ባንካችን አቢሲንያ አዲስ ቨርቹዋል የባንክ ማዕከል በለቡ አካባቢ ዛሬ በአዲስ ዲዛየን አስመረቀ!
//
ይኽ አዲሱ ዘመናዊ የአገልግሎት ማዕከል (Virtual Banking Center) ፣ በለቡና አካባቢው ለሚገኙ የባንካችን ደንበኞች አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ የሚገኙትን የቨርቹዋል ማዕከላት ወደ ስድስት ከፍ አድርጎታል፡፡
ማዕከሉ አዲስ በሆነ #Interactive_Teller_Machine (ITM) ቴክኖሎጂ የሚታገዝ ሲሆን፤ አንድ የባንክ ቅርንጫፍ የሚሰጣቸውን በርካታ አገልግሎቶች ከባንካችን የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ጋር ግንኙ ሆኖ ተጠቃሚዎች በጊዜ ሳይገደቡ ከእሑድ እስከ እሑድ በቀን ለ24 ሰዓታት ልዩ አገልግሎት የሚያገኙበት ነው፡፡
የዘመነ የባንክ አገልግሎቶችን ከአቢሲንያ ባንክዎ ያግኙ!
የማዕከሉ አድራሻ፡ ለቡ መብራት ወደ ቫርኔሮ አደባባይ በሚወስደው ከአቢሲኒያ ባንክ፣ ለቡ ሴፍ ዌይ ቅርንጫፍ አጠገብ
#አቢሲንያ_የሁሉም_ምርጫ!

አቢሲንያ ባንክ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ማራኪ አካባቢ አዲስ የቨርቹዋል ባንኪንግ አገልግሎት ማዕከል አስመረቀ!
ማዕከሉ ጥር 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተከበሩ የባንኩ ደንበኞች፣ የከተማው ነዋሪዎች እና ዳያስፖራዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
https://youtu.be/mcmoB9oNTYg

YouTube
የአቢሲንያ ባንክ በአማራ ክልል የመጀመሪያውን የቨርችዋል ባንኪንግ አገልግሎት ማዕከል በጎንደር ከተማ አስመረቀ!
ማዕከሉ አዲስ በሆነ #Interactive_Teller_Machine (ITM) ቴክኖሎጂ የሚታገዝ ሲሆን፤ አንድ የባንክ ቅርንጫፍ የሚሰጣቸውን በርካታ አገልግሎቶች ከባንካችን የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ጋር ግንኙ ሆኖ ተጠቃሚዎች በጊዜ ሳይገደቡ ከእሑድ እስከ እሑድ በቀን ለ24 ሰዓታት ልዩ አገልግሎት የሚያገኙበት ነው፡፡
ባንካችን አቢሲንያ 16ኛውን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከል በብስራተ ገብርኤል አካባቢ አስመረቀ!
ይህ አዲሱ ዘመናዊ የአገልግሎት ማዕከል (Virtual Banking Center) ፣ በብስራተ ገብርኤል እና አካባቢው ለሚገኙ የባንካችን ደንበኞች አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ የሚገኙትን የቨርቹዋል ማዕከላት ወደ 9 ከፍ አድርጎታል፡፡
ማዕከሉ አዲስ በሆነ #Interactive_Teller_Machine (ITM) ቴክኖሎጂ የሚታገዝ ሲሆን፤ አንድ የባንክ ቅርንጫፍ የሚሰጣቸውን በርካታ አገልግሎቶች ከባንካችን የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ጋር ግንኙ ሆኖ ተጠቃሚዎች በጊዜ ሳይገደቡ ከእሑድ እስከ እሑድ በቀን ለ24 ሰዓታት ልዩ አገልግሎት የሚያገኙበት ነው፡፡
ዘመናዊ የባንክ አገልግሎቶችን ከአቢሲንያ ባንክዎ ያግኙ!
የማዕከሉ አድራሻ፡ ብስራተ ገብርኤል፣ የአፍሪካ ኢንሹራንስ ህንጻ ሥር
#አቢሲንያ_የሁሉም_ምርጫ!
#BankofAbyssinia #VirtualBanking #BankinginEthiopia #ITM #DigitalBanking #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ