ውድ ደንበኞች፣
//
የክፍያ ካርድ ኢንደስትሪ መረጃ ደህንነት የሚያረጋግጠውን፣ ዓለም አቀፍ PCI DSS ስሪት 3.2.1 የምስክር ወረቀት በማግኘታችን በጣም ደስ ብሎናል። PCI DSS ስሪት 3.2.1 የክፍያ ካርድ የደህንነት ስታንዳርድ ሰርተፍኬት ሲሆን፣ የካርድ ተጠቃሚዎችን መረጃ ለመጠበቅ በ PCI ደህንነት ደረጃ መዳቢ ምክር ቤት (PCI SSC) የተቀመጠ ቴክኒካዊ እና የአሠራር ሂደት መስፈርት ነው። መመዘኛዎቹ የካርድ ደንበኛ ዴታ በሚያከማቹ ወይም በሚያስተላልፉ አካላት ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑ ናቸው፡፡
በተቀመጡት መሥፈርቶች መሠረት ኦዲቱ ከተጠናቀቀ በኋላ 3.2.1 የ PCI DSS የምስክር ወረቀት ለአቢሲንያ ባንክ ተሰጥቷል፡፡
ባንካችን ይህን ማሳካቱ፣ የደንበኞችን ደህንነት ከማረጋገጡ ባለፈ፣ የሚያስባቸውን የተለያዩ አዳዲስ አሠራሮች በቀለሉ ለመተግበር የሚያግዘው ይሆናል፡፡
#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #PCI_DSS #card #security