WANAW SPORT
10.6K subscribers
2.52K photos
53 videos
1.29K links
የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ በኢትዮጵያ 🇪🇹 Sportswear provider in Ethiopia!

📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።

📌 ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።
加入频道
ዋናው 🤝 የአዲስ አበባ የጤና ስፖርት ማህበር

የአዲስ አበባ የጤና ስፖርት ማህበር አመራሮችና ልዑካን ቡድን የዋናው ስፖርት ዋና መስሪያ ቤት እና የማምረቻ ስፍራዎች ጉብኝት!

ዋናው ስፖርት ለአዲስ አበባ ስፖርት ማህበር ላደረጉት መልካም ቆይታ ልባዊ ምስጋናውን ይገልፃል።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🇪🇹 ዋናው 🤝 ቢሾፍቱ ጤና ስፖርት ማህበር 🇪🇹

የቢሾፍቱ ከተማ ጤና ስፖርት ማህበር የበጋ የውስጥ እግር ኳስ ውድድር በቢሾፍቱ!

ውድድር ካለ #ዋናው አለ!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🇪🇹 ዋናው 🤝 ትግራይ ካፕ 🇪🇹

⭐️ #የ2016_ትግራይ_አንበሳ_ባንክ_ካፕ የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች ማብራታቸውን ቀጥለዋል! ⭐️

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🇪🇹 WANAW 🤝 DIRE TV 🇪🇹

#ዋናው፣ የ #ዋናዎቹ ድምቀት አጋር!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🇪🇹 ዋናው × የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ እግር ኳስ ደጋፊዎች ጥምረት 🇪🇹

✍🏾 አዲስ ስምምነት ከ #ዋናው! ✍🏾

#ቅርቡ ይጠብቁን...

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
⭐️ #የ2016_የኢትዮጵያ_ሴቶች_ፕሪምየር_ሊግ የ9ኛ ሳምንት የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች ⭐️

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
📜 #ዋናው_ትውስታ!

ቀዳሚው የማሊያ ስፖንሰርሺፕ የቱ ነበር?

ብዙ የእግር ኳስ ታሪክ ጸሃፍት እ.ኤ.አ በ1950ዎቹ የማሊያ ላይ ስፖንሰርሺፕ ጽንሰ-ሃሳብን ወደ እግር ኳስ ስፖርት ዓለም በተወሰነ ረገድ በማስተዋወቅ “ፔናሮል” የተባለውን የኡራጓይ እግር ኳስ ክለብ ጀማሪ ቢያደርጉትም፣ የታሪክ መዛግብት ግን የጀርመኑ እግር ኳስ ክለብ "አይንትራክት ብራውንሽቫይግ/Eintracht Braunschweig" እ.ኤ.አ በ1973 “ዬገርማይስተር/Jägermeister” ከተባለው ብራንድ ጋር የማሊያ ስፖንሰር ስምምነት በማድረግ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የመጀመሪያው ኘሮፌሽናል ቡድን እንደነበር ያሳዩናል።

ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የስፖርት ስፖንሰርነቶች ለስፖርት ቡድኖች እና ለስፖርት ብራንዶች ዋነኛ የገቢ ምንጭ ሆነዋል።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇹 ዋናው 🤝 ድሬዳዋ ከተማ 🇪🇹

ስኬታችሁ ስኬታችን ነው!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
🇪🇹🇰🇷 እውነተኛ ቁርጠኝነት፣ ታላቅ ማስታወሻ! 🇪🇹🇰🇷

ታላቅ ክብር በደቡብ ኮሪያ፣ ሴኡል ማራቶን የኮሪያ ዘማች ወታደሮቻችንን ለማክበር በመጪው እሁድ በባዶ እግሩ ለሚሮጠው ኤርሚያስ አየለ። የተሳካ እና የማይረሳ ሩጫ እንዲሆንልህ ጥንካሬና ጉልበትን ዋናው ስፖርት ይመኛል።

Huge respect to Ermias Ayele who is running barefoot in the Seoul Marathon this Sunday to honor our Korean War Veterans! That's true dedication and a powerful tribute. Sending you strength and positive energy for a safe and memorable run.

#SeoulMarathon #Ethiopia #BarefootForHeroes
#ሴኡልማራቶን #ኢትዮጵያ
#ባዶእግርለጀግኖች

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
📢 #የ2016_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ!

⚽️ የ18ኛ ሳምንት ጨዋታ! ⚽️

10:00 | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከነማ

መልካም ጨዋታ፣ መልካም ዕድል!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇹 ዋናው 🤝 ጀሞ እና አካባቢው የጤና ስፖርት ማህበር 🇪🇹

ስፖርት፣ ጤና፣ ተዝናኖት!


Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
⭐️ #የ2016_የኢትዮጵያ_ሴቶች_ፕሪምየር_ሊግ የ10ኛ ሳምንት የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች ⭐️

🏅ዋናው ወደፊት...

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear