#update አዲስ አበባ ከተማ⬆️
በመሬት አስተዳደር ዘርፉ ላይ ዛሬ አዳዲስ #ሹመቶች ተሰጥተዋል፡፡
በመሬት አስተዳደርና ተያያዥ የስራ ዘርፎች ላይ የሚገኙ ሀላፊዎች በአዳዲስ አመራሮች ተተክተዋል በዚህም መሰረት፡
1. ወ/ት ሰላማዊት ሀዱሽ-የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
2. አቶ ባህሩ ግርማ-የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የካዳስተር መረጃና ቅየሳ ዘርፍ ም/ዳይሬክተር
3. አቶ ተስፋዬ አሰፋ-የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የኢንፎርሜሽን ሲስተም ልማት አስተዳደር ዘርፍ ም/ዳይሬክተር
4. አቶ ተሾመ ለታ-የመሬት ልማትና መልሶ ማደስ ዋ/ስራ አስኪያጅ
5. አቶ ሚሊዮን ግርማ-የመሬት ልማት ማኔጅመንት ቢሮ ም/ሀላፊ
6. ኢ/ር ኤልያስ ዘርጋ-የመሬት ልማት ማኔጅመንት ቢሮ ም/ሀላፊ
7. ወ/ሮ እየሩሳሌም ሽመልስ-የመሬት ልማት ማኔጅመንት ቢሮ ፅ/ቤት ሀላፊ
8. አቶ ሳህለ ፈርሻ-የተቀናጀ መሬት መረጃ ማእከል ዋና ዳይሬክተር
9. አቶ ለሙ ገመቹ-የይዞታ አስ/የ/ጊ/ፕ/ፅ/ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ
10. አቶ ተስፋዬ ጥላሁን-የመሬት ልማት ባንክና ማስተላለፍ ዋና ስራ አስኪያጅ
11. አቶ ነጋሽ ባጫ-የመሬት ልማትና ከተማ ማደስ ኤጀንሲ ም/ስራ አስኪያጅ
12. አቶ ዘሪሁን ቢቂላ-የመሬት ይዞታዎች ማረጋገጥ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ዋና ሥራአስኪያጅ ሆነው ተሹመዋል።
©የከንቲባ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ኢትዮ ቴሌኮም⬇
ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ስልክ ቀፎዎችን መመዝገብ (equipment identification registration) ከነገ ጀምሮ ማቆሙን አስታውቋል።
@tikvahethiopia @tsegabwolde

#update ሱማሌ ክልል⬇️
አቶ #ሙስጠፋ_ሞሐመድ_ዑመር ጊዜያዊ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።
አቶ ሙሰጠፋ ሞሐመድ የክልሉ ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት ሆነው እንዲመሩ የሶማሌ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶህዴፓ) የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው እንደመረጣቸው አዲስ አበባ የሚገኘው የቢቢሲ ሶማልኛ ሪፖርተር #አረጋግጧል።
አቶ ሙሰጠፋ ሞሐመድ የክልሉ ጊዜያዊ ፕሬዚዳንትነታቸው በተጨማሪ የሶህዴፓ ምክትል ሊቀመንበር ተደርገው ተሹመዋል።
የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጸ/ቤት ኃላፊ ሚንስትሩ አህመድ ሺዴ የሶህዴፓ ሊቀመንበር ተደርገው መሾማቸው ይታወሳል።
አቶ ሙስጠፋ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አብዲ ሙሐመድ ኡመር የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ይፈጽማሉ በማለት በተደጋጋሚ በመተቸት ይታወቃሉ።
የቀድሞ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ አብዲ ሞሐመድ ኡመር ከስልጣናቸው ከተነሱ ሁለት ሳምንታት አልፈዋል።
አቶ አብዲ ሞሐመድ ክልል ፕሬዚዳንትነታቸው መነሳታቸው ከተሰማ ከሁለት ቀናት በኋላ አህመድ አብዲ ሼክ ሞሃመድ (ኤልካስ) ፕሬዚዳንት ተደርገው ተሹመው ነበር።
©BBC

#update ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ቅናሽ ከማድረጉ በተጨማሪ ካለፈው ዓመት ጀመሮ ሲያካሂድ የቆየውን የሞባይል ምዝገባ #ማቆሙን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ሀዋሳ ከተማ⬇️
ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ባለፉት 2 ወራት የተገነቡ ህገ ወጥ ቤቶች ላይ መንግስት እርምጃ ወስዷል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ህዝቡን ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ ለመውሰድ አንዳንድ አካላት በማህበራዊ ሚዲያዎች በመጠቀም ትክክል ያልሆነ መረጃ እያሰራጩ እንደሚገኝ ተደርሶበታል።
ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ቤቶች ፈርሰዋል ወደ ተባለበት ቦታ ደውዬ ከአካባቢውን ነዋሪ ጋር ቆይታ አድርጌ ነበር ነዋሪው በሰጠኝ መረጃ ዛሬ የተወሰደው እርምጃ ምንም አይነት #ብሄርን መሰረት ያደረገ እንዳልሆነ አስረግጦ ነግሮኛል። በፌስቡክ የሚወሩ ወሬዎችም ህዝብን ለማጋጨት የታሰበባቸው በመሆኑ የከተማው ህዝብ በአንድነት ሊያወግዘው ይገባል ብሏል።
ነዋሪው እንደገለፀልኝ እውነት ህጋዊ ቤቶች ፈርሰው ከሆነ ለአስተዳደሩ ያሉትን ማስረጃዎች አቅርቦ መፍትሄ ማግኘት እየተቻለ የከተማው ሰላም ለማደፍረስ እና በሰላም እየኖረ ያለውን ህዝብ ለማጋጨት የሚሰራው ስራ ሊቆም ይገባል ሲል ገልፆልኛል።
ከቀናት በፊት ዶክተር አብይ አህመድ በሰጡት መግለጫ ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት እና ሰላምን ለማደፍረስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ መንግስታቸው ቁርጠኛ እንደሆነ ማሳወቃቸው አይዘነጋም።
©F- ህገ ወጥ ቤቶች ፈርሰዋል በተባለበት ቦታ ነው የሚኖረው ተጨማሪ ከራሱ አንደበት መስማትም የምትፈልጉ ካላችሁ ስልኩን ሰጣችኋለሁ።

#ብዙ ጥያቄዎች እየመጡ ይገኛሉ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በተያያዘ በቂ እና ግልፅ መረጃ ከመግለጫው ላይ አቅርብላችኋለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት መድረክ
ቀን-ነሀሴ 20/2010
ቦታ-ሂልተን ሆቴል
ሰዓት-7:30
አዘጋጅ-OMN
አወያይ-አቶ ጃዋር መሀመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቀን-ነሀሴ 20/2010
ቦታ-ሂልተን ሆቴል
ሰዓት-7:30
አዘጋጅ-OMN
አወያይ-አቶ ጃዋር መሀመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የመንግስት እርምጃ⬆️
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ህገ ወጥ ድርጊቶች ተሳትፈዋል በሚል የተጠረጠሩ #ከ500 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ አስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። ፋና ብሮድካሲንግ የሰራውን ዘገባ ከላይ አንብኑት።
@tsegabwolde @tivahethiopia

#update ኢትዮ ቴሌኮም⬇️
ከውጭ ሲገቡ ይመዘገቡ የነበሩ ስልኮች በቀጥታ ያለምንም #ምዝገባ እንዲሰሩ እንዲሁም የSIM ካርድ ሽያጭ ወደ ቀደሞ አሰራሩ ይመለሳል።
◾️SIM ካርድ በትልልቅ የገበያ ማዕከሎች፣ በሆቴሎች እንዲሁም በልዩ ልዩ ተቋማት መሸጥ ይጀምራል።
◾️በካርድ የሚሸጠው የአየር ሰዓት ጊዜ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማደስ አሰራር ተጅምሯል።