የእስልምና እምነት ተከታዮች ፣ ባንካችን ያዘጋጀውን ልዪ የተቀማጭ ሂሳብ ከ 25 ብር ጀምሮ በመክፈት ለሃጅ ጉዞ እንዲዘጋጁ በአቢሲንያ አሚን በኩል ተመቻችቷል
#bankofabyssinia #banking #haji #mecca #saving #service #addisababa #ethiopia #interestfreebanking #እሴትዎን_ያከበረ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቢሲንያ ባንክ የዲጂታል ንግድን (E-Commerce) ለማቀላጠፍ የኦንላይን ክፍያ አማራጭ በማቅረብ (Online Payment Getaway) ከበርካታ የመንግስት፣ የግል እና የተራድኦ ተቋማት ጋር እየሰራ ይገኛል። የኢኮሜርስ አገልግሎቱ ተራድኦ ድርጅቶች ከመላው አለም ልገሳዎችን/ ድጋፎችን እንዲቀበሉም ይረዳል። ከባንካችን ጋር ይስሩ፣ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ።

#BankofAbyssinia #Banking #Service #E_Commerce #DigitalEthiopia #DigitalEconomy #PaymentGetaway #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደንበኞቻችን 24/7 ከእሁድ እስከ እሁድ ወደ አቢሲንያ ቨርቿል ባንኪንግ ቦታዎች በመሄድ የያዙትን ቼክ ወደ ገንዘብ ቀይሮ ማውጣት ወይም ወደ ራሳቸው አካውንት ተቀማጭ ማድረግ ይችላሉ።

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Service #VirtualBanking #Banking #ATM #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዳያስፖራ ወገኖቻችን እንኳን ወደ ሀገራችሁ በሰላም መጣችሁ እያልን ካሉበት ሆነው ሆቴል ለመያዝ ወይም የተለያዩ የሀገራችንን ክፍሎች መጎብኘት ካሰባችሁ በቀላሉ የቪዛ ወይም የማስተር ካርድዎን በመጠቀም ማስያዝ እና መከፈል ይችላሉ።

#Banking #BankofAbyssinia #Service #Visa #Mastercard #Diaspora #GreatEthiopianHomeComing #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ለቴሌብር ተጠቃሚዎች በሙሉ!

የቴሌብር ተጠቃሚ የሆናችሁ፣ በአቅራቢያዎ ከሚገኙት የባንካችን ኤ.ቲ. ኤም ማሽኖች ገንዘብ ወጪ ማድረግ እንደምትችሉ ስናሳውቅ በደስታ ነው፡፡

#TeleBirr #BankofAbyssinia #Banks #ATM #EthioTelecom #Digital #Service #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ