We Are Hiring!
Bank of Abyssinia seeks to hire applicants for the positions of ;
1.Associate Credit Management Officer
Place of Work: Dire Dawa District
2. Associate IT Officer
Place of Work: Dire Dawa District
3 Associate Human Resource Officer
Place of Work: Dire Dawa District
4.Associate Digital Banking Officer
Place of Work: Dire Dawa District
5.Associate Credit Underwriting Officer
Place of Work: Dire Dawa District
6.Associate Resource Mobilization Officer
Place of Work: Dire Dawa District
7. Grade I Branch Manager
Place of Work: Mieso, Genete and Wegdi Branches
8. Grade I Branch Business Manager
Place of Work: Anchar Branch
9. Collateral Valuator
Place of Work: Jimma District
10.Transport Management. Car Wash and Grease Boy
Place of Work: Addis Ababa

Use the link below to apply for the vacancy
https://vacancy.bankofabyssinia
ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ፣ የይለፍ ቃል ለማንም አይስጡ!
አንዳንድ አጭበርባሪዎች በሞባይል ቴክስት የአንድ ጊዜ መጠቀሚያ የይለፍ ቃል (OTP) እንዲላክ ካረጉ በኋላ ከአቢሲንያ ባንክ የተደወለ በማስመሰል የተላከውን ቁጥር እንዲነግሯቸው እየጠየቁ ሲሆን አንዳንድ ደንበኞችም በቅንነት የሚስጥር ቁጥራቸውን አሳልፈው በመስጠት ለገንዘብ መጭበርበር እየተጋለጡ መሆኑን ደርሰንበታል፡፡ በመሆኑም በምንም መልኩ የሞባይል ባንኪንግ መጠቀሚያ የሚስጥር ቁጥራችሁን ለሶስተኛ ወገን አሳልፋችሁ እንዳትሰጡ እናሳስባለን፡፡ አቢሲንያ ባንክ!
# 2ኛ ዙር እችላለሁ! ተራዝሟል

ማርች 8 የሚከበረውን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ሴት ባለተሰጥኦዎችን በማሳተፍ በባንካችን ሲካሄድ የነበረው የ የ2ኛው ዙር “እችላለሁ” ዘመቻ የውድድር ሥራዎች ማቅረቢያ ቀን ተራዘመ!
//
ባንካችን በየዓመቱ የሚከበረውን ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) ምክንያት በማድረግ ፣ ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 13 ቀን 2015 ዓም. ድረስ የ2ኛው ዙር እችላለሁ የሴቶች የሥራ ፈጠራ፣ የሙዚቃ፣ የግጥምና የቲክቶክ ቪዲዮ፤በሁለት የተከፈሉ ውድድሮችን አዘጋጅቶ ለተሳታፊዎች ክፍት ማድረጉ ይታወቃል፡፡
አንዳንድ ተሳታፊዎች የኢንተርኔት መቆራረጥ ስራቸውን በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ለመላክ እንዳላስቻላቸው ስላሳወቁን እንዲሁም ለተሳታፊዎች ሰፋ ያለ ዕድል መሰጠቱ ተገቢ ነው ብሎ ባንካችን ስላመነ የውድድር ሥራዎችን የማስረከቢያ ቀን እስከ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
በዚህም መሠረት በመርሃ-ግብሩ መሳተፍ የምትፈልጉ ሴት ተወዳዳሪዎች የምትወዳደሩበትን የጥበብ ሥራ በቴሌግራም አድራሻ------------0973875782 ወይም 0953433355 መላክ ትችላላችሁ፡፡

በዚህ አጋጣሚ ለሴቶች ደንበኞቻችን የተዘጋጁትን የመደበኛ አደይና የወለድ አልባ ዘሃራ አገልግሎቶችን በመጠቀም የተሻሉ ጥቅሞችን እንድታገኙ እንጋብዛለን፡፡
ዝርዝር የብድር እንዲሁም የመወዳደሪያ መስፈርቶችን ለመመልከት ከታች የሚገኘውን የቴሌግራም ሊንክ መጠቀም የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
https://yangx.top/BoAEth/803
#Ican
እንኳን ለታላቁ የረመዷን የጾም ወር በሰላም አደረሰዎ፡፡ ከባንካችን ጋር እየሰሩ ስለሆነ እናመሰግናለን፡፡
بنك أبيسينيا يهنئكم بقدوم شهر رمضان المبارك أعاده الله عليكم بالخيروالبركة
የ1444 ሂጅራ የረመዷን ወር የከተማዎን የኢፍጣር እና የሱሁር ፕሮግራም ሊንኩን በመጫን ያግኙ፡፡ https://www.bankofabyssinia.com/remedan-calander/
አቢሲንያአሚን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ዕሴትዎን ያከበረ!!!
ውድ ደንበኞች፣
//
የክፍያ ካርድ ኢንደስትሪ መረጃ ደህንነት የሚያረጋግጠውን፣ ዓለም አቀፍ PCI DSS ስሪት 3.2.1 የምስክር ወረቀት በማግኘታችን በጣም ደስ ብሎናል። PCI DSS ስሪት 3.2.1 የክፍያ ካርድ የደህንነት ስታንዳርድ ሰርተፍኬት ሲሆን፣ የካርድ ተጠቃሚዎችን መረጃ ለመጠበቅ በ PCI ደህንነት ደረጃ መዳቢ ምክር ቤት (PCI SSC) የተቀመጠ ቴክኒካዊ እና የአሠራር ሂደት መስፈርት ነው። መመዘኛዎቹ የካርድ ደንበኛ ዴታ በሚያከማቹ ወይም በሚያስተላልፉ አካላት ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑ ናቸው፡፡
በተቀመጡት መሥፈርቶች መሠረት ኦዲቱ ከተጠናቀቀ በኋላ 3.2.1 የ PCI DSS የምስክር ወረቀት ለአቢሲንያ ባንክ ተሰጥቷል፡፡
ባንካችን ይህን ማሳካቱ፣ የደንበኞችን ደህንነት ከማረጋገጡ ባለፈ፣ የሚያስባቸውን የተለያዩ አዳዲስ አሠራሮች በቀለሉ ለመተግበር የሚያግዘው ይሆናል፡፡

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #PCI_DSS #card #security
ጊዜ ገና ብዙ ያሳየናል!
አፖሎን ይበልጥ ተመራጭ የሚያደርገው የጣት አሻራዎን በመጠቀም የባንክ ሒሳብዎን ደህንነት አስተማማኝ ማድረግ ማስቻሉ ነው።
መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo
#Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
ለ ትዕግስትዎ እናመሰግናለን! ተሻሽለናል ዘመኑን የዋጀ የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ ተግብረናል!
እርስዎን በተሻለ ለማገልገል ዝግጁ ሆነናል!


ባለፈው ቅዳሜና እሁድ መጋቢት 18-19 ከኮር ባንክ ቴክኖሎጂ ማሻሻያ ጋር በተያያዘ አገልግሎታችን በጊዜያዊነት በተቆረጠበት ወቅት ላሳዩት ትዕግስት ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

የበለጠ ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ምቹ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለንን የቅርብ እና ዘመናዊ የኮር ባንኪንግ አሰራርን በተሳካ ሁኔታ ተግባራዊ ማድረጋችንን ስንገልጽ በደስታ ነው። ይህ ማሻሻያ የባንክ ፍላጎቶችዎን በተሻለ ሁኔታ እንድናሟላ እና የተሻለውን የደንበኛ አገልግሎት እንድናቀርብልዎ ያስችለናል።

ሁሉም አገልግሎቶቻችን አሁን የሚሰሩና እርስዎ በሚጠብቁት ደረጃ ላይ መሆናቸውን ስንገልጽልዎት በታላቅ ደስታ ነዉ፡። አሁን ያለ ምንም መቆራረጥ እና መዘግየቶች እርስዎ ሂሳቦን ማንቀሳቀስ ፣ ግብይቶችን ማድረግ እና በተለያዩ የባንክ አገልግሎቶቻችን መጠቀም ይችላሉ።

እንደተለመደው ባንካችን አቢሲንያ በዘመናዊ ተክኖሎጂ በመታገዝ የላቀ የደንበኞች አገልግሎት በመስጠት የርስዎን የባንክ አገልግሎት እርካታ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለማድረስ ሁልጊዜም ቁርጠኛ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
We Are Hiring!

Bank of Abyssinia seeks to hire applicants for the positions of;

1) Grade I Branch Manager

Place of Work: Dubisa, Zewold and Dawunt Branches
2) Grade I Branch Business Manager
Place of Work:
Bele Gesgar,Boset, Erecha and Seyo Branches
3) Grade I Branch Operation Manager
Place of Work:
Adama Moenco, Zewold and Dawunt Branches
4) HR Business Partnering. HR Business Partnering Officer
Place of Work: Addis Ababa
5) Maintenance. Office Equipment Technician
Place of Work:
Addis Ababa
6) West Addis District. Driver
Place of Work: Wolkite Branch

Use the link below to apply for the vacancy
https://vacancy.bankofabyssinia.com
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በካሽ ጎ በፍጥነት ሀገር ቤት ይድረሱ!

ቪዛ ወይም ማስተር ካርድዎን ተጠቅመው በካሽጎ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ በነፃ ይላኩ፡፡

የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ።
ለአንድሮይድ ስልኮች 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US
ለአፕል ስልኮች 👇
https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306
#CashGo #visa #mastercard #የሁሉም_ምርጫ
በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮዽያ ክልሎች አገልግሎት የሚሰጡ ወደ 20 የሚጠጉትን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን በመጠቀም ከእሁድ እስከ እሁድ ለ24 ሰዓት ገንዘብ ተቀማጭ ወይም ወጪ ማድረግ፤ ቼክ መመንዘርና ተቀማጭ ማድረግ፤ የሃገር ውስጥ ሓዋላ፤ገንዘብ ማስተላለፍ እና እንደ ሞባይል ባንኪንግ፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ ካርድ ባንኪንግና ሞባይል ዋሌት (ጊዜፔይ) ያሉ የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት ያስችላሉ፡፡እንዲሁም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞችን ያማከለ ከወለድ ነጻ የቨርቹዋል ባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ማዕከሎቻችንም፣ በቅርንጫፎች የሚሰጡትን የተሟላ አገልግሎቶች ማግኘት ያስችላሉ፡፡
#BankofAbyssinia #Banking #BanksinEthiopia #VirtualBanking #ITM #MoneyTransfer #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
We Are Hiring!

Bank of Abyssinia seeks to hire applicants for the positions of

1) Grade I Branch Manager

Place of Work: Gidole and Gimbicho Branches (Hawassa District)

2) Ethics and Anti-Corruption. Senior Ethics & Anti-Corruption Officer
Place of Work: Addis Ababa

3) Grade I Branch Business Manager, Grade I Branch Operation Manager, Banking Business Officer and Banking Operation Officer
Place of Work: Leffe Issa and Dire Dry Port Branches (Dire Dawa District)


Use the link below to apply for the vacancy
https://vacancy.bankofabyssinia.com
ከፎር ዊንድስ ጉዞና አስጎብኚ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር፣ በአቢሲንያ የቪዛ ካርድ የአየር ቲኬት ግዢ አግልግሎት መጀመራችንን ስናበስር በደስታ ነው!
የፎር ዊንድስ ጉዞና አስጎብኚን መተግበሪያ ተጠቅመው ቅናሽ ቲኬቶችን መግዛት ሲፈልጉ የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ በመጠቀም ክፍያውን በቀላሉ መፈፀፈም ይችላሉ!
እርስዎም ከቲኬት ግዢ ጋር የተያያዘ እንግልት ይቀንስልዎታል!

መተግበሪያውን ከታች የተቀመጠውን መስፈንጠሪያ ተጠቅመው ያውርዱ!

ለአንድሮይድ ስልኮች 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fourwindstour.android&hl=en&gl=US
ለአፕል ስልኮች 👇
https://apps.apple.com/us/app/four-winds-holidays/id1633475173
ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ በክቡር ዶክተር አርቲስት መሐሙድ አሕመድ ስም 1000 ሔክታር መሬት ላይ ለሚገነባው የ1000 ገበሬዎች መንደር ግንባታ ማስጀመሪያ የሚሆን ገቢ ለማሰባሰብ የሚያስችል የእራት ግብዣ መርሐግብር የፊታችን ግንቦት 26 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ከቀኑ 09፡00 ሰዓት-ምሽት 03፡00 ሰዓት ተዘጋጅቷል።
በእራት ግብዣ መርሐግብሩ የሙዚቃ ሥራዎች፣ ግጥሞች፣ ወጎች፣ አዝናኝ የኮሜዲ ሥራዎች፣ የጋሽ መሐሙድ አሕመድ የጥበብ ሕይወት ቅኝትን ጨምሮ ሌሎች አዝናኝ ትዕይንቶችና የእራት መርሐግብር ይካሄዳል።
እርስዎም የዚህ መርሐግብር ተሳታፊ ሆነው የአገራችን አለኝታ የሆነውን ገበሬ አኗኗር የተሻለ ለማድረግ የበኩልዎን ድርሻ እንዲወጡ ተጋብዘዋል፡፡
የመርሐግብሩ መግቢያ ትኬት ሽያጭ፦
የመደበኛ መግቢያ ዋጋ 5000 ብር፣
የቪአይፒ መግቢያ ዋጋ 10000 ብር እንዲሁም
የቪቪአይፒ መግቢያ ዋጋ 15000 ብር ይሆናል።
ትኬቱን ሲገዙ በገዙበት ዋጋ ልክ የሚተመን የፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ አክሲዮን ባለቤት መሆን ይችላሉ።
የመግቢያ ትኬቱን በአፖሎ ሲቆርጡ የQR ክፍያ አማራጭን ይጠቀሙ!

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
አፖሎ የሞባይል መተግበሪያን ተጠቅመው ከዲጂታል አካውንትዎ የዲኤስቲቪ፣ የኢትዮ-ቴሌኮም ኢንተርኔት እና ሌሎች ክፍያዎችዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ።

መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።

https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo

#Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
የ4ኛ ዙር “መቆጠብ ያሸልማል” እና 5ኛ ዙር የ“እንሸልምዎ” የሽልማት መርሐ ግብር ተራዘመ!
//
አቢሲንያ ባንክ ደንበኞቹን ለማበረታታት የተለያዩ የሽልማት ስጦታዎችን እያዘጋጀ ከዘርፉም የተሻለ ውጤት እያስመዘገበ እንደሆነ ይታወሳል፡፡ ዘንድሮም የ5ኛ ዙር "የእንሸልምዎ" የሽልማት መርሐ ግብርን እንዲሁም 4ኛ ዙር "መቆጠብ ያሸልማል" መርሐ ግብርን ማዘጋጀቱ ይታወቃል፡፡
በ4ኛው ዙር መቆጠብ ያሸልማል መርሐ-ግብር ከብር 200 ጀምሮ ሲቆጥቡ አይሱዙ ISUZU NPR እና ትራክተርን ጨምሮ 160 ሽልማቶች እንዲሁም በ5ኛው ዙር የእንሸልምዎ መርሐ-ግብር የተላከልዎትን የውጭ ሀገር ገንዘብ በቅርንጫፎቻችን ሲቀበሉ፣ ሲመነዝሩና፣ ዓለም አቀፍ ካርዶችን በመጠቀም ክፍያዎች ሲፈፅሙ
በቱርክ የ5 ቀን ቆይታን ጨምሮ የተለያዩ አጓጊ ሽልማቶች ለባለ ዕድለኞች ተዘጋጅተዋል!
የሽልማት መርሐ-ግብሩ እስከ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ይዘልቃል፡፡
ከ800 በላይ በሆኑ ቅርንጫፎቻችን ከብር 200 ጀምሮ በመቆጠብ ከተዘጋጁ አጓጊና በርካታ ከሆኑ ሽልማቶች ውስጥ አሸናፊ ለመሆን ራስዎን እጩ ያድርጉ፡፡
አብዝተው በመቆጠብ የመሸለም እድልዎን ያስፉ!
ደጋግመው በተቀበሉ፣ በመነዘሩና ግብይቶችን በፈፀሙ ቁጥር አሸናፊ የመሆን ዕድልዎ እየሰፋ ይሄዳል፡፡
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#BankofAbyssinia #remittance #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን አቢሲንያ 18ኛውን የቨርችዋል ባንኪንግ ማዕከል በመስቀል ፍላወር አካባቢ አስጀመረ!

ይህ አዲሱ ዘመናዊ የአገልግሎት ማዕከል (Virtual Banking Center) ፣ በመስቀል ፍላወር እና አካባቢው ለሚገኙ የባንካችን ደንበኞች አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ የሚገኙትን የቨርችዋል ማዕከላት ወደ 11 ከፍ አድርጎታል፡፡ማዕከሉ በአይቲኤም Interactive_Teller_Machine (ITM) ቴክኖሎጂ የሚታገዝ ሲሆን፤ በቅርንጫፍ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ደንበኞች በጊዜ ሳይገደቡ ከእሑድ እስከ እሑድ በቀን ለ24 ሰዓታት ልዩ አገልግሎት የሚያገኙበት ነው፡፡ዘመናዊ የባንክ አገልግሎቶችን ከአቢሲንያ ባንክዎ ያግኙ!
የማዕከሉ አድራሻ፡ መስቀል ፍላወር፣ ቱሊፕ ኢን ሆቴል ህንጻ ሥር፡፡

ባንካችን አቢሲንያ በተለያዩ የሀገራችን ክፍላት የቨርችዋል ባንኪንግ ማዕከላትን በማቋቋም ካለምንም የቀናትና እና የሰዓት ገደብ የበዓል ቀናትን ጨምሮ በቅርንጫፍ የሚቀርቡ አገልግሎቶችን በሙሉ በማቅረብ ላይ እንገኛለን፡፡
ለመጪው የፋሲካ በዓል ወደ ሃገር ቤት ገንዘብ ለመላክ አስበዋል?


በካሽጎ መተግበሪያ ቪዛ ወይም ማስተር ካርድዎን ተጠቅመው ገንዘብ በነፃ ወደ ኢትዮጵያ ይላኩ፡፡

የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም  App Store በማውረድ ይጠቀሙ።
ለአንድሮይድ ስልኮች 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US

ለአፕል ስልኮች 👇
https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306

#CashGo #visa #mastercard  #የሁሉም_ምርጫ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባንካችን አቢሲንያ እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የደስታና የፍቅር
እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#fasika #easter #BankofAbyssinia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
We Are Hiring!

Bank of Abyssinia
seeks to hire applicants for the positions of
1) Cash Office Attendant
    Place of Work: Adama District
2) Grade I Branch Manager
 Place of Work: Worer and Siltana Branches (Adama District)
3) Grade I Branch Business Manager
 Place of Work: Gembie and Baro Mado Branches (Jimma District)
4) Grade I Branch Operation Manager
    Place of Work: Sheko Branch (Jimma District)
 
Use the link below to apply for the vacancy
https://vacancy.bankofabyssinia.com
ባንካችን አቢሲንያ የ2015 ዓ.ም የሐጅ ጉዞን ቀልጣፋ ፣ ለማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት ካበለፀገው ሲስተም ጋር የማገናኘት ( Integration ) ሥራ ማጠናቀቃችንን እያበሰርን፣ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን በመገኘት ክፍያችሁን መፈጸም የምትችሉ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን::
አቢሲንያ አሚን
ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት
ዕሴትዎን ያከበረ!
#AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #hajj2023