TIKVAH-SPORT
258K subscribers
51.8K photos
1.48K videos
5 files
3.42K links
加入频道
#SouthAfrica

በነገው ዕለት ዋልያዎቹን የሚገጥመው የ ደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን ከነገው ጨዋታ አስቀድሞ የ መጨረሻ ልምምዳቸውን በ ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም አከናውነዋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopia 🇪🇹 Vs #SouthAfrica 🇿🇦

ሁለቱ ሀገራት ነገ ምሽት ሲገናኙ ወደ ስታዲየም የሚመጡ ደጋፊዎች ሊተገብሯቸው የሚገቡ ነገሮችን የ ሀገሪቱ ፌዴሬሽን አሳውቋል ።

የተከለከሉ ነገሮች :-

• እድሜያቸው ከ 18 ዓመት በታች የሆኑ ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም መምጣት አይችሉም

• ምንም አይነት ምግብ እና መጠጥ ( የ አልኮልን ጨምሮ ) በ ስታዲየም ውስጥ ተከልክሏል

• የ ደቡብ አፍሪካ ድጋፍ መስጫ መሳሪያ የሆነው " ቩቩዜላ " መጠቀምም ሆነ ይዞ መግባት አይፈቀድም

መደረግ የሚገባቸው ነገሮች :-

• መታወቂያ ይዞ መምጣት

• የ ኮቪድ ክትባት ካርድ

• በ ኦንላይን የ ተቆረጠበትን የ መግቢያ ቲኬት መሆናቸውን ተገልጿል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe