WANAW SPORT
10.6K subscribers
2.52K photos
53 videos
1.29K links
የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ በኢትዮጵያ 🇪🇹 Sportswear provider in Ethiopia!

📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።

📌 ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።
加入频道
🎉 #Wanaw_Giveaway_challenge 🎉

🎁 #ይገምቱ#ይሸለሙ!

🏆 በ 26/10/2024 ምሽት በፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ማን ያሸንፋል

⚪️ አርሰናል ሊቨርፑል 🔴

💬 ግምትዎን #በዩቲዩብ ገፃችን ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን!

የውድድሩ ህጎች
1. ከታች ያስቀመጥናቸውን የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተል፣ መወዳጀትና ለ3 ሰው ማጋራት

👉 Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

2. ይህንን ሊንክ በመጫን ወደሚወስዳቹ የዩቲዩብ ቪደዮ ላይ የውጤት ግምታችሁን በ ቪደዮው ኮሜንት ሴክሽን ላይ ማስቀመጥ [Video Link]
3. ይህንን ፖስት ለሶስት ሰዎች ማወዳጀት

ማሳሰቢያ፦
⚠️ የጨዋታውን አሸናፊ ቡድን እስከ የግብ መጠኑ በትክክል ማስቀመጥ እንዳይረሱ፡፡
⚠️ የተስተካከሉና ተደጋጋሚ መልሶች በፍፁም ተቀባይነት የላቸውም።
⚠️ 3ቱን ህጎች ከጨዋታው ቀን በፊት መተግበርዎን አይዘንጉ፡፡

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🎉 #Wanaw_Giveaway_challenge 🎉

🎁 #ይገምቱ#የዋናውን ማልያ ይሸለሙ!

💡ጥያቄ፦ የአለም ዋንጫን ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፈች አፍሪካዊት ሀገር ማን ናት?

💬 ግምትዎን #በዩቲዩብ ገፃችን ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን!

የውድድሩ ህጎች
1. ከታች ያስቀመጥናቸውን የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተል፣ መወዳጀትና ለ3 ሰው ማጋራት።
👉 Youtube | Facebook | TikTok  | X  | Instagram
2. ይህንን ሊንክ [Video Link] በመጫን ወደሚወስዳቹ የዩቲዩብ ቪደዮ ኮሜንት ሴክሽን ላይ መልሳችሁን ማስቀመጥ።
3. ይህንን ፖስት ለሶስት ሰዎች ማጋራት።

ማሳሰቢያ፦
⚠️ የተስተካከሉና ተደጋጋሚ መልሶች በፍፁም ተቀባይነት የላቸውም።

Contact us!
📞 8289


🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear