በሚሊንየም አዳራሽ - የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችን በፌሽታ!!
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር ሁሉንም ቀሪ ጨዋታዎች ኳታር ስታድየም ያሉ እስኪመስሎት በቀጥታ በሚሊንየም አዳራሽ በግዙፍ እስክሪን አብረን እንመልከት ይሎታል።
ዝግጅቱ ጨዋታው ከሚጀምርበት ሰዓት ቀደም ብሎ ክፍት በመሆኑ፣ ተጋባዦች ዝግጅቱን ለመታደም ቀደም ብለው ተገኝተው በተለያዩ አዝናኝ እና አሳታፊ መሰናዶዎች ራሳቸውን ዘና ማድረግ ይችላሉ።


#bankofabyssinia #Visa #የሁሉም_ምርጫ #Ethiopia #AddisAbaba #soccer #fifaworldcup