እንኳን ለኢትዮጵያ አርበኞች ቀን አደረሰን!

#EthiopiaPatriotsDay #PatriotsDay #Ethiopia #Ethiopian #VictoryDay
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ!
በዓሉ የደስታ እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን::
መልካም በዓል!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!


#Easter #fasika #Ethiopia #Ethiopian #VictoryDay #BankofAbyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን አቢሲንያ ከጥቂት ወራት በፊት ነበር የባንክ አገልግሎት በካፌ የሚሰጠውን ማዕከል ከጫካ ቡና ጋር በመተባበር ያስጀመረው፡፡
በዚህ ማዕከል የኢንተርአክቲቭ ቴለር ማሽኖች (ITM) እና የራስ አገዝ አገልግሎት መስጠት በሚችሉ ታብሌቶች አማካኝነት ደንበኞች ከቅርንጫፎች ማግኘት የሚችሉትን የባንክ አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ ሲሆን፣ በተጨማሪም በማዕከሉ ውስጥ በሚሰጠው የካፌና የሬስቶራንት አገልግሎት ከጥሬ ገንዘብና ከወረቀት ንክኪ ነጻ (Cashless and Paperless) መልኩ በተለያዩ የዲጅታል አማራጮች የአገልግሎት ክፍያ እየተስተናገደ ይገኛል፡፡
የዚህን ማዕከል እንቅስቃሴና ገጽታ አርትስ ቲቪ እንደሚከተለው አቅርቦታል። ይጋበዙ!
https://youtu.be/7wdBdlqQ598?si=Jt5JBElD7qLUREDd

#BankOfAbysinia #Chakacoffee #contactless #DigitalPayments #CashlessTransactions
#BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ