WANAW SPORT
10.6K subscribers
2.52K photos
53 videos
1.29K links
የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ በኢትዮጵያ 🇪🇹 Sportswear provider in Ethiopia!

📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።

📌 ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።
加入频道
#ዋናዎቹ ትልቅ የሚያልሙት ብቻ  አይደሉም #ዋናነትን ተላብሰው እሱን ለማሳካት ሆነው የሚተጉት፣ የአኗኗር ዘይቤያቸው የሚያደርጉትም ናቸው። በህይወታችን ውስጥ ምንም ቢያጋጥመን በመፅናት #ወደፊት ብቻ መግፋት #ዋናው ነገር ነው።❞

መልካም የስራ ሳምንት!
Happy Work Week!


📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።

📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ፣ እንዲሁም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear‌‌
በ #ዋናዎቹ_ፍልሚያ ስንት ግቦችን እንመለከት ይሆን
Final Results
18%
0️⃣ አቻ 0️⃣
15%
⚽️
38%
⚽️⚽️
30%
⚽️⚽️⚽️+
📢 #የ2016_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ!

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛው ሳምንት መርሃ-ግብር የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ እና ሀምበሪቾ ተጠባቂ ፍልሚያቸውን አከናውነዋል።

🇪🇹#ዋናዎቹ_ፍልሚያ ሻሸመኔ ከተማ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድሉን ማስመዝገብ ችሏል።

🇪🇹
ሻሸመኔ 3-0 ሀምበሪቾ

Instagram | Facebook | TikTok

🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear‌‌
⚽️🇪🇹 #ዋናዎቹ በአይቮሪኮስቱ #2023አፍሪካዋንጫ! 🇨🇮⚽️

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🇪🇹 WANAW 🤝 DIRE TV 🇪🇹

#ዋናው፣ የ #ዋናዎቹ ድምቀት አጋር!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🇪🇹 #ዋናዎቹ በላይቤሪያ | #WANAW IN LIBERIA 🇱🇷

⚽️ የላይቤሪያ ኮከቦች በአፍሪካ ዋንጫ 2025 ማጣሪያ ዝግጅት ላይ - LONE STARS TRAINING FOR AFCON 2025 QUALIFIERS ⚽️

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
💪🏾 አፄዎቹ፣ #ዋናዎቹ! 💪🏾

Instagram | Facebook | TikTok

🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇹 ዋናው × ላይቤሪያ 🇱🇷

እናት ኢትዮጵያ በልጆችዋ ለአፍሪካዊያውያን ታላላቅ ነገሮችን አበርክታለች። እኛም #ዋናዎቹ እንደቀደምት አባቶቻችን የሀገራችንን ስም የስፖርት አልባሳትን በማቅረብ በአህጉራችን ከፍ እያደረግን እንገኛለን።
ሀሳቡ ሰፊ ተግባሩ ግዙፍ የሆነው የስፖርት ትጥቅ አቅራቢነታችን በአፍሪካ አሁንም ተጠናክሮ ይቀጥላል።

Instagram | Facebook | TikTok

ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
💪🏾 ድሬዎቹ፣ #ዋናዎቹ! 💪🏾

⚽️ የ2017 የውድድር ዘመን የልምምድ ትጥቆች ከ #ዋናው! ⚽️

Instagram | Facebook | TikTok

🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear