This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአመችዎት ቀን እና ጊዜ 24 ሰዓት ከእሁድ እስከ እሁድ በቨርቸዋል ባንኪንግ ማዕከላቶቻችን በመገኘት የያዙትን ቼክ ገቢ ማድረግ ወይም መመንዘር ይችላሉ።
#BankofAbyssinia #BOA #DigitalBanking #ITM #VirtualBankinginEthiopia #VirtualBanking #SelfService #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#BankofAbyssinia #BOA #DigitalBanking #ITM #VirtualBankinginEthiopia #VirtualBanking #SelfService #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
24/7 በሚሰሩት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከላቶቻችን የውጭ ሃገራት ገንዘቦችን በቀላሉ ይመንዝሩ።
#BankofAbyssinia #BOA #DigitalBanking #ITM #VirtualBankinginEthiopia #VirtualBanking #SelfService #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#BankofAbyssinia #BOA #DigitalBanking #ITM #VirtualBankinginEthiopia #VirtualBanking #SelfService #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባንካችን አቢሲንያ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በሚገኙ አስራ ስድስት(16) የቨርቹዋል አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ጊዜ ቆጣቢና ዘመናዊ አገልግሎቶችን ሳምንቱን ሙሉ በቀን ለ 24 ሰአታት በመስጠት ላይ ይገኛል።
#BankofAbyssinia #VirtualBanking #BankinginEthiopia #ITM #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮዽያ ክልሎች አገልግሎት የሚሰጡትን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን በመጠቀም ከእሁድ እስከ እሁድ ለ24 ሰዓት በፈለጉት የአገር ውስጥ ባንኮች ወደሚገኝ ሂሳብ ገንዘብ በቀላሉ ያስተላልፉ!
#BankofAbyssinia #Banking #BanksinEthiopia #VirtualBanking #ITM #MoneyTransfer #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

ባንካችን አቢሲንያ 16ኛውን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከል በብስራተ ገብርኤል አካባቢ አስመረቀ!
ይህ አዲሱ ዘመናዊ የአገልግሎት ማዕከል (Virtual Banking Center) ፣ በብስራተ ገብርኤል እና አካባቢው ለሚገኙ የባንካችን ደንበኞች አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ የሚገኙትን የቨርቹዋል ማዕከላት ወደ 9 ከፍ አድርጎታል፡፡
ማዕከሉ አዲስ በሆነ #Interactive_Teller_Machine (ITM) ቴክኖሎጂ የሚታገዝ ሲሆን፤ አንድ የባንክ ቅርንጫፍ የሚሰጣቸውን በርካታ አገልግሎቶች ከባንካችን የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ጋር ግንኙ ሆኖ ተጠቃሚዎች በጊዜ ሳይገደቡ ከእሑድ እስከ እሑድ በቀን ለ24 ሰዓታት ልዩ አገልግሎት የሚያገኙበት ነው፡፡
ዘመናዊ የባንክ አገልግሎቶችን ከአቢሲንያ ባንክዎ ያግኙ!
የማዕከሉ አድራሻ፡ ብስራተ ገብርኤል፣ የአፍሪካ ኢንሹራንስ ህንጻ ሥር
#አቢሲንያ_የሁሉም_ምርጫ!
#BankofAbyssinia #VirtualBanking #BankinginEthiopia #ITM #DigitalBanking #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

ወደ ባንክ መሄድ ሳይጠበቅብዎ በአመችዎት ጊዜ እና ሰዓት አቅራቢያዎ ባሉት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን ወደ ፈለጉት የሂሳብ ቁጥር ገንዘብ በቀላሉ ያስተላልፉ። ለበለጠ መረጃ በነፃ የስልክ መሰመራችን 8397 ይደውሉ!
#BankofAbyssinia #BankingServices #ITM #VirtualBanking #DigitalBanking #MoneyTransfer #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮዽያ ክልሎች አገልግሎት የሚሰጡ ወደ 20 የሚጠጉትን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን በመጠቀም ከእሁድ እስከ እሁድ ለ24 ሰዓት ገንዘብ ተቀማጭ ወይም ወጪ ማድረግ፤ ቼክ መመንዘርና ተቀማጭ ማድረግ፤ የሃገር ውስጥ ሓዋላ፤ገንዘብ ማስተላለፍ እና እንደ ሞባይል ባንኪንግ፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ ካርድ ባንኪንግና ሞባይል ዋሌት (ጊዜፔይ) ያሉ የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት ያስችላሉ፡፡እንዲሁም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞችን ያማከለ ከወለድ ነጻ የቨርቹዋል ባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ማዕከሎቻችንም፣ በቅርንጫፎች የሚሰጡትን የተሟላ አገልግሎቶች ማግኘት ያስችላሉ፡፡
#BankofAbyssinia #Banking #BanksinEthiopia #VirtualBanking #ITM #MoneyTransfer #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#BankofAbyssinia #Banking #BanksinEthiopia #VirtualBanking #ITM #MoneyTransfer #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን አቢሲንያ የቨርችዋል ባንኪንግ ማዕከል በጅማ ከተማ አስመረቀ!
#BankofAbyssinia #remittance #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #ITM #virtualbankingcenter #የሁሉም_ምርጫ

ወደ ባንክ ቅርንጫፍ መሄድ ሳይጠበቅብዎ በቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን ከእሁድ እስከ እሁድ ለ24 ሰዓት የተሟላ የባንክ አገልግሎት ያግኙ።
#BankofAbyssinia #BankingServices #ITM #VirtualBanking #DigitalBanking #MoneyTransfer #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#BankofAbyssinia #BankingServices #ITM #VirtualBanking #DigitalBanking #MoneyTransfer #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን አቢሲንያ 18ኛውን የቨርችዋል ባንኪንግ ማዕከል በቢሾፍቱ ከተማ አስጀመረ!
ይህ አዲሱ ዘመናዊ የአገልግሎት ማዕከል (Virtual Banking Center) ፣ በቢሾፍቱ መናኸሪያ እና አካባቢው ለሚገኙ የባንካችን ደንበኞች አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግ ነው፡፡ማዕከሉ በአይቲኤም (Interactive Teller Machine) ቴክኖሎጂ የሚታገዝ ሲሆን፤ በቅርንጫፍ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በሙሉ ደንበኞች በጊዜ ሳይገደቡ ከእሑድ እስከ እሑድ በቀን ለ24 ሰዓታት በዓላትን ጨምሮ ልዩ አገልግሎት የሚያገኙበት ነው፡፡
#ITM #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

ለበዓል ገንዘብ ሲላክልዎ የባንኮችን የስራ ሰዓት ሳይጠብቁ 24 ሰዓት በሚሰራው የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን ይገልገሉ፡፡
#ITM #VirtualBanking #BankofAbyssinia #remittance #BankingService #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

ባንካችን አቢሲንያ ተደራሽነቱን ለማስፋት በአገር ደረጃ የመጀመሪያ የሆነውን የቨርቹዋል ባንኪንግ ከፍቶ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል። አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ 23ኛውን የቨርችዋል ባንኪንግ ማዕከል በአዲስ አበባ ጀሞ 1 ታክሲ ተራ አካባቢ፣ 24ኛውን በደብረብርሀን ከተማ ሠማያዊ ሆቴል ፊትለፊት ወይም ሮሚና ካፌ አጥገብ፣ 25ኛውን በመቀሌ ከተማ ሸባ ኮሌጅ አካባቢ ከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል!
#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

በቨርቹዋል ባንካችን 24/7 ቼክ ገቢ ማድረግ ይችላሉ።
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል የሚላክላችሁን ገንዘብ በአቢሲንያ ባንክ በኩል ስትቀበሉ በዓል አይዘገይም። በተላከበት ቅጽበት እጃችሁ ላይ ይደርሳል።
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአቢሲንያ ባንክ ፀሐይ አትጠልቅም!
24 ሰዓት የተሟላ የባንክ አገልግሎት በአቢሲንያ የቨርችዋል ባንኪንግ ማዕከላት ያግኙ
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
24 ሰዓት የተሟላ የባንክ አገልግሎት በአቢሲንያ የቨርችዋል ባንኪንግ ማዕከላት ያግኙ
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
በቨርችዋል ባንካችን 24/7 ገንዘብ ማስገባት ይችላሉ።