የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሊጀምር ጥቂት ጊዜያት ቀርተውታል። አዲሱን የትምህርት ዘመን ለማቀላጠፍ ይረዳ ዘንድ ባንካችን ለእርስዎ ቀላል የክፍያ አማራጭ አቅርቦሎታል፣ የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀም ከ KG- 12ኛ ክፍል የትምህርት ቤት ክፍያዎን ካሉበት በሞባይል ስልክዎ መክፈል ይችላሉ። መተግበሪያውን ከ Google Play Store ወይም ከ App Store, ያውርዱ።
https://lnkd.in/duCfjWFz
https://lnkd.in/duCfjWFz
#BoAMobilebanking
#schoolfees
https://lnkd.in/duCfjWFz
https://lnkd.in/duCfjWFz
#BoAMobilebanking
#schoolfees
August 20, 2021
የልጅዎን የትምህርት ቤት ክፍያ በፈለጉት የክፍያ አማራጭ እንዲሁም ከ 840 በላይ በሆኑት የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፎች መክፈል ይችላሉ።
#schoolfees #BankofAbyssinia #BankingService #BankinginEthiopia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
#schoolfees #BankofAbyssinia #BankingService #BankinginEthiopia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
June 14, 2023