TIKVAH-SPORT
258K subscribers
51.7K photos
1.48K videos
5 files
3.42K links
加入频道
TIKVAH-SPORT
ሮናልዶ ልዩ ሽልማት ሊበረከትለት ነው ! የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በመጪው ሐሙስ ከአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ልዩ ሽልማት ሊበረከትለት መሆኑ ተገልጿል። ሮናልዶ ሐሙስ በሚካሄደው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ላይ ሽልማቱ ከዩኤፋ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሴፈሪን እንደሚበረከትለት ተነግሯል። ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአውሮፓ ሻምፒየንስ…
#UCLDraw

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ዙር እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ከደቂቃዎች በኋላ በሞናኮ ይካሄዳል።

በእጣ ማውጣት ስነ ስርዓቱ ላይ የዩኤፋ ልዩ ተሸላሚው ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአሁን ሰዓት ሞናኮ ተገኝቷል።

በተጨማሪም ጣልያናዊው ታሪካዊ ግብ ጠባቂ ጂያንሉጂ ቡፎን በአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ልዩ ሽልማት እንደሚበረከትለት ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#UCLDraw                       

የማንችስተር ሲቲ ተጋጣሚዎች :-

*በሜዳው የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ኢንተር ሚላን
- ፊኖርድ
- ክለብ ብርሀ
- ስፖርቲንግ ሊስበን

*ከሜዳው ውጪ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ፒኤስጂ
- ጁቬንቱስ
- ስፓርታ ብርሀ
- ብራቲስላቫ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#UCLDraw                       

የባርሴሎና ተጋጣሚዎች :-

*በሜዳው የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ባየር ሙኒክ
- አትላንታ
- ያንግ ቦይስ
- ብረሴት

*ከሜዳው ውጪ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ዶርትመንድ
- ቤኔፊካ
- ክርቬና ቬዝዳ
- ሞናኮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#UCLDraw                       

የሊቨርፑል ተጋጣሚዎች :-

*በሜዳው የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ሪያል ማድሪድ
- ባየር ሌቨርኩሰን
- ሊል
- ቦሎኛ

*ከሜዳው ውጪ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ሌፕዚግ
- ኤሲ ሚላን
- ፒኤስቪ
- ጂሮና

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#UCLDraw                       

የሪያል ማድሪድ ተጋጣሚዎች :-

*በሜዳው የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ዶርትመንድ
- ኤሲ ሚላን
- ሳልዝበርግ
- ስቱትጋርት

*ከሜዳው ውጪ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ሊቨርፑል
- አታላንታ
- ሊል
- ብረስት

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#UCLDraw                       

የአርሰናል ተጋጣሚዎች :-

*በሜዳው የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ፒኤስጂ
- ሻካታር
- ዳይናሞ
- ሞናኮ

*ከሜዳው ውጪ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ኢንተር ሚላን
- አታላንታ
- ስፖርቲንግ ሊስበን
- ጂሮና

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#UCLDraw                       

የባየር ሙኒክ ተጋጣሚዎች :-

*በሜዳው የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ፒኤስጂ
- ቤኔፊካ
- ዳይናሞ
- ብራቲስላቫ

*ከሜዳው ውጪ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ባርሴሎና
- ሻክታር
- ፊኖርድ
- አስቶን ቪላ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#UCLDraw                       

የአስቶን ቪላ ተጋጣሚዎች :-

*በሜዳው የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ጁቬንቱስ
- ሴልቲክ
- ቦሎኛ
- ባየር ሙኒክ

*ከሜዳው ውጪ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ያንግ ቦይስ
- ክለብ ብርሀ
- ሌፕዚግ
- ሞናኮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#UCLDraw

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር አስራ ስድስቱን የተቀላቀሉ ክለቦች ዛሬ ቀጣይ ተጋጣሚዎቻቸውን ያውቃሉ።

በመጀመሪያው ዙር እስከ ስምንት ያለውን ደረጃ
በመያዝ ያጠናቀቁ ክለቦች በአሁኑ ድልድል በእጣው የሚካተቱ ይሆናል።

ሁሉም አስራ ስድስት ክለቦች ሊገጥሟቸው የሚችሏቸው ሁለት ክለቦች ያሉ ሲሆን የእጣ ማውጣት ስነስርዓቱ ዛሬ ቀን 8:00 ሰዓት በስዊዘርላንድ ንዮን ይካሄዳል።

በድልድሉ ክለቦች እነማንን ሊያገኙ ይችላሉ ?

- ሊቨርፑል እና ባርሴሎና ፒኤስጂን ወይም ቤኔፊካን

- አርሰናል እና ኢንተር ሚላን ፌይኖርድን ወይም ፒኤስቪን

- ሪያል ማድሪድ እና ባየር ሙኒክ ባየር ሌቨርኩሰንን ወይም አትሌቲኮ ማድሪድን

- ሊል እና አስቶን ቪላ ክለብ ብሩጅ ወይም ዶርትመንድ የሚደርሷቸው ይሆናል።

የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎቹ መቼ ይደረጋሉ ?

- የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች የካቲት 25 እና 26/2017 ዓ.ም ይደረጋሉ።

- የመልስ ጨዋታዎች ከአንድ ሳምንት በኋላ መጋቢት 2 እና 3/2017ዓ.ም የሚደረጉ ይሆናል።

@tikvahethsport            @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
#UCLDraw በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር አስራ ስድስቱን የተቀላቀሉ ክለቦች ዛሬ ቀጣይ ተጋጣሚዎቻቸውን ያውቃሉ። በመጀመሪያው ዙር እስከ ስምንት ያለውን ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቁ ክለቦች በአሁኑ ድልድል በእጣው የሚካተቱ ይሆናል። ሁሉም አስራ ስድስት ክለቦች ሊገጥሟቸው የሚችሏቸው ሁለት ክለቦች ያሉ ሲሆን የእጣ ማውጣት ስነስርዓቱ ዛሬ ቀን 8:00 ሰዓት በስዊዘርላንድ ንዮን ይካሄዳል። በድልድሉ…
#UCLDraw                    #Live            

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አስራ ስድስቱን የተቀላቀሉ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ድልድል እጣ ማውጣት ስነስርዓት በአሁኑ ሰዓት እየተካሄደ ይገኛል።

ድልድሉ በዚሁ ፖስት ላይ " Update " የሚደረግ ይሆናል።

- አስቶን ቪላ ከ ክለብ ብሩጅ

- ዶርትመንድ ከ ሊል

- ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

- ባየር ሙኒክ ከ ባየር ሌቨርኩሰን

- ፒኤስቪ ከ አርሰናል

- ፌይኖርድ ከ ኢንተር ሚላን

- ባርሴሎና ከ ቤኔፊካ

- ሊቨርፑል ከ ፒኤስጂ

የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎቹ መቼ ይደረጋሉ ?

- የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች የካቲት 25 እና 26/2017 ዓ.ም ይደረጋሉ።

- የመልስ ጨዋታዎች ከአንድ ሳምንት በኋላ መጋቢት 2 እና 3/2017ዓ.ም የሚደረጉ ይሆናል።

@tikvahethsport            @kidusyoftahe