በሀገራችን የዲጂታል ግብይት ፈጣን የሆነ ዕድገት እያሳየ ይገኛል፣ ይህን ለማቀላጠፍ በእጅጉ የሚረዳ የኢ-ኮሜርስ ክፍያ አማራጭ ባንካችን ለደንበኞቹ እያቀረበ ይገኛል። ደንበኞቻችን ዌብሳይታቸውን ወይም የሞባይል አፕሊኬሽናቸውን ከአቢሲንያ የኢኮሜርስ ክፍያ ጌትዌይ ጋር በማሳለጥ ከየትኛውም የአለም ሃገራት ክፍያ መቀበል ይችላሉ። ቻናላችንን ፤ ይቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ! https://yangx.top/BoAEth
#banking #e_commerce #paymentgetaway #digitalethiopia #digitaleconomy #bankofabyssinia #mastercard #visacard #ethiopia #business #የሁሉም_ምርጫ!