በሀገራችን የዲጂታል ግብይት ፈጣን የሆነ ዕድገት እያሳየ ይገኛል፣ ይህን ለማቀላጠፍ በእጅጉ የሚረዳ የኢ-ኮሜርስ ክፍያ አማራጭ ባንካችን ለደንበኞቹ እያቀረበ ይገኛል። ደንበኞቻችን ዌብሳይታቸውን ወይም የሞባይል አፕሊኬሽናቸውን ከአቢሲንያ የኢኮሜርስ ክፍያ ጌትዌይ ጋር በማሳለጥ ከየትኛውም የአለም ሃገራት ክፍያ መቀበል ይችላሉ። ቻናላችንን ፤ ይቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ! https://yangx.top/BoAEth
#banking #e_commerce #paymentgetaway #digitalethiopia #digitaleconomy #bankofabyssinia #mastercard #visacard #ethiopia #business #የሁሉም_ምርጫ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቢሲንያ ባንክ የዲጂታል ንግድን (E-Commerce) ለማቀላጠፍ የኦንላይን ክፍያ አማራጭ በማቅረብ (Online Payment Getaway) ከበርካታ የመንግስት፣ የግል እና የተራድኦ ተቋማት ጋር እየሰራ ይገኛል። የኢኮሜርስ አገልግሎቱ ተራድኦ ድርጅቶች ከመላው አለም ልገሳዎችን/ ድጋፎችን እንዲቀበሉም ይረዳል። ከባንካችን ጋር ይስሩ፣ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ።

#BankofAbyssinia #Banking #Service #E_Commerce #DigitalEthiopia #DigitalEconomy #PaymentGetaway #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ