TIKVAH-SPORT
258K subscribers
51.7K photos
1.48K videos
5 files
3.41K links
加入频道
#ማስታወሻ

ከ ኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሚሰጡ አስተያየቶችን ወደ እናንተ በ " Voice Chat " በቀጥታ የምናደርሰዎ ይሆናል ።

* #Voice_Chat ቴሌግራም መተግበሪያ Update ካልተደረገ የማይሰራላችሁ ስለሆነ ከወዲሁ አረጋግጡ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#ማስታወሻ

ከ ኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሚሰጡ አስተያየቶችን ወደ እናንተ በ " Voice Chat " በቀጥታ የምናደርሰዎ ይሆናል ።

* #Voice_Chat ቴሌግራም መተግበሪያ Update ካልተደረገ የማይሰራላችሁ ስለሆነ ከወዲሁ አረጋግጡ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
15ኛው አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጋዜጣዊ መግለጫ
TIKVAH-SPORT
#Update

15ኛውን የ አዲስ አበባ ሲቲ ካፕ አስመልክቶ የ ፌዴሬሽኑ አመራሮች ውድድሩን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ።

• የ ቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛል ?

• የ መግቢያ ቲኬት አሻሽጭ ሁኔታ ?

• የ ጨዋታ ኮከብ ተሸላሚዎች ?

• ደጋፊዎች ጨዋታውን እንዴት ይታደማሉ ? የሚሉትን ጨምሮ በርካታ ጉዳዮች ሲነሱ የተሰጡትን ማብራርያ ከ ላይ በ #Voice ያድምጡ ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
Audio
አትሌት ጎትይቶም ገብረ ስላሴ አስተያየቷን ሰጥታለች !

በ መጀመሪያ የ ማራቶን ውድድሯ በርሊን ላይ የነገሰችው አትሌት ጎትይቶም ገብረ ስላሴ ከ ድሏ በኋላ አስተያየቷን ሰጥታለች ።

የ አትሌት ጎትይቶም ገብረ ስላሴ አስተያየት ከላይ በ #Voice ተያይዟል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
Audio
ጉዬ ኦዶላ ከ ድል በኋላ ምን አለ ?

የ 2021 የ በርሊን ማራቶን አሸናፊ ጉዬ ኦዶላ ከ ድሉ በኋላ አስተያየቱን ሰጥቷል ።

የ ጉዬ ኦዶላ አስተያየት ከላይ በ #Voice ተያይዟል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe