የሰብዓዊነት ጥሪ!
የኢትዮዽያ ቀይ መስቀል ማህበር ከአቢሲንያ ባንክ ጋር በመተባበር በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋ ለተጎዱ ወገኖች እርዳታ እያሰባሰበ ይገኛል:: በባንካችን ወይም በኢትዮዽያ ቀይ መስቀል ማህበር ድረ-ገፅ በኩል የቪዛ ወይም የማስተር ካርድ በመጠቀም ልገሳውን ማድረግ ይችላሉ።
www.redcrosseth.org
or
https://donate.bankofabyssinia.com/dashboard/ercs.php
#BankofAbyssinia #Abyssinia #RedCross #Humaniterian #Donation #VisaCard #MasterCard #SocialResponsibility #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

ይለግሱ !
ከየትኛውም የአለም ክፍል ሆነው ለኢትዮዽያ ቀይ መስቀል ማህበር የተቻሎትን መለገስ እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንግዲያውስ እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ። የቪዛ እና ማስተር ካርድን ተጠቅመው በባንካችን የዶኔሽን ድረ ገፅ በኩል፤ እንዲሁም አቅራቢያ የሚገኝ ቅርንጫፋችን በመሄድ በቀይ መስቀል ሂሳብ ቁጥር 907 በኩል ልገሳውን ያከናውኑ፡፡
ተከታዩን ማስፈንጠርያ በመጫን ወደ ዶኔሽን ድረ ገፅ ይግቡ https://donate.bankofabyssinia.com
https://donate.redcrossredcrescent.org
#redcross #donation #mastercard #visacard #bankofabyssinia #thechoiceforall