🇪🇹 ዋናው 🤝 አአዩ ስፖርት ፌስቲቫል 🇪🇹
ዋናው ስፖርት አጋር የሆነበት ደማቁ የ2016 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ፌስቲቫል በአጓጊ ፉክክር እየተካሄደ ነው። ውድድሩ እስከ መጋቢት 14 በድምቀት የሚቀጥል ይሆናል።
✨ ውድድር ካለ #ዋናው አለ! ✨
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear

🇰🇷🇪🇹 ባዶ እግር ለጀግኖች - Barefoot For Heroes 🇰🇷🇪🇹
በትናንትናው ዕለት #በሴኡልማራቶን ላይ በባዶ እግሩ ሮጦ የኮሪያ ዘማች ወታደሮቻችንን በደቡብ ኮሪያ ላከበረው አስደናቂው ኤርሚያስ አየለ ዋናው ስፖርት አድናቆቱን ይገልፃል። ቀላል ያልሆነውን በባዶ እግር መሮጥ ለማሳካት ያደረከው ቁርጠኝነት እውነተኛ ስፖርታዊ ጀግና መሆንህን ያሳየ ነው።
Standing ovation for the incredible Ermias Ayele who honored our troops in South Korea at the #SeoulMarathon this Sunday. Running barefoot is no easy feat, and your dedication to the cause is truly inspiring. Wanaw Sport typically champions the best in running, we celebrate your commitment and sacrifice. You're an embodiment of true sportsmanship!
#Wanaw #BarefootForHeroes
#Ethiopia #SeoulMarathon
#ዋናው #ባዶእግርለጀግኖች
#ኢትዮጵያ #ሴኡልማራቶን

🔔 #ዋናው_ጠቃሚ!
የብዙሃን የአካል ብቃት ስፖርት (Mass Sport) ወሳኝ ጥቅሞች!
#ክፍል_ሁለት
➍. የተሻሻለ አጠቃላይ የአካል ብቃት: በብዙሃን የአካል ብቃት ስፖርቶች ውስጥ መሳተፍ ግለሰቦች የልብና የደም ዝውውር ስርዓት ጤናን ሊያሻሽሉ፣ የጡንቻ ጥንካሬን ሊያሳድጉ እና የሰውነት ተጣጣፊነትንና ቅልጥፍናን ሊጨምሩ የሚችሉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል።
➎. የተሻሻለ የአዕምሮ ጤና: በብዙሃን የአካል ብቃት ስፖርቶች ውስጥ አዘውትሮ መሳተፍ የአዕምሮ ተግባርን በማሻሻል፣ የድብርት እና የጭንቀት ምልክቶችን እንደሚቀንስ ይታመናል። በእነዚህ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በመሳተፍ የሚመጣው ማህበራዊ መስተጋብር እና የብቁነት ስሜት በአዕምሮ ጤና ላይ በጎ ተጽዕኖ ይኖረዋል።
➏. ደስታና ተዝናኖት: የብዙሃን የአካል ብቃት ስፖርቶች ንቁ እና ጤናማ ሆነው ለመቆየት አስደሳች እና አዝናኝ መንገድን ያቀርባሉ። የቡድን ስፖርቶችን ውስጥ መሳተፍ ወይም የቡድን የአካል ብቃት ትምህርቶችን በጋራ መውሰድ የደስታና የመዝናናት ስሜትን ይሰጣል።
👉🏾 #እርስዎም በጠቃሚው የብዙሃን የአካል ብቃት ስፖርት ውስጥ አዘውትረው የመሳተፍ ልምድዎን በየጊዜው ያዳብሩ።

🇪🇹 Sport, Peace, Unity, and Partnership! 🇪🇹
WANAW SPORT - Proud Partner of the 2024 AAU Sport Festival!
💪🏾 When there's competition, there's #WANAW! 💪🏾
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
WANAW SPORT - Proud Partner of the 2024 AAU Sport Festival!
💪🏾 When there's competition, there's #WANAW! 💪🏾
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
⭐️ #የ2016_የኢትዮጵያ_ሴቶች_ፕሪምየር_ሊግ የ11ኛ ሳምንት የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች ⭐️
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
📜 #ዋናው_ትውስታ!
የዓለማችን እጅግ ታዋቂው ጫማ - ኤይር ጆርዳን!
በዓለማችን ላይ እጅግ ታዋቂና ተወዳጅ ከሆኑት የስፖርት ብሎም የአዘቦት ጫማዎች መካከል ዋነኛ የሆነው የመጀመሪያው የናይክ ኤይር ጆርዳን (Nike Air Jordan) ጫማ በወቅቱ የአሜሪካው ቺካጎ ቡልስ ቅርጫት ኳስ ቡድን ተጫዋች ለነበረው ለእውቁ የቅርጫት ኳስ ጥበበኛ ማይክል ጆርዳን እ.ኤ.አ. ህዳር 17 ቀን 1984 በልዩ ሁኔታ ተመርቶ፣ ለህዝብ በይፋ የቀረበው እ.ኤ.አ በሚያዝያ 1 ቀን 1985 ነበር።

⚽️💪🏾 #የመጨረሻው_ፍልሚያ! 💪🏾⚽️
📌 ዋናው ስፖርት አጋር የሆነበትና ለአስራ አምስት ቀናት በታላቅ ድምቀት ሲካሄድ የነበረው የ2016 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ፌስቲቫል በነገው ዕለት በተለያዩ ዝግጅቶች ፍፃሜውን ያገኛል።
📌 በተጠባቂው የእግር ኳስ የፍፃሜ ውድድርም የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከ ኢትዮጵያ አርክቴክቸር፣ ህንፃ ግንባታ እና ከተማ ልማት ኢንስቲትዩት ለዋንጫ የሚፋለሙ ይሆናል።
🏆 ዋንጫውን ማን ከፍ አርጎ ያነሳ ይሆን? 🏆
💬 ግምትዎን በኮሜንት ያካፍሉን!

⭐️ #የ2016_የኢትዮጵያ_ሴቶች_ፕሪምየር_ሊግ የ12ኛ ሳምንት የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች! ⭐️
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear
📢 #ዋናው_ጤና!
👉🏾 በዕረፍት ቀናትዎ እንደ እግር ኳስ ባሉ የቡድን የጤና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በአንድነት በመሳተፍ ጤናዎን ይጠብቁ።
መልካም የዕረፍት ቀናት!
Happy Weekends!