል።
ቅሬታ አቅራቢዎቹ በዝርዝር ምን አሉ?
ከደሴ ኮምቦልቻ የደወለልን ባለሙያ " ስራችን ከማህበረሰቡ ሂወት ነጥሎናል፣ ከነጋዴዎች አራርቆናል፣ ደመወዝ ሲያልቅብን እንኳ ከነጋዴዎች መበደር አንችልም፣ ቤት ለመከራየት ስንጠይቅ ገቢዎች ቢሮ ከሆነ የምትሰሩት አናከራይም እያሉን ነው፣ አሁን ላይ ችግሮችን መቋቋም አቅቶናል " ሲል ተናግሯል።
ስሙን መጥቀስ ያልፈለገው የደባርቅ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኛ ደግሞ " የደረጃ እርከን እየተሰራልን አይደለም " 2012 ዓ.ም የደመወዝ ጭማሪ እንደተደረገ እስካሁን አልተጨመረንም " በስራ አጋጣሚ ሂወታቸውን የገበሩ ጓዶች አሉ " የክልሉን መንግስት ታግሰናል" አሁን ላይ ግን ኑሮ ከብዶናል " ሲል ገልጿል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያም የሰራተኞቹን ቅሬታ በመቀበል ለአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የሰው ሃብት አስተዳደር ሀላፊ ለአቶ ሽመልስ አዱኛ ቅሬታቸውን ያቀረበ ሲሆን እርሳቸውም በምላሻቸው እንድህ ብለዋል።
" የሰራተኞቹ ቅሬታ ተገቢ ነው። በኛ በኩል ቅሬታውን እናውቃለን ። ለክልሉ መንግስት ቅሬታውን አቅርበናል። ነገር ግን ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ መስጠት አልቻለም "በዚህ ጉዳይ የተለየ መረጃ ልሰጥ አልችልም " ብለዋል።
ቲክቫህ የባለሙያዎችን ቅሬታ በተመለከተ የክልሉን መንግስት እና የኮሚኒኬሽን ባለሙያ እንዲሁም የክልሉን ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ በስልክ አግኝቶ ምላሻቸውን ለማካተት ያደረገው ጥረት ባለመሳካቱ ምላሻቸውን ማካተት አልተቻለም።
በመጨረሻም ሰራተኞቹ ቅሬታችን በአስቸኳይ ምላሽ የማያገኝ ከሆነ ከየካቲት 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ ስራ የምናቆም መሆኑን እንገልፃለን ብለዋል።
( ቲክቫህ ጉዳዩን እስከመጨረሻው ተከታትሎ መረጃውን የሚያደርሳችሁ ይሆናል )

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📢📢📢 እንዳያመልጦት
የመጨረሻው እና ሶስተኛዉ የሱቅ ሺያጭ በ ፒያሳ (አድዋ 00 )ፊትለፊት
💥 ከ 3,9 ሚሊዮን ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ በ 900ሽ ቅድመ ክፍያ
💥 እንዲሁም ፒያሳ ሊሰ ገብረ ማርያም ት/ቤት ጀርባ
💥 ከባለ 1መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 3 መኝታ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን
💥 ከ 3,900,000 ሙሉ ክፍያ ጃምሮ
💥 በተጨማሪ ግንባታየው ከ 75% በላይ የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች
📍 በአያት 1(አንድ) (በካሬ 61 ሺ ብር)
📍በአያት 2(ሁለት ),(በካሬ 69 ሽብር )
📍ሱማሌ ተራ (በካሬ 95 ሺ ብር)
ለሽያጭ አቅርበናል
ለበለጠ መረጃ
☎️0944201554
☎️0987076900 ይደውሉ
የመጨረሻው እና ሶስተኛዉ የሱቅ ሺያጭ በ ፒያሳ (አድዋ 00 )ፊትለፊት
💥 ከ 3,9 ሚሊዮን ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ በ 900ሽ ቅድመ ክፍያ
💥 እንዲሁም ፒያሳ ሊሰ ገብረ ማርያም ት/ቤት ጀርባ
💥 ከባለ 1መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 3 መኝታ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን
💥 ከ 3,900,000 ሙሉ ክፍያ ጃምሮ
💥 በተጨማሪ ግንባታየው ከ 75% በላይ የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች
📍 በአያት 1(አንድ) (በካሬ 61 ሺ ብር)
📍በአያት 2(ሁለት ),(በካሬ 69 ሽብር )
📍ሱማሌ ተራ (በካሬ 95 ሺ ብር)
ለሽያጭ አቅርበናል
ለበለጠ መረጃ
☎️0944201554
☎️0987076900 ይደውሉ
ኢትዮጵያ ከዓለም በሙስና በስንተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች?
ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል በተለያዩ ሀገራት ያለውን የሙስና ደረጃ በመገምገም በሰጠው ነጥብ ኢትዮጵያ በ2024 37 ነጥብ በማግኘት ከዓለም 180 ሀገራት 99ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
በድርጅቱ መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ በ2022 በ38 ነጥብ 94ኛ እና በ2023 በ37 ነጥብ 98ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣ ነበር።
ኢትዮጵያ በ2024 37 ነጥብ በማግኘት ከአለም ከ180 ሀገራት በሙስና 99ኛ ደረጃን መያዟን ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል አስታውቋል።
ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት ኤርትራ በ13 ነጥብ፣ ሶማሊያ በ9 ነጥብ እንዲሁም ደቡብ ሱዳን በ8 ነጥብ ዝቅተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሀገራት ናቸው።
በአለምአቀፍ ደረጃ ዴንማርክ 90 ነጥቦችን አስመዝግባለች በዚህም እንደ ባለፈው አመት አንደኛ ሆናለች እሷን ተከትሎ ፊንላንድ እና ሲንጋፖር ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበዋል።

🟢 ''ለፈረሰው ቤታችን ግብር ክፈሉ እየተባልን የቴክስት መልዕክት እየተላከልን ነው'' ቅሬታ አቅራቢዎች
🟢 '' አቅራቢያው ወደሚገኙ ወረዳ ላይ ባሉ ቢሮዎቻችን ጉዳዩን በማስረዳት ችግሩን መፍታት ይችላል '' ገቢዎች ቢሮ
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ቤታችን ፈርሶብን ወደሌላ ቦታ የተዘዋወርን ሰዎችን በፈረሰው ቤት ስም የቤት ግብር እንድንከፍል የቴክስት መልዕክት እየላከላቸው መሆኑን ቅሬታ አቅራቢዎች ተናግረዋል።
ቅሬታ አቅራቢዎች በጉዳዩ ዙሪያ እንደተናገሩት:-
"ቤቴ ካዛንችስ ነበር፣ ቤቴም ሰፈሩም ከፈረሰ 3 ወራት አልፎታል በፈረሰው ቤት ስም የቤት ግብር እንድንከፍል የቴክስት መልዕክት የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ እየላከልን'' ነው ሲሉ ተናግረዋል።
አክለውም '' በአሁን ሰአት ከነቤተሰቤ ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚንየም ተከራይተን እየኖርን ሳለ ታድያ ላፈረሱት ቤቴ እንዴት ግብር ክፈል እንባላለን'' ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያም በጉዳዩ ዙሪያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የኮምኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰውነት አየለን ጠይቀናቸው በሰጡን ምላሽ:-
እንደሚታወቀው '' የቤትና ቦታ ግብር ያለ ቅጣት እሚከፈልበት ጊዜ እስከ የካቲት 30 ድረስ''ነው።
ግብር ከፍዩ ከዚህ አንፃር እንዳይዘናጋ በየጊዜው በኤስ ኤም ኤስ በመጠቀም መረጃ የማድረስ ስራ እንሰራለን ብለዋል።
ምናልባት '' በመጀመሪያ ይኖሩበት በነበረው አካባቢ ቀደም ብሎ ተመዝግቦ ባለ ስልክ ቁጥር ግብር ክፈሉ የሚል የፅሁፍ መልዕክት ለግብር ከፍዩ ደርሶ ሊሆን'' ይችላል።
ግብር ከፋዩም '' ቤቱ ፈረሶበት በማይኖርበት ቤት ግብር ክፈል እሚል የአጭር የፁሁፍ መልዕክት ደርሶት ከሆነ አቅራቢያው ወደሚገኙ ወረዳ ላይ ባሉ ቢሮዎቻችን ጉዳዩን በማስረዳት ችግሩን መፍታት ይችላል'' ሲሉ አቶ ሰውነት አስረድተዋል።
በተለይ ከቤትና ቦታ ግብር ጋር በተያያዘ ግብር ከፍዮች በተለያየ ምክንያት እንዳይዘናጉ፣ ቅጣት፣ ወለድ እንዳያጋጥማቸው ከማሰብ አንፃር አጭር የፅሁፍ መልዕክት በመላክ ግብር ከፍዩን የማስታወስ ስራ ቢሯቸው እየሰራ መሆኑን አቶ ሰውነት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
ጥቆማዎችን በ @tikvahmagbot ላይ ማድረስ ይችላሉ
#TikvahEthiopia
@tikvahethmagazine
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በባህርዳር 2 ህጻናት ተጣብቀው ቢወለዱም ህይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም።
በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ በጥበበ ግዮን እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የካቲት 5/ 2017 ዓ.ም ተጣብቀው የተወለዱት ህፃናት በትናንትናው እለት ሂወታቸው ማለፉን ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገልፀዋል።
የተወለዱት ሕጻናት ከደረታቸው በላይ ሁለት ሰው፤ ከደረታቸው በታች ደግሞ የአንድ ሰው አካል ይዘው እንደተወለዱ ለማወቅ ተችሏል።
ለመረጃው ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንደገለፁት ከሆነ እናቲቱ ከመውለዷ በፊት የእርግዝና ክትልል በዱርቤቴ ጤና ጣቢያ ስታደርግ እስከ ሰባት ወሯ መቆቷ ተገልጿል።
በክትትሉ ወቅት ነፍሰ ጡሯ ከዚህ በፊት በእርግዝና ወቅት አይታው የማታውቀው ነገር ስለገጠማት የህክምና ባለሙያዎችን በማናገር ወደ ጥበበ ግዮን እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመምጣት ምርመራ ያካሄደች ሲሆን ፅንሱ ትክክል እንዳልሆነ ተረጋግጦ ነበር ተብሏል።
ይሁን እንጂ ፅንሱ ሰባት ወር ስለሞላው ግደታ የመወለጃቸው ቀን መድረስ ስለነበረበት በቀኑ በኦፕራሲዎን እንድትወልድ ተደርጓል ብለዋል።
በመሆኑም በአገራችን እንደዚህ አይነት አፈጣጠር በስፋት ታይቶ የማይታወቅ እና ያልተለመደ ነገር ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ልጆቹ ከተወለዱ በኋላ ወላጅ እናትን ጨምሮ ቤተሰቦችም ልጆቹን ለማየት እንኳ ፍቃደኛ እንዳልነበሩ ምንጮቹ ጠቁመዋል።
የሆስፒታሉ የህክምና ባለሙያዎች ልጆችን በሂወት ለማቆየት ያደረጉት ጥረት ሳይሳካ እንደቀረ ምንጮቹ ተናግረዋል።
በሌላ በኩል ደግሞ በክልሉ የሚስተዋለው ግጭት የጥበበ ግዮን እስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ክፉኛ በመጎዳቱ አሁን ላይ 10 በመቶ ብቻ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ተነግሯል።
በተጨማሪም ተጣብቀው ለተወለዱት ህፃናት እጥጋቢ ወይም በቂ የህክምና አገልግሎት በሆስፒታሉ በኩል ማግኘት እንዳልቻሉ ተጠቁሟል።
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሂርና ከተማ በ2014 ዓ.ም ከደረታቸው በታች የተጣብቁ ህፃናት መወለዳቸው ይታወሳል።
#TikvahEthiopia
@tikvahethmagazine
በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ በጥበበ ግዮን እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የካቲት 5/ 2017 ዓ.ም ተጣብቀው የተወለዱት ህፃናት በትናንትናው እለት ሂወታቸው ማለፉን ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገልፀዋል።
የተወለዱት ሕጻናት ከደረታቸው በላይ ሁለት ሰው፤ ከደረታቸው በታች ደግሞ የአንድ ሰው አካል ይዘው እንደተወለዱ ለማወቅ ተችሏል።
ለመረጃው ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንደገለፁት ከሆነ እናቲቱ ከመውለዷ በፊት የእርግዝና ክትልል በዱርቤቴ ጤና ጣቢያ ስታደርግ እስከ ሰባት ወሯ መቆቷ ተገልጿል።
በክትትሉ ወቅት ነፍሰ ጡሯ ከዚህ በፊት በእርግዝና ወቅት አይታው የማታውቀው ነገር ስለገጠማት የህክምና ባለሙያዎችን በማናገር ወደ ጥበበ ግዮን እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመምጣት ምርመራ ያካሄደች ሲሆን ፅንሱ ትክክል እንዳልሆነ ተረጋግጦ ነበር ተብሏል።
ይሁን እንጂ ፅንሱ ሰባት ወር ስለሞላው ግደታ የመወለጃቸው ቀን መድረስ ስለነበረበት በቀኑ በኦፕራሲዎን እንድትወልድ ተደርጓል ብለዋል።
በመሆኑም በአገራችን እንደዚህ አይነት አፈጣጠር በስፋት ታይቶ የማይታወቅ እና ያልተለመደ ነገር ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ልጆቹ ከተወለዱ በኋላ ወላጅ እናትን ጨምሮ ቤተሰቦችም ልጆቹን ለማየት እንኳ ፍቃደኛ እንዳልነበሩ ምንጮቹ ጠቁመዋል።
የሆስፒታሉ የህክምና ባለሙያዎች ልጆችን በሂወት ለማቆየት ያደረጉት ጥረት ሳይሳካ እንደቀረ ምንጮቹ ተናግረዋል።
በሌላ በኩል ደግሞ በክልሉ የሚስተዋለው ግጭት የጥበበ ግዮን እስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ክፉኛ በመጎዳቱ አሁን ላይ 10 በመቶ ብቻ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ተነግሯል።
በተጨማሪም ተጣብቀው ለተወለዱት ህፃናት እጥጋቢ ወይም በቂ የህክምና አገልግሎት በሆስፒታሉ በኩል ማግኘት እንዳልቻሉ ተጠቁሟል።
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሂርና ከተማ በ2014 ዓ.ም ከደረታቸው በታች የተጣብቁ ህፃናት መወለዳቸው ይታወሳል።
#TikvahEthiopia
@tikvahethmagazine
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📢📢📢 እንዳያመልጦት
የመጨረሻው እና ሶስተኛዉ የሱቅ ሺያጭ በ ፒያሳ (አድዋ 00 )ፊትለፊት
💥 ከ 3,9 ሚሊዮን ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ በ 900ሽ ቅድመ ክፍያ
💥 እንዲሁም ፒያሳ ሊሰ ገብረ ማርያም ት/ቤት ጀርባ
💥 ከባለ 1መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 3 መኝታ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን
💥 ከ 3,900,000 ሙሉ ክፍያ ጃምሮ
💥 በተጨማሪ ግንባታየው ከ 75% በላይ የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች
📍 በአያት 1(አንድ) (በካሬ 61 ሺ ብር)
📍በአያት 2(ሁለት ),(በካሬ 69 ሽብር )
📍ሱማሌ ተራ (በካሬ 95 ሺ ብር)
ለሽያጭ አቅርበናል
ለበለጠ መረጃ
☎️0944201554
☎️0987076900 ይደውሉ
የመጨረሻው እና ሶስተኛዉ የሱቅ ሺያጭ በ ፒያሳ (አድዋ 00 )ፊትለፊት
💥 ከ 3,9 ሚሊዮን ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ በ 900ሽ ቅድመ ክፍያ
💥 እንዲሁም ፒያሳ ሊሰ ገብረ ማርያም ት/ቤት ጀርባ
💥 ከባለ 1መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 3 መኝታ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን
💥 ከ 3,900,000 ሙሉ ክፍያ ጃምሮ
💥 በተጨማሪ ግንባታየው ከ 75% በላይ የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች
📍 በአያት 1(አንድ) (በካሬ 61 ሺ ብር)
📍በአያት 2(ሁለት ),(በካሬ 69 ሽብር )
📍ሱማሌ ተራ (በካሬ 95 ሺ ብር)
ለሽያጭ አቅርበናል
ለበለጠ መረጃ
☎️0944201554
☎️0987076900 ይደውሉ
በማሊ ህገ-ወጥ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ላይ በደረሰ አደጋ 48 ሰዎች ሞቱ
ከአፍሪካ ወርቅ በማምረት ግንባር ቀደም በሆነችው በማሊ ህገ-ወጥ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ላይ በደረሰ የመሬት መንሸራተት 48 የሚቆጠሩ ሰዎች መሞታቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት ገልፀዋል።
የአካባቢው ባለስልጣናት በአደጋው አብዛኞቹ ሴቶች በሆኑበት ቢያንስ 48 ሰዎች መሞታቸውን ገልጸው የሟቾች ቁጥር ግን ሊጨምር እንደሚችል ተናግረዋል።
በጉዳዩ አሳሳቢነት ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ የአካባቢው ባለስልጣን “ሁኔታው በጣም አሳሳቢ ነው፤ አሁንም በህይወት ሊኖሩ የሚችሉትን ለማዳን የምንችለውን ሁሉ እያደረግን ነው” ብለዋል።
ከዚህ በፊት በጃንዋሪ 30፣ በደቡብ ምዕራብ ማሊ በኩሊኮሮ በምትገኘው ዳንጋ መንደር ውስጥ መደበኛ ባልሆነ የማዕድን ማውጫ ላይ በደረሰ የመሬት መንሸራተት ቢያንስ 15 ሴቶች ህይወታቸው አልፎ ነበር።
ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎችም አፍሪካ ሀገት ወርቅ ለማውጣት በሚደረግ ጥልቅ ቁፋሮ አማካኝነት በሚደርስ አደጋ በርካታ ዜጎች ህይወታቸው ያልፋል።